Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • BBC shared a link
    2024-09-04 11:30:01 -
    የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ አቶ ታዬ ደንደአ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ጥያቄ በችሎቱ ውድቅ ተደረገ።

    WWW.BBC.COM
    የአቶ ታዬ የዋስትና ጥያቄ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ አቶ ታዬ ደንደአ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ጥያቄ በችሎቱ ውድቅ ተደረገ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-04 11:30:01 -
    የአማራ ክልል መንግሥት ከሰሞኑ የሕዝብ ቁጣ በቀሰቀሰው ግድያ እና እገታ የጸጥታ አስከባሪዎች ተሳታፊ መሆናቸውን ገለጸ።
    የአማራ ክልል መንግሥት ከሰሞኑ የሕዝብ ቁጣ በቀሰቀሰው ግድያ እና እገታ የጸጥታ አስከባሪዎች ተሳታፊ መሆናቸውን ገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ በግድያ እና እገታ የጸጥታ ኃይሎች እጅ እንዳለበት አስታወቀ - BBC News አማርኛ
    የአማራ ክልል መንግሥት ከሰሞኑ የሕዝብ ቁጣ በቀሰቀሰው ግድያ እና እገታ የጸጥታ አስከባሪዎች ተሳታፊ መሆናቸውን ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-04 11:30:01 -
    የተባበሩት መንግሥታት የእርዳታ ማስተባባሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ከአንድ ሳምንት በፊት ባወጣው ሪፖርት በአገሪቷ በሐምሌ እና በነሐሴ ወር እስካሁን በተከሰቱት የተፈጥሮ አደጋዎች የ281 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ገልጿል።

    በዘንድሮው ክረምት በመሬት መንሸራተት እና በጎርፍ የተጎዱ አካባቢዎች የትኞቹ ናቸው? - BBC News አማርኛ
    የተባበሩት መንግሥታት የእርዳታ ማስተባባሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ከአንድ ሳምንት በፊት ባወጣው ሪፖርት በአገሪቷ በሐምሌ እና በነሐሴ ወር እስካሁን በተከሰቱት የተፈጥሮ አደጋዎች የ281 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-04 11:30:01 -
    ባለፈው ሐምሌ የኤርትራ መንግሥት ከመስከረም 20 ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመር የሚያደርጋቸው በረራዎች እንደሚቋረጡ ማስታወቁ አይዘነጋም።
    ባለፈው ሐምሌ የኤርትራ መንግሥት ከመስከረም 20 ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመር የሚያደርጋቸው በረራዎች እንደሚቋረጡ ማስታወቁ አይዘነጋም።
    WWW.BBC.COM
    አየር መንገዱ የኤርትራ በረራውን ያቋረጠው በአገሪቱ ያለውን ገንዘብ ማንቀሳቀስ ባለመቻሉ መሆኑን አስታወቀ - BBC News አማርኛ
    ባለፈው ሐምሌ የኤርትራ መንግሥት ከመስከረም 20 ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመር የሚያደርጋቸው በረራዎች እንደሚቋረጡ ማስታወቁ አይዘነጋም።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-04 11:30:01 -
    በዴሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ መዲና ኪንሻሳ ከሚገኘው ትልቁ እስር ቤት ለማምለጥ በተደረገ ጥረት የ129 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ።
    በዴሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ መዲና ኪንሻሳ ከሚገኘው ትልቁ እስር ቤት ለማምለጥ በተደረገ ጥረት የ129 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በዴሞክራቲክ ኮንጎ ከእስር ቤት ለማምለጥ በተደረገ ጥረት የ129 እስረኞች ሕይወት አለፈ - BBC News አማርኛ
    በዴሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ መዲና ኪንሻሳ ከሚገኘው ትልቁ እስር ቤት ለማምለጥ በተደረገ ጥረት የ129 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-04 11:30:01 -
    በአሜሪካዋ ሉዚያና ግዛት የ11 ዓመት ታዳጊ የቀድሞ ከንቲባና ሴት ልጃቸውን ተኩሶ ከገደለ በኋላ በቁጥጥር ስር ዋለ።
    የ82 ዓመቱ የቀድሞ ከንቲባ ሰር ጆ ካውርሊንየስ እና የ31 ዓመት ሴት ልጃቸው ኬይሻ ሚለስ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በተደጋጋሚ በተተኮሰባቸው ጥይት ምክንያት ሞተው ተገኝተዋል።
    በአሜሪካዋ ሉዚያና ግዛት የ11 ዓመት ታዳጊ የቀድሞ ከንቲባና ሴት ልጃቸውን ተኩሶ ከገደለ በኋላ በቁጥጥር ስር ዋለ። የ82 ዓመቱ የቀድሞ ከንቲባ ሰር ጆ ካውርሊንየስ እና የ31 ዓመት ሴት ልጃቸው ኬይሻ ሚለስ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በተደጋጋሚ በተተኮሰባቸው ጥይት ምክንያት ሞተው ተገኝተዋል።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ የ11 ዓመት ልጅ የቀድሞ ከንቲባና ልጃቸውን ተኩሶ ገደለ - BBC News አማርኛ
    በአሜሪካዋ ሉዚያና ግዛት የ11 ዓመት ታዳጊ የቀድሞ ከንቲባና ሴት ልጃቸውን ተኩሶ ከገደለ በኋላ በቁጥጥር ስር ዋለ። የ82 ዓመቱ የቀድሞ ከንቲባ ሰር ጆ ካውርሊንየስ እና የ31 ዓመት ሴት ልጃቸው ኬይሻ ሚለስ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በተደጋጋሚ በተተኮሰባቸው ጥይት ምክንያት ሞተው ተገኝተዋል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-04 11:30:01 -
    በኢንግሊሽ ቻናል ላይ በደረሰ የጀልባ መገልበት አደጋ አብዛኛዎቹ ኤርትራውያን የሆኑ ስደተኞች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።
    በኢንግሊሽ ቻናል ላይ በደረሰ የጀልባ መገልበት አደጋ አብዛኛዎቹ ኤርትራውያን የሆኑ ስደተኞች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በኢንግሊሽ ቻናል ጀልባ ተገልብጦ በርካታ ኤርትራውያን ስደተኞች ሞቱ - BBC News አማርኛ
    በኢንግሊሽ ቻናል ላይ በደረሰ የጀልባ መገልበት አደጋ አብዛኛዎቹ ኤርትራውያን የሆኑ ስደተኞች ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • BBC shared a link
    2024-09-04 11:30:01 -
    አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ በመንግስት ወጪያቸው ተሸፍኖ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ተቋሙ ለትምህርት የሚጠይቀውን ገንዘብ “ከፍለው መማር እንደማይችሉ” የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው አስታወቀ።

    አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግስት ወጪ ተማሪዎችን የሚያስተምረው “መክፈል እንደማይችሉ” ማረጋገጫ ሲያቀርቡ እንደሆነ አስታወቀ - BBC News አማርኛ
    አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ በመንግስት ወጪያቸው ተሸፍኖ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ተቋሙ ለትምህርት የሚጠይቀውን ገንዘብ “ከፍለው መማር እንደማይችሉ” የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (285737-285744 of 309354)
  • «
  • Prev
  • 35716
  • 35717
  • 35718
  • 35719
  • 35720
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory