• የዩክሬን የኃይል አውታር ላይ ባነጣጠረ ጥቃት ሩሲያ በአገሪቱ ኃይል ማመንጫዎች ላይ ከባድ ጥቃት አደረሰች።
    የዩክሬን የኃይል አውታር ላይ ባነጣጠረ ጥቃት ሩሲያ በአገሪቱ ኃይል ማመንጫዎች ላይ ከባድ ጥቃት አደረሰች።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ በዩክሬን የኃይል ማመንጫዎች ላይ 'ከባድ' ጥቃቶችን ሰነዘረች - BBC News አማርኛ
    የዩክሬን የኃይል አውታር ላይ ባነጣጠረ ጥቃት ሩሲያ በአገሪቱ ኃይል ማመንጫዎች ላይ ከባድ ጥቃት አደረሰች።
    0 Comments 0 Shares
  • የእስራኤል ሠራዊት አባላት በተኩስ ልውውጥ የቆሰለን ፍልስጤማዊ የመኪናቸው የፊተኛው ክፍል ላይ አስረው ይዘው መሄዳቸው ቁጣን ቀሰቀሰ።
    የእስራኤል ሠራዊት አባላት በተኩስ ልውውጥ የቆሰለን ፍልስጤማዊ የመኪናቸው የፊተኛው ክፍል ላይ አስረው ይዘው መሄዳቸው ቁጣን ቀሰቀሰ።
    WWW.BBC.COM
    የእስራኤል ወታደሮች የቆሰለን ፍልስጤማዊ ተሸከርካሪ ላይ አስረው መውሰዳቸው ቁጣን ቀሰቀሰ - BBC News አማርኛ
    የእስራኤል ሠራዊት አባላት በተኩስ ልውውጥ የቆሰለን ፍልስጤማዊ የመኪናቸው የፊተኛው ክፍል ላይ አስረው ይዘው መሄዳቸው ቁጣን ቀሰቀሰ።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዦች “ከአማራ ተወላጆች” ጋር “በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ እና የሰላምና ጉዳይ” ላይ ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም. መወያየታቸው ተዘግቧል።
    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዦች “ከአማራ ተወላጆች” ጋር “በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ እና የሰላምና ጉዳይ” ላይ ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም. መወያየታቸው ተዘግቧል።
    WWW.BBC.COM
    የመከላከያ እና የፖሊስ አዛዦች ከአማራ ተወላጆች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ምን ምን ጉዳዮች ተነሱ? - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዛዦች “ከአማራ ተወላጆች” ጋር “በአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ እና የሰላምና ጉዳይ” ላይ ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም. መወያየታቸው ተዘግቧል።
    0 Comments 0 Shares
  • የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ የተጠናቀቀው በአሳዛኝ ሁኔታ ነው። እንደ ኤኤፍፒ የዜና ወኪል ዘገባ ከሆነ የተለያየ አገራት ዜግነት ያላቸው ቢያንስ 922 ሐጃጆች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የአብዛኞቹ ሞት ምክንያትም ከከፍተኛ ሙቀት ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።
    የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ የተጠናቀቀው በአሳዛኝ ሁኔታ ነው። እንደ ኤኤፍፒ የዜና ወኪል ዘገባ ከሆነ የተለያየ አገራት ዜግነት ያላቸው ቢያንስ 922 ሐጃጆች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የአብዛኞቹ ሞት ምክንያትም ከከፍተኛ ሙቀት ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    እስልምና፡ ዘንድሮ ወደ ሳዑዲ አረቢያ በተደረገው የሐጅ ጉዞ ላይ በርካቶች ለምን ሞቱ? የዐይን ምስክሮችስ ምን ይላሉ? - BBC News አማርኛ
    የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ የተጠናቀቀው በአሳዛኝ ሁኔታ ነው። እንደ ኤኤፍፒ የዜና ወኪል ዘገባ ከሆነ የተለያየ አገራት ዜግነት ያላቸው ቢያንስ 922 ሐጃጆች ሕይወታቸውን አጥተዋል። የአብዛኞቹ ሞት ምክንያትም ከከፍተኛ ሙቀት ጋር የተያያዘ ነው ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • በክልሉ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በወቅቱ ምርጫ ማካሄድ ባለመቻሉ ከዘጠኝ ዓመት በፊት የተቋቋመው ምክር ቤት አስካሁን ሲሠራ ቆይቷል። ዛሬ የሚካሄደው ምርጫም ነባሩን ምክር ቤት በመተካት ከሌሎቹ የአገሪቱ ክልሎች ዘግይቶ አዲስ ክልላዊ መስተዳደር እንዲመሠረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
    በክልሉ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በወቅቱ ምርጫ ማካሄድ ባለመቻሉ ከዘጠኝ ዓመት በፊት የተቋቋመው ምክር ቤት አስካሁን ሲሠራ ቆይቷል። ዛሬ የሚካሄደው ምርጫም ነባሩን ምክር ቤት በመተካት ከሌሎቹ የአገሪቱ ክልሎች ዘግይቶ አዲስ ክልላዊ መስተዳደር እንዲመሠረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
    WWW.BBC.COM
    በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከዘጠኝ ዓመት በኋላ አዲስ መንግሥት ለመመሥረት ምርጫ እየተካሄደ ነው - BBC News አማርኛ
    በክልሉ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በወቅቱ ምርጫ ማካሄድ ባለመቻሉ ከዘጠኝ ዓመት በፊት የተቋቋመው ምክር ቤት አስካሁን ሲሠራ ቆይቷል። ዛሬ የሚካሄደው ምርጫም ነባሩን ምክር ቤት በመተካት ከሌሎቹ የአገሪቱ ክልሎች ዘግይቶ አዲስ ክልላዊ መስተዳደር እንዲመሠረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ወታደሮች እስላማዊ ታጣቂ ቡድን የሆነውን አል-ሸባብን እያሳደዱ ከሶማሊያ መንግሥት ፍቃድ ውጪ የሶማሊያን ድንበር አቋርጠው ገብተው እንደነበር ተነገረ። ከኢትዮጵያ ጋር ከሚካለሉ የሶማሊያ ግዛቶች መካከል አንዷ የሆነችው የሂራን ግዛት ከተማ ማታባ ነዋሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁ በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላትን መመልከታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    የኢትዮጵያ ወታደሮች እስላማዊ ታጣቂ ቡድን የሆነውን አል-ሸባብን እያሳደዱ ከሶማሊያ መንግሥት ፍቃድ ውጪ የሶማሊያን ድንበር አቋርጠው ገብተው እንደነበር ተነገረ። ከኢትዮጵያ ጋር ከሚካለሉ የሶማሊያ ግዛቶች መካከል አንዷ የሆነችው የሂራን ግዛት ከተማ ማታባ ነዋሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁ በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላትን መመልከታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    አል ሸባብን የሚያሳድዱ የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር ተሻግረው ወደ ሶማሊያ ገብተው እንደነበር ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ወታደሮች እስላማዊ ታጣቂ ቡድን የሆነውን አል-ሸባብን እያሳደዱ ከሶማሊያ መንግሥት ፍቃድ ውጪ የሶማሊያን ድንበር አቋርጠው ገብተው እንደነበር ተነገረ። ከኢትዮጵያ ጋር ከሚካለሉ የሶማሊያ ግዛቶች መካከል አንዷ የሆነችው የሂራን ግዛት ከተማ ማታባ ነዋሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁ በሺዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላትን መመልከታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሌዘር አሰራር ከባለራዕይ ወጣቶች ጋር | ባለ እጅ #artstvworld
    የሌዘር አሰራር ከባለራዕይ ወጣቶች ጋር | ባለ እጅ #artstvworld
    0 Comments 0 Shares
  • ካንሰርን ያሸነፈች ብርቱ ሴት | የሐኪም ቤት #arts_tv_world
    ካንሰርን ያሸነፈች ብርቱ ሴት | የሐኪም ቤት #arts_tv_world
    0 Comments 0 Shares