Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-08-26 13:54:01 -
    "አሜሪካዊ ለመሆን አትሞክሩ" ዶቃ ፊልም ለአለም ገበያ ያቀረበችው ትውልደ ኢትዮጵያዊት የሆሊውድ ዳይሬክተር ንግስት ልኬ/ Nnegest Likké
    "አሜሪካዊ ለመሆን አትሞክሩ" ዶቃ ፊልም ለአለም ገበያ ያቀረበችው ትውልደ ኢትዮጵያዊት የሆሊውድ ዳይሬክተር ንግስት ልኬ/ Nnegest Likké
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-08-26 13:54:01 -
    ልጆቼ ሯጭ ቢሆኑልኝ ደስ ይለኛል ግን… ለሀገሬ ብዙ ባለመሮጤ አዝናለሁ አትሌት ሚሊዮን ወልዴ | Seifu on EBS
    ልጆቼ ሯጭ ቢሆኑልኝ ደስ ይለኛል ግን… ለሀገሬ ብዙ ባለመሮጤ አዝናለሁ አትሌት ሚሊዮን ወልዴ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Seifu on EBS Subscribe on YouTube
    2024-08-26 13:54:01 -
    ሆያ ሆዬ… የሳምንቱ አዝናኝ ቀልዶች እና የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ሆያ ሆዬ… የሳምንቱ አዝናኝ ቀልዶች እና የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-08-26 13:54:01 -
    ጠቅላዩ ሲናገሩ ፓርላማ ገባሁ...... Entrepreneurship in the Digital World |Eden Mulu| Gugut podcast Ep 162
    ጠቅላዩ ሲናገሩ ፓርላማ ገባሁ...... Entrepreneurship in the Digital World |Eden Mulu| Gugut podcast Ep 162
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Maya Media
    2024-08-26 13:54:01 -
    ካሲናዬ አዲስ ፊልም (Kassinaye) New ethiopian movie 2024 Maya Media Presents |
    ካሲናዬ አዲስ ፊልም (Kassinaye) New ethiopian movie 2024 Maya Media Presents |
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-27 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በቴላቪቭ ጎዳና ላይ በተፈጠረ ፀብ ሁለት ኤርትራውያን መገደላቸውን የእስራኤል ፖሊስ አስታወቀ
    በኤርትራ ያለውን መንግስት በሚደግፉ እና በሚቃወሙ ኤርትራውያን መካከል የእስራኤል የንግድ ማዕከል በሆነችው ቴል አቪቭ ጎዳና ላይ ቅዳሜ እለት በተፈጠረ ጸብ ሁለት ኤርትራውያን መሞታቸውን የእስራኤል ፖሊስ አስታወቀ። ኤርትራዊያኑ ቴል አቪቭ ውስጥ በሚገኘው 'ሀግና' ጎዳና ላይ ድንጋይ በመወራወር ባካሄዱት ግጭት ስምንት ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸውም ፖሊስ ባወጣው መግለጫ ጨምሮ ገልጿል። መግለጫው አክሎ፣ የሕክምና አካላትን እንደምንጭ በመጥቀስ "በግጭቱ ሁለት...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-27 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በምስራቅ ሱዳን በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት አንድ ግድብ ሲደረመስ በርካታ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም
    በሱዳን ምስራቃዊ ቀይ ባህር ግዛት አንድ ግድብ ተደርምሶ ያሰከተለው ጎርፍ መኖሪያ ቤቶችን ማጥለቅለቁን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር አስታውቋል። በርካታ ሰዎች የደረሱበት እንደማይታወቅም የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ሚኒስቴር መስሪያቤቱ እላንት እሁድ በሰጠው መግለጫ አርባት የተሰኘው ግድብ መደርመሱን እና ከአደጋው መውጫ ያጡ ሰዎችን ለመርዳት እርዳታ ወደአካባቢው መላኩን አስታውቋል። መግለጫው አክሎ በጎርፍ አደጋው ቢያንስ አራት ሰዎች መሞታቸውን የገለጸ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-27 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በዶር. ደብረ ጽዮን የሚመራው ህወሓት የጊዜያዊ አስተዳደሩን ሹሞች “አልቀበልም” አለ
    ለሁለት ከተከፈለው የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) አመራር አንዱ የኾነው፣ በዶር. ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው ቡድን፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ፣ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም. የሾሟቸውን ሁለት የዞን አስተዳዳሪዎች እንደማይቀበል አስታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ዐዲስ ዋና አስተዳዳሪዎችን የሾሙት፣ በምክትል አስተዳዳሪዎች ሲመሩ ለቆዩት ለሰሜናዊ ምዕራብ እና ለደቡባዊ ምሥራቅ ትግራይ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (284385-284392 of 310266)
  • «
  • Prev
  • 35547
  • 35548
  • 35549
  • 35550
  • 35551
  • Next
  • »
© 2026 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory