• ሄቨን አወት፣ ካሚላት መህዲ፣ ሃና ላላንጎ፣ መዓዛ ካሳ፣ ፋጡማ ኡጋስ፣ አያንቱ ሙስጠፋ፣ አዳናዊት ይሄይስ፣ ጫልቱ አብዲ..... እነዚህ ሴቶች በተለያየ የዕድሜ፣ የማኅበረሰብ እና የኢኮኖሚ ደረጃ የሚገኙ ናቸው። ከመሃል አዲስ አበባ እስከ ምሥራቅ ሐረረጌ፣ ከባሕር ዳር እስከ ጂግጂጋ። ከሰባት ዓመቷ ሄቨን እስከ የሁለት ልጆች እናቷ አያንቱ ሁሉም የአሰቃቂ ፆታዊ ጥቃት ሰለባ ሆነዋል። እነዚህ ሴቶች አይተዋወቁም።. . . የደረሰባቸው ግፍ ግን ያመሳስላቸዋል።
    ሄቨን አወት፣ ካሚላት መህዲ፣ ሃና ላላንጎ፣ መዓዛ ካሳ፣ ፋጡማ ኡጋስ፣ አያንቱ ሙስጠፋ፣ አዳናዊት ይሄይስ፣ ጫልቱ አብዲ..... እነዚህ ሴቶች በተለያየ የዕድሜ፣ የማኅበረሰብ እና የኢኮኖሚ ደረጃ የሚገኙ ናቸው። ከመሃል አዲስ አበባ እስከ ምሥራቅ ሐረረጌ፣ ከባሕር ዳር እስከ ጂግጂጋ። ከሰባት ዓመቷ ሄቨን እስከ የሁለት ልጆች እናቷ አያንቱ ሁሉም የአሰቃቂ ፆታዊ ጥቃት ሰለባ ሆነዋል። እነዚህ ሴቶች አይተዋወቁም።. . . የደረሰባቸው ግፍ ግን ያመሳስላቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    ፆታዊ ጥቃት" “የሕግ ክፍተት” ወይስ “ማኅበረሰባዊ ቀውስ”? - BBC News አማርኛ
    ሄቨን አወት፣ ካሚላት መህዲ፣ ሃና ላላንጎ፣ መዓዛ ካሳ፣ ፋጡማ ኡጋስ፣ አያንቱ ሙስጠፋ፣ አዳናዊት ይሄይስ፣ ጫልቱ አብዲ..... እነዚህ ሴቶች በተለያየ የዕድሜ፣ የማኅበረሰብ እና የኢኮኖሚ ደረጃ የሚገኙ ናቸው። ከመሃል አዲስ አበባ እስከ ምሥራቅ ሐረረጌ፣ ከባሕር ዳር እስከ ጂግጂጋ። ከሰባት ዓመቷ ሄቨን እስከ የሁለት ልጆች እናቷ አያንቱ ሁሉም የአሰቃቂ ፆታዊ ጥቃት ሰለባ ሆነዋል። እነዚህ ሴቶች አይተዋወቁም።. . . የደረሰባቸው ግፍ ግን ያመሳስላቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ መንግሥት በየዓመቱ የሚያካሂደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አንድ አካል የሆነው የችግኝ ተከላ ሂደት በአንድ ቀን 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ በመላው አገሪቱ እየተካሄደ ነው። የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው በዛሬው ዕለት በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አማካይነት የሚተከሉት 600 ሚሊዮን ችግኞች ባለፉት አምስት ዓመታት በአገሪቱ የተተከሉትን ችግኞች ቁጥር ወደ 40 ቢሊየን ያደርሰዋል።
    የኢትዮጵያ መንግሥት በየዓመቱ የሚያካሂደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አንድ አካል የሆነው የችግኝ ተከላ ሂደት በአንድ ቀን 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ በመላው አገሪቱ እየተካሄደ ነው። የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው በዛሬው ዕለት በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አማካይነት የሚተከሉት 600 ሚሊዮን ችግኞች ባለፉት አምስት ዓመታት በአገሪቱ የተተከሉትን ችግኞች ቁጥር ወደ 40 ቢሊየን ያደርሰዋል።
    WWW.BBC.COM
    በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ መንግሥት በየዓመቱ የሚያካሂደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አንድ አካል የሆነው የችግኝ ተከላ ሂደት በአንድ ቀን 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ በመላው አገሪቱ እየተካሄደ ነው። የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው በዛሬው ዕለት በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አማካይነት የሚተከሉት 600 ሚሊዮን ችግኞች ባለፉት አምስት ዓመታት በአገሪቱ የተተከሉትን ችግኞች ቁጥር ወደ 40 ቢሊየን ያደርሰዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • አምና በውድድሩ ማብቂያ ላይ አርሰናል በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በቪላ ባይሸነፍ ኖሮ የ20 ዓመታት የዋንጫ ፍላጎቱ ምላሽ ያገኝ ነበር።
    ይህ ብቻ አይደለም አምና አርሰናል በደርሶ መልስ ጨዋታ የተሸነፈው በቪላ ነበር። የቢቢሲ የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን “ይህን ጨዋታ እስክመለከት ድረስ በጉጉት ነው የምጠብቀው” ይላል። ዩናይትድም ቢሆን ቀደም ባለው ዓመት የውድድር ዘመን መጀመሪያ ላይ ወደ ብራይተን ባቀኑ ወቅት የደረሰበት ከባድ ሽንፈት የሚታወስ ነው። ክሪስ ሱተን የ2024/25 የውድድር ዓመት የሁለተኛ ሳምንት የጨዋታ ግምቶችን እንደሚከተለው ሰጥቷል።
    አምና በውድድሩ ማብቂያ ላይ አርሰናል በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በቪላ ባይሸነፍ ኖሮ የ20 ዓመታት የዋንጫ ፍላጎቱ ምላሽ ያገኝ ነበር። ይህ ብቻ አይደለም አምና አርሰናል በደርሶ መልስ ጨዋታ የተሸነፈው በቪላ ነበር። የቢቢሲ የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን “ይህን ጨዋታ እስክመለከት ድረስ በጉጉት ነው የምጠብቀው” ይላል። ዩናይትድም ቢሆን ቀደም ባለው ዓመት የውድድር ዘመን መጀመሪያ ላይ ወደ ብራይተን ባቀኑ ወቅት የደረሰበት ከባድ ሽንፈት የሚታወስ ነው። ክሪስ ሱተን የ2024/25 የውድድር ዓመት የሁለተኛ ሳምንት የጨዋታ ግምቶችን እንደሚከተለው ሰጥቷል።
    WWW.BBC.COM
    አርሰናል ቪላን አሸንፎ የአምናውን ቁጭት ይወጣል? ዩናይትድስ የብራይተን ጫናን ይቋቋማል? - BBC News አማርኛ
    አምና በውድድሩ ማብቂያ ላይ አርሰናል በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በቪላ ባይሸነፍ ኖሮ የ20 ዓመታት የዋንጫ ፍላጎቱ ምላሽ ያገኝ ነበር። ይህ ብቻ አይደለም አምና አርሰናል በደርሶ መልስ ጨዋታ የተሸነፈው በቪላ ነበር። የቢቢሲ የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን “ይህን ጨዋታ እስክመለከት ድረስ በጉጉት ነው የምጠብቀው” ይላል። ዩናይትድም ቢሆን ቀደም ባለው ዓመት የውድድር ዘመን መጀመሪያ ላይ ወደ ብራይተን ባቀኑ ወቅት የደረሰበት ከባድ ሽንፈት የሚታወስ ነው። ክሪስ ሱተን የ2024/25 የውድድር ዓመት የሁለተኛ ሳምንት የጨዋታ ግምቶችን እንደሚከተለው ሰጥቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • አርባ ሚሊዮን ዶላር ሊያወጣ ይችላል የተባለ እስካሁን በዓለም ላይ ከተገኙ ግዙፍ የአልማዝ ማዕድናት መካከል አንዱ በአፍሪካዊቷ አገር ቦትስዋና ውስጥ ተገኘ።
    አርባ ሚሊዮን ዶላር ሊያወጣ ይችላል የተባለ እስካሁን በዓለም ላይ ከተገኙ ግዙፍ የአልማዝ ማዕድናት መካከል አንዱ በአፍሪካዊቷ አገር ቦትስዋና ውስጥ ተገኘ።
    WWW.BBC.COM
    40 ሚሊዮን ዶላር ሊያወጣ የሚችል የዓለማችን 2ኛው ግዙፍ አልማዝ ቦትስዋና ውስጥ ተገኘ - BBC News አማርኛ
    አርባ ሚሊዮን ዶላር ሊያወጣ ይችላል የተባለ እስካሁን በዓለም ላይ ከተገኙ ግዙፍ የአልማዝ ማዕድናት መካከል አንዱ በአፍሪካዊቷ አገር ቦትስዋና ውስጥ ተገኘ።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ነቀታዩ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ሆነው በይፋ ተሰየሙ።
    የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ነቀታዩ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ሆነው በይፋ ተሰየሙ።
    WWW.BBC.COM
    ካማላ ሃሪስ ለቀጣዩ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በይፋ የዴሞክራቶች ዕጩ ሆነው ቀረቡ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ነቀታዩ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ሆነው በይፋ ተሰየሙ።
    0 Comments 0 Shares
  • ቢቢሲ ባደረገው ምርመራ በርካታ የኤክስ ገፆች የጦር መሣሪያ በየመኒ እና ሳዑዲ ሪያል ለመሸጥ ሲያስተዋውቁ መመልከት ችሏል።
    ቢቢሲ ባደረገው ምርመራ በርካታ የኤክስ ገፆች የጦር መሣሪያ በየመኒ እና ሳዑዲ ሪያል ለመሸጥ ሲያስተዋውቁ መመልከት ችሏል።
    WWW.BBC.COM
    የየመን የጦር መሣሪያ ነጋዴዎች ከክላሽ እስከ ቦምብ ትዊተር ላይ እየሸጡ እንደሆነ ተደረሰበት - BBC News አማርኛ
    ቢቢሲ ባደረገው ምርመራ በርካታ የኤክስ ገፆች የጦር መሣሪያ በየመኒ እና ሳዑዲ ሪያል ለመሸጥ ሲያስተዋውቁ መመልከት ችሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከአንድ ዓመት በፊት በአይነኬው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ላይ አመጽ በማስነሳት ለሰዓታት የቆየ ፈተና ደቅኖ የነበረው ቅጥረኛው ተዋጊ ቡድን ቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ከሞተ አንድ ዓመት ሆነው። ቢቢሲ የቡድኑን የቀድሞ ተዋጊዎች እና ከቫግነር ጋር ቅርበት ያላቸውን ሰዎች በማናገር ለጥቂት ሰዓታት ከቆየው አመጹ በኋላ በአውሮፕላን አደጋ በድንገተኛ ሁኔታ ሕይወቱ ያለፈው መሪው ከሞተ በኋላ ቡድኑ ስላለበት ሁኔታ ቃኝቷል።
    ከአንድ ዓመት በፊት በአይነኬው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ላይ አመጽ በማስነሳት ለሰዓታት የቆየ ፈተና ደቅኖ የነበረው ቅጥረኛው ተዋጊ ቡድን ቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ከሞተ አንድ ዓመት ሆነው። ቢቢሲ የቡድኑን የቀድሞ ተዋጊዎች እና ከቫግነር ጋር ቅርበት ያላቸውን ሰዎች በማናገር ለጥቂት ሰዓታት ከቆየው አመጹ በኋላ በአውሮፕላን አደጋ በድንገተኛ ሁኔታ ሕይወቱ ያለፈው መሪው ከሞተ በኋላ ቡድኑ ስላለበት ሁኔታ ቃኝቷል።
    WWW.BBC.COM
    የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ‘ቫግነር’ መሪው ከሞተ በኋላ ታጣቂዎቹ የት ደረሱ? - BBC News አማርኛ
    ከአንድ ዓመት በፊት በአይነኬው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ላይ አመጽ በማስነሳት ለሰዓታት የቆየ ፈተና ደቅኖ የነበረው ቅጥረኛው ተዋጊ ቡድን ቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ከሞተ አንድ ዓመት ሆነው። ቢቢሲ የቡድኑን የቀድሞ ተዋጊዎች እና ከቫግነር ጋር ቅርበት ያላቸውን ሰዎች በማናገር ለጥቂት ሰዓታት ከቆየው አመጹ በኋላ በአውሮፕላን አደጋ በድንገተኛ ሁኔታ ሕይወቱ ያለፈው መሪው ከሞተ በኋላ ቡድኑ ስላለበት ሁኔታ ቃኝቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ባለፈው ሳምንት ኬንያ ውስጥ በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የተወሰዱት ሁለት የኮሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች፤ መንግስት “ሸኔ” እያለ በሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት “ታግተው ለአልሸባብ ተላልፈው መሰጠታቸውን” የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ገለጸ።
    ታጣቂ ቡድኑ፤ በሶማሊያ ከሚንቀሳቀሰው አልሸባብ ጋር “ቀጥታ ግንኙነት አለው” ሲልም ከስሷል።
    ባለፈው ሳምንት ኬንያ ውስጥ በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ የተወሰዱት ሁለት የኮሪያ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች፤ መንግስት “ሸኔ” እያለ በሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት “ታግተው ለአልሸባብ ተላልፈው መሰጠታቸውን” የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ገለጸ። ታጣቂ ቡድኑ፤ በሶማሊያ ከሚንቀሳቀሰው አልሸባብ ጋር “ቀጥታ ግንኙነት አለው” ሲልም ከስሷል።
    WWW.BBC.COM
    የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ሁለት ኮሪያውያንን “አግቶ ለአልሸባብ ሰጥቷል” ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰሰ - BBC News አማርኛ