• በቀላል ሕክምና ከሚድነው የአሜባ በሽታ ይህ የተለየ ነው። በተበከለ ውሃ ውስጥ ከሚራቡ ተህዋሲያን ተነስቶ ወደ ሰው አካል የሚገባው ይህ የአሜባ ዓይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለሞት ሊያበቃ ይችላል። በዚህ በሽታ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሳይታወቅ ለሞት ተዳርገዋል።
    በቀላል ሕክምና ከሚድነው የአሜባ በሽታ ይህ የተለየ ነው። በተበከለ ውሃ ውስጥ ከሚራቡ ተህዋሲያን ተነስቶ ወደ ሰው አካል የሚገባው ይህ የአሜባ ዓይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለሞት ሊያበቃ ይችላል። በዚህ በሽታ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሳይታወቅ ለሞት ተዳርገዋል።
    WWW.BBC.COM
    አንጎልን ከጥቅም ውጪ ከሚያደርገው ገዳይ የአሜባ በሽታ የተረፈው ታዳጊ - BBC News አማርኛ
    በቀላል ሕክምና ከሚድነው የአሜባ በሽታ ይህ የተለየ ነው። በተበከለ ውሃ ውስጥ ከሚራቡ ተህዋሲያን ተነስቶ ወደ ሰው አካል የሚገባው ይህ የአሜባ ዓይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ አንጎልን ከጥቅም ውጪ በማድረግ ለሞት ሊያበቃ ይችላል። በዚህ በሽታ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሳይታወቅ ለሞት ተዳርገዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ሽፋሽፍት በተፈጥሯዊ ይዞታው ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። በዐይን በኩል የሚገባ አደገኛ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶችን ይከላከላል። ነገር ግን ሽፋሽፍትን ለማስረዘም የሚውሉ ቁሶች እና ማጣበቂያዎች ለዐይን ጤና ጠንቅ የመሆን ሰፊ ዕድል አላቸው። የዐይን ሽፋሽፍትን በማስረዘም ሂደት ምን ችግር ሊያጋጥመን ይችላል?
    ሽፋሽፍት በተፈጥሯዊ ይዞታው ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። በዐይን በኩል የሚገባ አደገኛ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶችን ይከላከላል። ነገር ግን ሽፋሽፍትን ለማስረዘም የሚውሉ ቁሶች እና ማጣበቂያዎች ለዐይን ጤና ጠንቅ የመሆን ሰፊ ዕድል አላቸው። የዐይን ሽፋሽፍትን በማስረዘም ሂደት ምን ችግር ሊያጋጥመን ይችላል?
    WWW.BBC.COM
    አደገኛ ጉዳትን የሚያስከትለው የሴቶች የዐይን ሽፋሽፍት መቀጠል - BBC News አማርኛ
    ሽፋሽፍት በተፈጥሯዊ ይዞታው ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። በዐይን በኩል የሚገባ አደገኛ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶችን ይከላከላል። ነገር ግን ሽፋሽፍትን ለማስረዘም የሚውሉ ቁሶች እና ማጣበቂያዎች ለዐይን ጤና ጠንቅ የመሆን ሰፊ ዕድል አላቸው። የዐይን ሽፋሽፍትን በማስረዘም ሂደት ምን ችግር ሊያጋጥመን ይችላል?
    0 Comments 0 Shares
  • የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለተኛውን ምዕራፍ የኮሪደር ልማት እንደ ኮዬ አደባባይ፣ ጎሮ እና ሰሚት ባሉ “የከተማዋ መግቢያ” እና “ማስፋፊያ ላይ በሚገኙ” አካባቢዎች ሊያከናውን ነው። 43 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ፤ ከሸገር ከተማ የኮሪደር ልማት ጋር “በማስተሳሰር” እንዲከናወን ታቅዷል።
    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለተኛውን ምዕራፍ የኮሪደር ልማት እንደ ኮዬ አደባባይ፣ ጎሮ እና ሰሚት ባሉ “የከተማዋ መግቢያ” እና “ማስፋፊያ ላይ በሚገኙ” አካባቢዎች ሊያከናውን ነው። 43 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ፤ ከሸገር ከተማ የኮሪደር ልማት ጋር “በማስተሳሰር” እንዲከናወን ታቅዷል።
    WWW.BBC.COM
    የአዲስ አበባ ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት “በከተማዋ መግቢያ” ቦታዎች ሊከናወን ነው - BBC News አማርኛ
    የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለተኛውን ምዕራፍ የኮሪደር ልማት እንደ ኮዬ አደባባይ፣ ጎሮ እና ሰሚት ባሉ “የከተማዋ መግቢያ” እና “ማስፋፊያ ላይ በሚገኙ” አካባቢዎች ሊያከናውን ነው። 43 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሁለተኛው ምዕራፍ ግንባታ፤ ከሸገር ከተማ የኮሪደር ልማት ጋር “በማስተሳሰር” እንዲከናወን ታቅዷል።
    0 Comments 0 Shares
  • በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ባለፉት ሦስት ሳምንታት ልጆቻቸውን ቀንበር አሸክመው እና በማኅብረሰቡ ክብር ያላቸውን ዕቃዎች ይዞ ባልተለመደ ሁኔታ አደባባይ ወጥቷል።
    በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ባለፉት ሦስት ሳምንታት ልጆቻቸውን ቀንበር አሸክመው እና በማኅብረሰቡ ክብር ያላቸውን ዕቃዎች ይዞ ባልተለመደ ሁኔታ አደባባይ ወጥቷል።
    WWW.BBC.COM
    የሰላሌ ሕዝብ ልጆቹን ቀንበር አሸክሞ ‘የክብር’ ዕቃዎች ይዞ ለምን አደባባይ ወጣ? - BBC News አማርኛ
    በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ባለፉት ሦስት ሳምንታት ልጆቻቸውን ቀንበር አሸክመው እና በማኅብረሰቡ ክብር ያላቸውን ዕቃዎች ይዞ ባልተለመደ ሁኔታ አደባባይ ወጥቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ስማቸው በአጭሩ ሲጠራ ኤምቢኤስ የሚባሉት ሞሐመድ ቢን ሰልማን አባታቸው ንጉሥ እርሳቸው ደግሞ ልዑል አልጋ ወራሽ የሆኑት ገና በ29 ዓመታቸው ነበር። በወቅቱ ኤምቢኤስ ዕድሜያቸው ለጋ ቢሆንም ለአገራቸው ሳዑዲ ትልቅ ሕልም ሰንቀዋል። ይሁን እንጂ ኤምቢኤስ በሳዑዲ ንጉሥውያን ቤተሰብ ውስጥ እርሳቸው ሥልጣን እንዳይዙ የሚገዳድር ኃይል እንደሚኖር ያውቁ ነበር።
    ስማቸው በአጭሩ ሲጠራ ኤምቢኤስ የሚባሉት ሞሐመድ ቢን ሰልማን አባታቸው ንጉሥ እርሳቸው ደግሞ ልዑል አልጋ ወራሽ የሆኑት ገና በ29 ዓመታቸው ነበር። በወቅቱ ኤምቢኤስ ዕድሜያቸው ለጋ ቢሆንም ለአገራቸው ሳዑዲ ትልቅ ሕልም ሰንቀዋል። ይሁን እንጂ ኤምቢኤስ በሳዑዲ ንጉሥውያን ቤተሰብ ውስጥ እርሳቸው ሥልጣን እንዳይዙ የሚገዳድር ኃይል እንደሚኖር ያውቁ ነበር።
    WWW.BBC.COM
    ሳዑዲ አረቢያን ስለሚያሽከረክሩት ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሰልማን ያልተሰሙ እውነታዎች - BBC News አማርኛ
    ስማቸው በአጭሩ ሲጠራ ኤምቢኤስ የሚባሉት ሞሐመድ ቢን ሰልማን አባታቸው ንጉሥ እርሳቸው ደግሞ ልዑል አልጋ ወራሽ የሆኑት ገና በ29 ዓመታቸው ነበር። በወቅቱ ኤምቢኤስ ዕድሜያቸው ለጋ ቢሆንም ለአገራቸው ሳዑዲ ትልቅ ሕልም ሰንቀዋል። ይሁን እንጂ ኤምቢኤስ በሳዑዲ ንጉሥውያን ቤተሰብ ውስጥ እርሳቸው ሥልጣን እንዳይዙ የሚገዳድር ኃይል እንደሚኖር ያውቁ ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የክልሉ መንግሥት መዋቅሮች የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት የማያውቀውን ስብሰባ እንዳያደርጉ አዘዙ።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የክልሉ መንግሥት መዋቅሮች የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት የማያውቀውን ስብሰባ እንዳያደርጉ አዘዙ።
    WWW.BBC.COM
    አቶ ጌታቸው የትግራይ ክልል መዋቅሮች ጽህፈት ቤታቸው የማያውቀውን ስብሰባ እንዳያደርጉ አዘዙ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የክልሉ መንግሥት መዋቅሮች የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት የማያውቀውን ስብሰባ እንዳያደርጉ አዘዙ።
    0 Comments 0 Shares
  • በእስራኤል እና በሔዝቦላህ መካከል ሊቀሰቀስ የሚችል የጦርነት ዳመና አያንዣበበባት ባለችው ሊባኖስ ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን የቤት ሠራተኞች ጭንቅ ውስጥ ይገኛሉ። ከአገሪቱ ለቀው እንዳይወጡ አሠሪዎቻቸው ፓስፖርታቸውን ይዘውባቸዋል። ፓስፖርታቸው ቢኖር እንኳን ከአገር መውጫ ቪዛ ለማግኘት ከአገሪቱ መንግሥት የመውጫ ቪዛ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። የአውሮፕላን ቲኬት ደግሞ በጣም ተወዷል።
    በእስራኤል እና በሔዝቦላህ መካከል ሊቀሰቀስ የሚችል የጦርነት ዳመና አያንዣበበባት ባለችው ሊባኖስ ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን የቤት ሠራተኞች ጭንቅ ውስጥ ይገኛሉ። ከአገሪቱ ለቀው እንዳይወጡ አሠሪዎቻቸው ፓስፖርታቸውን ይዘውባቸዋል። ፓስፖርታቸው ቢኖር እንኳን ከአገር መውጫ ቪዛ ለማግኘት ከአገሪቱ መንግሥት የመውጫ ቪዛ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። የአውሮፕላን ቲኬት ደግሞ በጣም ተወዷል።
    WWW.BBC.COM
    ከሌባኖስ መውጫው የጠፋቸው አፍሪካውያን፡ ‘ከአገር መውጣት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም’ - BBC News አማርኛ
    በእስራኤል እና በሔዝቦላህ መካከል ሊቀሰቀስ የሚችል የጦርነት ዳመና አያንዣበበባት ባለችው ሊባኖስ ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን የቤት ሠራተኞች ጭንቅ ውስጥ ይገኛሉ። ከአገሪቱ ለቀው እንዳይወጡ አሠሪዎቻቸው ፓስፖርታቸውን ይዘውባቸዋል። ፓስፖርታቸው ቢኖር እንኳን ከአገር መውጫ ቪዛ ለማግኘት ከአገሪቱ መንግሥት የመውጫ ቪዛ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። የአውሮፕላን ቲኬት ደግሞ በጣም ተወዷል።
    0 Comments 0 Shares
  • እውቋ ደምጻዊት እና ተዋናይት ጄኔፈር ሎፔዝ ከሁለት ዓመታት የትዳር ቆይታ በኋላ ከሆሊዉድ ተዋናዩ ቤን አፍሌክ ጋር ለመፋታት ለፍርድ ቤት ማመልከቻ አስገባች።
    እውቋ ደምጻዊት እና ተዋናይት ጄኔፈር ሎፔዝ ከሁለት ዓመታት የትዳር ቆይታ በኋላ ከሆሊዉድ ተዋናዩ ቤን አፍሌክ ጋር ለመፋታት ለፍርድ ቤት ማመልከቻ አስገባች።
    WWW.BBC.COM
    ጄኔፈር ሎፔዝ በአራተኛ ፍቺዋ ከቤን አፍሌክ ጋር ልትለያይ ነው - BBC News አማርኛ
    እውቋ ደምጻዊት እና ተዋናይት ጄኔፈር ሎፔዝ ከሁለት ዓመታት የትዳር ቆይታ በኋላ ከሆሊዉድ ተዋናዩ ቤን አፍሌክ ጋር ለመፋታት ለፍርድ ቤት ማመልከቻ አስገባች።
    0 Comments 0 Shares