የፓኪስታን ፓርላማ ችግር ገጥሞታል።
የችግሩ ምንጭ ታዲያ የምክር ቤት አባላቱ አይደሉም። ችግሩ ያለው የምክር ቤት አባላትን እያሸበሩ ያሉት እና የፓርላማ ሕንጻውን መፈንጫቸው ያደረጉት አይጦች ናቸው። ግዙፍ አይጦች።

0 Comments
0 Shares