• አመራሩ ለሁለት የተከፈለበት ህወሓት በምርጫ ቦርድ ዕውቅናን ሳያገኝ ለቀናት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤልን (ዶ/ር) በሊቀመንበርነት እንዲቀጥሉ መምረጡን አስታወቀ። ሕጋዊውን ሂደት የተከተለ አይደለም በሚል ከ14ኛው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ እራሳቸውን ያገለሉት የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም በርካታ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሌሎች ተተክተዋል።
    አመራሩ ለሁለት የተከፈለበት ህወሓት በምርጫ ቦርድ ዕውቅናን ሳያገኝ ለቀናት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤልን (ዶ/ር) በሊቀመንበርነት እንዲቀጥሉ መምረጡን አስታወቀ። ሕጋዊውን ሂደት የተከተለ አይደለም በሚል ከ14ኛው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ እራሳቸውን ያገለሉት የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም በርካታ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሌሎች ተተክተዋል።
    WWW.BBC.COM
    ዕውቅና ያላገኘው እና የተከፋፈለው ህወሓት ደብረጽዮንን ሊቀ መንበሩ አድርጎ መረጠ - BBC News አማርኛ
    አመራሩ ለሁለት የተከፈለበት ህወሓት በምርጫ ቦርድ ዕውቅናን ሳያገኝ ለቀናት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤልን (ዶ/ር) በሊቀመንበርነት እንዲቀጥሉ መምረጡን አስታወቀ። ሕጋዊውን ሂደት የተከተለ አይደለም በሚል ከ14ኛው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ እራሳቸውን ያገለሉት የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም በርካታ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሌሎች ተተክተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኤርትራ ነጻ አገር መሆኗን ተከትሎ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር፣ ሰፊ መሬት እና እያደገ በመሄድ ላይ ያለ ምጣኔ ሀብት ያላት ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሆናለች። በጦርነት ምክንያት ሁለቱ አገራት ለአስርታት ፍጥጫ ውስጥ ከቆዩ በኋላ ግንኙነታቸው ተሻሽሎ የነበረ ቢሆንም፣ የአሰብ ወደብ ከዜና ባሻገር ለኢትዮጵያ አገልግሎት ሳይሰጥ ቆይቷል። ይህ ለሁለቱ አገራት ጠቃሚ የሆነው የወደብ አገልግሎት ለምን እውን ሳይሆን ቀረ?
    ኤርትራ ነጻ አገር መሆኗን ተከትሎ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር፣ ሰፊ መሬት እና እያደገ በመሄድ ላይ ያለ ምጣኔ ሀብት ያላት ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሆናለች። በጦርነት ምክንያት ሁለቱ አገራት ለአስርታት ፍጥጫ ውስጥ ከቆዩ በኋላ ግንኙነታቸው ተሻሽሎ የነበረ ቢሆንም፣ የአሰብ ወደብ ከዜና ባሻገር ለኢትዮጵያ አገልግሎት ሳይሰጥ ቆይቷል። ይህ ለሁለቱ አገራት ጠቃሚ የሆነው የወደብ አገልግሎት ለምን እውን ሳይሆን ቀረ?
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ ለምን የአሰብ ወደብን ልትጠቀም አልቻለችም? - BBC News አማርኛ
    ኤርትራ ነጻ አገር መሆኗን ተከትሎ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር፣ ሰፊ መሬት እና እያደገ በመሄድ ላይ ያለ ምጣኔ ሀብት ያላት ኢትዮጵያ ወደብ አልባ ሆናለች። በጦርነት ምክንያት ሁለቱ አገራት ለአስርታት ፍጥጫ ውስጥ ከቆዩ በኋላ ግንኙነታቸው ተሻሽሎ የነበረ ቢሆንም፣ የአሰብ ወደብ ከዜና ባሻገር ለኢትዮጵያ አገልግሎት ሳይሰጥ ቆይቷል። ይህ ለሁለቱ አገራት ጠቃሚ የሆነው የወደብ አገልግሎት ለምን እውን ሳይሆን ቀረ?
    0 Comments 0 Shares
  • በታንዛንያ በደቦ የተደፈረችን ሴት ከወሲብ ንግድ ጋር በማያያዝ አስተያየት የሰጡት የፖሊስ ኮማንደር ከኃላፊነታቸው ተነስተው ወደ ሌላ ስፍራ ተዛወሩ።
    በታንዛንያ በደቦ የተደፈረችን ሴት ከወሲብ ንግድ ጋር በማያያዝ አስተያየት የሰጡት የፖሊስ ኮማንደር ከኃላፊነታቸው ተነስተው ወደ ሌላ ስፍራ ተዛወሩ።
    WWW.BBC.COM
    በታንዛንያ በደቦ የተደፈረችን ሴት ከወሲብ ንግድ ጋር ያያዙት ፖሊስ ከኃላፊነት ተነሱ - BBC News አማርኛ
    በታንዛንያ በደቦ የተደፈረችን ሴት ከወሲብ ንግድ ጋር በማያያዝ አስተያየት የሰጡት የፖሊስ ኮማንደር ከኃላፊነታቸው ተነስተው ወደ ሌላ ስፍራ ተዛወሩ።
    0 Comments 0 Shares
  • ሰቢኤል እንዳለው የባንኩ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍል ኃላፊ የሆኑት ሙሳብ ሙስላም እሑድ ዕለት ነው “ባልታወቁ ሰዎች” ከመኖሪያ ቤታቸው ታፍነው የተወሰዱት።
    ሰቢኤል እንዳለው የባንኩ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍል ኃላፊ የሆኑት ሙሳብ ሙስላም እሑድ ዕለት ነው “ባልታወቁ ሰዎች” ከመኖሪያ ቤታቸው ታፍነው የተወሰዱት።
    WWW.BBC.COM
    የሊቢያው ማዕከላዊ ባንክ ባለሥልጣን ከእገታ መለቀቃቸውን ተከትሎ ባንኩ ሥራ ጀመረ - BBC News አማርኛ
    ሰቢኤል እንዳለው የባንኩ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ክፍል ኃላፊ የሆኑት ሙሳብ ሙስላም እሑድ ዕለት ነው “ባልታወቁ ሰዎች” ከመኖሪያ ቤታቸው ታፍነው የተወሰዱት።
    0 Comments 0 Shares
  • የአየር ማረፊያው ባለሥልጣናት የጠፋውን መቀስ ለማግኘት ብዙ አሰሳ ካደረጉ በኋላ በበነጋው እዚያው ጠፋ የተባለበት ሱቅ ውስጥ ተገኝቷል።
    የአየር ማረፊያው ባለሥልጣናት የጠፋውን መቀስ ለማግኘት ብዙ አሰሳ ካደረጉ በኋላ በበነጋው እዚያው ጠፋ የተባለበት ሱቅ ውስጥ ተገኝቷል።
    WWW.BBC.COM
    በጃፓኑ አየር ማረፊያ መቀስ በመጥፋቱ ምክንያቱ በርካታ በረራዎች ተሰረዙ - BBC News አማርኛ
    የአየር ማረፊያው ባለሥልጣናት የጠፋውን መቀስ ለማግኘት ብዙ አሰሳ ካደረጉ በኋላ በበነጋው እዚያው ጠፋ የተባለበት ሱቅ ውስጥ ተገኝቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ካለፈው ሳምንት ማብቂያ ወዲህ ባሉት ቀናት ‘የፋኖ ታጣቂዎች መልዕክት አስተላልፈዋል’ በሚል የክልሉ መቀመጫ የሆነችውን ባሕር ዳር ከተማን ጨምሮ በሌሎች ዋና ዋና ከተሞች የዕለተ ተዕለት እንቅስቃሴዎች መስተጓጎላቸውን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል። በአንዳንድ ከተሞችም የተኩስ ልውውጥ እንደነበር ቢቢሲ ከነዋሪዎች ሰምቷል።
    ካለፈው ሳምንት ማብቂያ ወዲህ ባሉት ቀናት ‘የፋኖ ታጣቂዎች መልዕክት አስተላልፈዋል’ በሚል የክልሉ መቀመጫ የሆነችውን ባሕር ዳር ከተማን ጨምሮ በሌሎች ዋና ዋና ከተሞች የዕለተ ተዕለት እንቅስቃሴዎች መስተጓጎላቸውን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል። በአንዳንድ ከተሞችም የተኩስ ልውውጥ እንደነበር ቢቢሲ ከነዋሪዎች ሰምቷል።
    WWW.BBC.COM
    ባለፉት ቀናት ውጥረት ውስጥ የገቡት አንዳንድ የአማራ ክልል ዋና ዋና ከተሞች ሰሞናዊ ሁኔታ - BBC News አማርኛ
    ካለፈው ሳምንት ማብቂያ ወዲህ ባሉት ቀናት ‘የፋኖ ታጣቂዎች መልዕክት አስተላልፈዋል’ በሚል የክልሉ መቀመጫ የሆነችውን ባሕር ዳር ከተማን ጨምሮ በሌሎች ዋና ዋና ከተሞች የዕለተ ተዕለት እንቅስቃሴዎች መስተጓጎላቸውን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል። በአንዳንድ ከተሞችም የተኩስ ልውውጥ እንደነበር ቢቢሲ ከነዋሪዎች ሰምቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • Hailemichael Tewodros - Sadulaye | ሃይለሚካኤል ቴዎድሮስ - ሳዱላዬ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Hailemichael Tewodros - Sadulaye | ሃይለሚካኤል ቴዎድሮስ - ሳዱላዬ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Firaa'ol Mogos - Koottu Mee - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    Firaa'ol Mogos - Koottu Mee - New Ethiopian Oromo Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares