አመራሩ ለሁለት የተከፈለበት ህወሓት በምርጫ ቦርድ ዕውቅናን ሳያገኝ ለቀናት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤልን (ዶ/ር) በሊቀመንበርነት እንዲቀጥሉ መምረጡን አስታወቀ። ሕጋዊውን ሂደት የተከተለ አይደለም በሚል ከ14ኛው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ እራሳቸውን ያገለሉት የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም በርካታ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሌሎች ተተክተዋል።

WWW.BBC.COM
ዕውቅና ያላገኘው እና የተከፋፈለው ህወሓት ደብረጽዮንን ሊቀ መንበሩ አድርጎ መረጠ - BBC News አማርኛ
አመራሩ ለሁለት የተከፈለበት ህወሓት በምርጫ ቦርድ ዕውቅናን ሳያገኝ ለቀናት ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤው ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤልን (ዶ/ር) በሊቀመንበርነት እንዲቀጥሉ መምረጡን አስታወቀ። ሕጋዊውን ሂደት የተከተለ አይደለም በሚል ከ14ኛው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ እራሳቸውን ያገለሉት የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም በርካታ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በሌሎች ተተክተዋል።
0 Comments 0 Shares