• የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የክልሉ መንግሥት መዋቅሮች የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት የማያውቀውን ስብሰባ እንዳያደርጉ አዘዙ።
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የክልሉ መንግሥት መዋቅሮች የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት የማያውቀውን ስብሰባ እንዳያደርጉ አዘዙ።
    WWW.BBC.COM
    አቶ ጌታቸው የትግራይ ክልል መዋቅሮች ጽህፈት ቤታቸው የማያውቀውን ስብሰባ እንዳያደርጉ አዘዙ - BBC News አማርኛ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የክልሉ መንግሥት መዋቅሮች የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት የማያውቀውን ስብሰባ እንዳያደርጉ አዘዙ።
    0 Comments 0 Shares
  • በእስራኤል እና በሔዝቦላህ መካከል ሊቀሰቀስ የሚችል የጦርነት ዳመና አያንዣበበባት ባለችው ሊባኖስ ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን የቤት ሠራተኞች ጭንቅ ውስጥ ይገኛሉ። ከአገሪቱ ለቀው እንዳይወጡ አሠሪዎቻቸው ፓስፖርታቸውን ይዘውባቸዋል። ፓስፖርታቸው ቢኖር እንኳን ከአገር መውጫ ቪዛ ለማግኘት ከአገሪቱ መንግሥት የመውጫ ቪዛ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። የአውሮፕላን ቲኬት ደግሞ በጣም ተወዷል።
    በእስራኤል እና በሔዝቦላህ መካከል ሊቀሰቀስ የሚችል የጦርነት ዳመና አያንዣበበባት ባለችው ሊባኖስ ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን የቤት ሠራተኞች ጭንቅ ውስጥ ይገኛሉ። ከአገሪቱ ለቀው እንዳይወጡ አሠሪዎቻቸው ፓስፖርታቸውን ይዘውባቸዋል። ፓስፖርታቸው ቢኖር እንኳን ከአገር መውጫ ቪዛ ለማግኘት ከአገሪቱ መንግሥት የመውጫ ቪዛ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። የአውሮፕላን ቲኬት ደግሞ በጣም ተወዷል።
    WWW.BBC.COM
    ከሌባኖስ መውጫው የጠፋቸው አፍሪካውያን፡ ‘ከአገር መውጣት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም’ - BBC News አማርኛ
    በእስራኤል እና በሔዝቦላህ መካከል ሊቀሰቀስ የሚችል የጦርነት ዳመና አያንዣበበባት ባለችው ሊባኖስ ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን የቤት ሠራተኞች ጭንቅ ውስጥ ይገኛሉ። ከአገሪቱ ለቀው እንዳይወጡ አሠሪዎቻቸው ፓስፖርታቸውን ይዘውባቸዋል። ፓስፖርታቸው ቢኖር እንኳን ከአገር መውጫ ቪዛ ለማግኘት ከአገሪቱ መንግሥት የመውጫ ቪዛ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። የአውሮፕላን ቲኬት ደግሞ በጣም ተወዷል።
    0 Comments 0 Shares
  • እውቋ ደምጻዊት እና ተዋናይት ጄኔፈር ሎፔዝ ከሁለት ዓመታት የትዳር ቆይታ በኋላ ከሆሊዉድ ተዋናዩ ቤን አፍሌክ ጋር ለመፋታት ለፍርድ ቤት ማመልከቻ አስገባች።
    እውቋ ደምጻዊት እና ተዋናይት ጄኔፈር ሎፔዝ ከሁለት ዓመታት የትዳር ቆይታ በኋላ ከሆሊዉድ ተዋናዩ ቤን አፍሌክ ጋር ለመፋታት ለፍርድ ቤት ማመልከቻ አስገባች።
    WWW.BBC.COM
    ጄኔፈር ሎፔዝ በአራተኛ ፍቺዋ ከቤን አፍሌክ ጋር ልትለያይ ነው - BBC News አማርኛ
    እውቋ ደምጻዊት እና ተዋናይት ጄኔፈር ሎፔዝ ከሁለት ዓመታት የትዳር ቆይታ በኋላ ከሆሊዉድ ተዋናዩ ቤን አፍሌክ ጋር ለመፋታት ለፍርድ ቤት ማመልከቻ አስገባች።
    0 Comments 0 Shares
  • የፓኪስታን ፓርላማ ችግር ገጥሞታል።
    የችግሩ ምንጭ ታዲያ የምክር ቤት አባላቱ አይደሉም። ችግሩ ያለው የምክር ቤት አባላትን እያሸበሩ ያሉት እና የፓርላማ ሕንጻውን መፈንጫቸው ያደረጉት አይጦች ናቸው። ግዙፍ አይጦች።
    የፓኪስታን ፓርላማ ችግር ገጥሞታል። የችግሩ ምንጭ ታዲያ የምክር ቤት አባላቱ አይደሉም። ችግሩ ያለው የምክር ቤት አባላትን እያሸበሩ ያሉት እና የፓርላማ ሕንጻውን መፈንጫቸው ያደረጉት አይጦች ናቸው። ግዙፍ አይጦች።
    WWW.BBC.COM
    የፓኪስታን ፓርላማ “ድመቶች እንኳ በሚፈሯቸው” ግዙፍ አይጦች ተወረረ - BBC News አማርኛ
    የፓኪስታን ፓርላማ ችግር ገጥሞታል። የችግሩ ምንጭ ታዲያ የምክር ቤት አባላቱ አይደሉም። ችግሩ ያለው የምክር ቤት አባላትን እያሸበሩ ያሉት እና የፓርላማ ሕንጻውን መፈንጫቸው ያደረጉት አይጦች ናቸው። ግዙፍ አይጦች።
    0 Comments 0 Shares
  • የሰባት ዓመቷ ሄቨን አወት ተደፍራ በአረመኔያዊ ሁኔታ በቤት አከራይዋ ግለሰብ መገደሏ በርካቶችን አስደንግጧል እንዲሁም አስቆጥቷል። የሁለተኛ ክፍል ተማሪ የነበረችው ሄቨንን በመድፈር በዘግናኝ ሁኔታ የገደላት የሦስት ልጆች አባት ጌትነት ባዬ የተበየነበት ፍርድ በአገሪቱ ውስጥ ቁጣን እንዲሁም ውግዘትን ፈጥሯል።
    የሰባት ዓመቷ ሄቨን አወት ተደፍራ በአረመኔያዊ ሁኔታ በቤት አከራይዋ ግለሰብ መገደሏ በርካቶችን አስደንግጧል እንዲሁም አስቆጥቷል። የሁለተኛ ክፍል ተማሪ የነበረችው ሄቨንን በመድፈር በዘግናኝ ሁኔታ የገደላት የሦስት ልጆች አባት ጌትነት ባዬ የተበየነበት ፍርድ በአገሪቱ ውስጥ ቁጣን እንዲሁም ውግዘትን ፈጥሯል።
    WWW.BBC.COM
    የሰባት ዓመቷን ሄቨን ደፍሮ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ ፍርድ የፈጠረው ቁጣ - BBC News አማርኛ
    የሰባት ዓመቷ ሄቨን አወት ተደፍራ በአረመኔያዊ ሁኔታ በቤት አከራይዋ ግለሰብ መገደሏ በርካቶችን አስደንግጧል እንዲሁም አስቆጥቷል። የሁለተኛ ክፍል ተማሪ የነበረችው ሄቨንን በመድፈር በዘግናኝ ሁኔታ የገደላት የሦስት ልጆች አባት ጌትነት ባዬ የተበየነበት ፍርድ በአገሪቱ ውስጥ ቁጣን እንዲሁም ውግዘትን ፈጥሯል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኬንያ ውስጥ ከ40 በላይ ሴቶችን በመግደል ተጠርጥሮ ተይዞ የነበረው ግለሰብ እና 12 ኤርትራውያን ከእስር ቤት ማምለጣቸውን ተከትሎ ፖሊስ ሰፊ አደን ማካሄድ መጀመሩን አስታወቀ።
    ኬንያ ውስጥ ከ40 በላይ ሴቶችን በመግደል ተጠርጥሮ ተይዞ የነበረው ግለሰብ እና 12 ኤርትራውያን ከእስር ቤት ማምለጣቸውን ተከትሎ ፖሊስ ሰፊ አደን ማካሄድ መጀመሩን አስታወቀ።
    WWW.BBC.COM
    42 ሴቶችን ገድሏል የተባለው ተጠርጣሪ እና 12 ኤርትራውያን ከናይሮቢ እስር ቤት አመለጡ - BBC News አማርኛ
    ኬንያ ውስጥ ከ40 በላይ ሴቶችን በመግደል ተጠርጥሮ ተይዞ የነበረው ግለሰብ እና 12 ኤርትራውያን ከእስር ቤት ማምለጣቸውን ተከትሎ ፖሊስ ሰፊ አደን ማካሄድ መጀመሩን አስታወቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • በሲሲሊ በተነሳ ማዕበል በሰጠመችው ቅንጡ መርከብ ተሳፍረው የነበሩ የዩኬ ቱጃሮች መጥፋታቸው ተነገረ።
    ከነዚህም ውስጥ የብሪቲሽ ቢል ጌት በመባል የሚታወቀው የቴክኖሎጂ ፈጣሪው ማይክ ሊንች፣በትሪሊዮኖች ዶላር የሚቆጣጠር ገንዘብ የሚያንቀሳቅሰው ሞርጋን ስታንሊ የተሰኘው አለም አቀፉ ባንክ ኃላፊ ጆናታን ብሉመር ይገኙበታል።

    በሲሲሊ በተነሳ ማዕበል በሰጠመችው ቅንጡ መርከብ ተሳፍረው የነበሩ የዩኬ ቱጃሮች መጥፋታቸው ተነገረ። ከነዚህም ውስጥ የብሪቲሽ ቢል ጌት በመባል የሚታወቀው የቴክኖሎጂ ፈጣሪው ማይክ ሊንች፣በትሪሊዮኖች ዶላር የሚቆጣጠር ገንዘብ የሚያንቀሳቅሰው ሞርጋን ስታንሊ የተሰኘው አለም አቀፉ ባንክ ኃላፊ ጆናታን ብሉመር ይገኙበታል።
    WWW.BBC.COM
    በሲሲሊ በሰጠመችው መርከብ ተሳፍረው የነበሩ የዩኬ ቱጃሮች መጥፋታቸው ተነገረ - BBC News አማርኛ
    በሲሲሊ በተነሳ ማዕበል በሰጠመችው ቅንጡ መርከብ ተሳፍረው የነበሩ የዩኬ ቱጃሮች መጥፋታቸው ተነገረ። ከነዚህም ውስጥ የብሪቲሽ ቢል ጌት በመባል የሚታወቀው የቴክኖሎጂ ፈጣሪው ማይክ ሊንች፣በትሪሊዮኖች ዶላር የሚቆጣጠር ገንዘብ የሚያንቀሳቅሰው ሞርጋን ስታንሊ የተሰኘው አለም አቀፉ ባንክ ኃላፊ ጆናታን ብሉመር ይገኙበታል።
    0 Comments 0 Shares
  • በቅርቡ የዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን በኢራን የበይነ መረብ መጥለፍ እንደተፈጸመበት አስታውቋል።ይህም የአሜሪካ ምርጫ የውጭ ጣልቃ ገብነቶች ሊገጥሙት እንደሚችሉ አንድ ማሳያ ነው።
    የምርጫው ውጤት በመላው ዓለም ተጽዕኖ ይኖረዋል። ስለዚህም ብዙ አገራት ጣልቃ በመግባት እጩዎቹን መደገፍ ወይም ማሰናክ ሊፈልጉ አልያም አሜሪካን ማወክ ሊፈልጉ ይችላሉ።
    በቅርቡ የዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን በኢራን የበይነ መረብ መጥለፍ እንደተፈጸመበት አስታውቋል።ይህም የአሜሪካ ምርጫ የውጭ ጣልቃ ገብነቶች ሊገጥሙት እንደሚችሉ አንድ ማሳያ ነው። የምርጫው ውጤት በመላው ዓለም ተጽዕኖ ይኖረዋል። ስለዚህም ብዙ አገራት ጣልቃ በመግባት እጩዎቹን መደገፍ ወይም ማሰናክ ሊፈልጉ አልያም አሜሪካን ማወክ ሊፈልጉ ይችላሉ።
    WWW.BBC.COM
    ኢራን፣ ሩሲያ እና ቻይና በአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ይገባሉ? - BBC News አማርኛ