• [Ethiopian Herald] What makes oil, or any other resource, a blessing or a curse is how that particular country manages to use it. And the benefits oil brings to Ethiopia far outweighs the risk of it.
    [Ethiopian Herald] What makes oil, or any other resource, a blessing or a curse is how that particular country manages to use it. And the benefits oil brings to Ethiopia far outweighs the risk of it.
    ALLAFRICA.COM
    Ethiopia: Oil Is Not a Curse
    What makes oil, or any other resource, a blessing or a curse is how that particular country manages to use it. And the benefits oil brings to Ethiopia far outweighs the risk of it.
    0 Comments 0 Shares
  • በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የመጀመሪያዎቹ 1መቶ የሥልጣን ቀናት ትልቁ ዲፕሎማሲያዊ ስኬታቸው፣ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ሰላም ሊያሰፍን የሚችል ስምምነት ማድረጋቸው እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
    በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የመጀመሪያዎቹ 1መቶ የሥልጣን ቀናት ትልቁ ዲፕሎማሲያዊ ስኬታቸው፣ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ሰላም ሊያሰፍን የሚችል ስምምነት ማድረጋቸው እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የጠ/ሚኒስትር አብይ አንድ መቶ የሥልጣን ቀናት ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ
    በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የመጀመሪያዎቹ 1መቶ የሥልጣን ቀናት ትልቁ ዲፕሎማሲያዊ ስኬታቸው፣ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ሰላም ሊያሰፍን የሚችል ስምምነት ማድረጋቸው እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • ከኢትዮጵያና ከኤርትራ እርቀ-ሰላም በኋላ ኢትዮጵያ ቅድሚያ የምትሰጠው ወደ ምፅዋና አሰብ የሚያደርሱ መንገዶችን ለመክፈት መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይን ጠቅሶ ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
    ከኢትዮጵያና ከኤርትራ እርቀ-ሰላም በኋላ ኢትዮጵያ ቅድሚያ የምትሰጠው ወደ ምፅዋና አሰብ የሚያደርሱ መንገዶችን ለመክፈት መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይን ጠቅሶ ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኢትዮጵያ ቅድሚያ የምትሰጠው ምፅዋና አሰብ የሚያደርሱ መንገዶችን መክፈት መሆኑ ተገለፀ
    ከኢትዮጵያና ከኤርትራ እርቀ-ሰላም በኋላ ኢትዮጵያ ቅድሚያ የምትሰጠው ወደ ምፅዋና አሰብ የሚያደርሱ መንገዶችን ለመክፈት መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ቃል አቀባይን ጠቅሶ ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
    0 Comments 0 Shares
  • የዛሬው የሰሜን አታላንቲክ ቃል ኪዳን ሀገሮች ድርጅት ጉባዔ ከዩናይትድ ስቴትስ ፐሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር በፍጥጫ ተጀምሯል። ከኔቶ አባላት ትልቋና ሀብታሟ ጀርማን የሩስያ "ምርኮኛ" ሆናለች ሲሉ ነጥለው ነቅፈዋታል።
    የዛሬው የሰሜን አታላንቲክ ቃል ኪዳን ሀገሮች ድርጅት ጉባዔ ከዩናይትድ ስቴትስ ፐሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር በፍጥጫ ተጀምሯል። ከኔቶ አባላት ትልቋና ሀብታሟ ጀርማን የሩስያ "ምርኮኛ" ሆናለች ሲሉ ነጥለው ነቅፈዋታል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሰሜን አታላንቲክ ቃል ኪዳን ሀገሮች ድርጅት ጉባዔ
    የዛሬው የሰሜን አታላንቲክ ቃል ኪዳን ሀገሮች ድርጅት ጉባዔ ከዩናይትድ ስቴትስ ፐሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋር በፍጥጫ ተጀምሯል። ከኔቶ አባላት ትልቋና ሀብታሟ ጀርማን የሩስያ "ምርኮኛ" ሆናለች ሲሉ ነጥለው ነቅፈዋታል።
    0 Comments 0 Shares
  • ዋሺንግተን ዲሲ ላይ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 21/2010 ዓ.ም. ማውንት ቨርነን ፕሌስ በሚገኘው ኮንቬንሽን ሴንተር (801 Mt. Vernon Pl. NW, Washington, DC 20001) ግዙፍ ስብሰባ እንደሚደረግና በዚሁ ከቀኑ ሰባት ሰዓት እስከ አሥር ሰዓት ወይም ከ1PM እስከ 4PM በሚካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ለመገኘት የሚፈልጉ ሁሉ እንዲገኙ በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲና ሁሉን አቀፉ ጥምር ኮሚቴ ጥሪ አድርገዋል።
    ዋሺንግተን ዲሲ ላይ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 21/2010 ዓ.ም. ማውንት ቨርነን ፕሌስ በሚገኘው ኮንቬንሽን ሴንተር (801 Mt. Vernon Pl. NW, Washington, DC 20001) ግዙፍ ስብሰባ እንደሚደረግና በዚሁ ከቀኑ ሰባት ሰዓት እስከ አሥር ሰዓት ወይም ከ1PM እስከ 4PM በሚካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ለመገኘት የሚፈልጉ ሁሉ እንዲገኙ በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲና ሁሉን አቀፉ ጥምር ኮሚቴ ጥሪ አድርገዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የዶ/ር አብይ የአሜሪካ ጉዞ የፕሬስ መግለጫ

  • በምስራቅ አፍጋኒስታን በከባድ የታጠቁ ሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች ዛሬ በትምህርት ሚኒስቴር ገብተው በፈፀሙት ወረራ ቢያንስ 11 ሰዎችን ገድለዋል።
    በምስራቅ አፍጋኒስታን በከባድ የታጠቁ ሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች ዛሬ በትምህርት ሚኒስቴር ገብተው በፈፀሙት ወረራ ቢያንስ 11 ሰዎችን ገድለዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አፍጋኒስታን በአጥቶ ጠፊዎች 11 ሰዎች ተገደሉ
    በምስራቅ አፍጋኒስታን በከባድ የታጠቁ ሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች ዛሬ በትምህርት ሚኒስቴር ገብተው በፈፀሙት ወረራ ቢያንስ 11 ሰዎችን ገድለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባለፈው ሰኞ የሰላምና የወዳጅነት ሥምምነት መፈረማቸውን አሞግሰዋል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የወጣው መግለጫ አስታውቋል።
    የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባለፈው ሰኞ የሰላምና የወዳጅነት ሥምምነት መፈረማቸውን አሞግሰዋል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የወጣው መግለጫ አስታውቋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም፣ የወዳጅነት ሥምምነት በተመለከተ የተመድ መግለጫ
    የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባለፈው ሰኞ የሰላምና የወዳጅነት ሥምምነት መፈረማቸውን አሞግሰዋል ሲል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የወጣው መግለጫ አስታውቋል።
    Like
    1
    0 Comments 0 Shares

  • Eritrea is one of the ancient and beautiful countries in the horn of Africa. It is known for its fascinating historical, natural and cultural tourist attraction sites. Dire Tube has visited numerous websites to gather and share such wonderful places for you, visit during your stay in Eritrea. Enjoy your journey! Asmara is the capital […]
    The post 10 Places to Visit During Your Stay in Eritrea appeared first on DireTube.
    Eritrea is one of the ancient and beautiful countries in the horn of Africa. It is known for its fascinating historical, natural and cultural tourist attraction sites. Dire Tube has visited numerous websites to gather and share such wonderful places for you, visit during your stay in Eritrea. Enjoy your journey! Asmara is the capital […] The post 10 Places to Visit During Your Stay in Eritrea appeared first on DireTube.
    DIRETUBE.COM
    10 Places to Visit During Your Stay in Eritrea
    Eritrea is one of the ancient and beautiful countries in the horn of Africa. It is known for its fascinating historical, natural, cultural tourist attraction sites. Dire Tube has visited numerous online sites to gather and share such wonderful sites for you, visit during your stay in Eritrea. Enjoy your journey!
    0 Comments 0 Shares