0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበሃሪስ የእጩ ምክትል ፕሬዚዳንት ምርጫ ላይ የባለሞያዎች አስተያየትየዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ፣ የሚኔሶታ አገረ ገዢ ቲም ዎልዝን እጩ ምክትል ፕሬዚዳንታቸው እንዲኾኑ መርጠዋቸዋል። የአሜሪካ ድምፅም፣ ነዋሪነታቸው በዋሽንግተን ዙሪያ የኾነ የዴሞክራቲክ እና የሪፐብሊካን ፓርቲዎች ደጋፊዎችን በዚኹ ጉዳይ ላይ አነጋግሯል፡፡ የተመዘገቡ ዴሞክራት የኾኑት የሕግ ባለሞያው አቶ ዳንኤል ውብሸት፣ ቲም ዎልዝ በምርጫው ወሳኝ ድምፅ ከሚገኝበት ማዕከላዊ-ምዕራብ(ሚድ ዌስት) አካባቢ የመጡ መኾናቸውን ጠቅሰው፣ “ዲሞክራቶች...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበአሜሪካ ነባር ከተማ ተቃራኒ የምርጫ ዘመቻዎችየወቅቱ የየናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ፣ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲያቸውን ለመወከል፣ ትላንት ማክሰኞ ከፍተኛ ይኹንታ ካገኙ በኋላ፣ አብረዋቸው የሚወዳደሩትን አጋራቸውን ሠይመዋል። ካማላ ሃሪስ፣ ትላንት፣ ከአሜሪካ ነባር ከተሞች አንዷ በኾነችው በሰሜናዊ ምሥራቅ ፔንስልቬንያ ግዛት ፌላዴልፊያ የተገኙት ግን፣ የዴሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ብቻ ኾነው አልነበሩም። የቪኦኤ የዋሽንግተን ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮሊን ፕሬሱቲ ተከታዩን ዘገባ...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበዩጋንዳ “የእናት ጡት ቋቱ” ጨቅላ ሕፃናትንና ወላጅ እናቶቻቸውን እየተከባከበ ነውበዩጋንዳ ጡት የሚያጠቡ ሴቶች ማኅበረሰብ ቡድን፣ ዐዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናትን ከወላጅ እናቶቻቸው ጋራ ይከባከባል፡፡ ገባሬ ሠናይ ቡድኑ፣ ጨቅላ ሕፃናቱን ይመግባል፤ ሕይወታቸው እንዲቀጥል ለማድረግ የሚታገሉ እናቶችንም ይረዳል፡፡ ሀሊማ አቱማኒ እና ሙካሳ ፍራንሲስ ከዩጋንዳ መዲና ካምፓላ ተከታዩን ዘገባ ልከዋል፡፡0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበአሜሪካ የፖለቲካ ግድያ ለመፈጸም አሲሯል የተባለ ፓኪስታናዊ ተያዘከኢራን ጋራ ግንኙነት ያለውና በአሜሪካ ውስጥ የፖለቲካ ግድያ ለመፈጸም አሲሮ ነበር ያሉትን አንድ ፓኪስታናዊ ይዘው ክስ መመስረታቸውን በብሩክሊን፣ ኒው ዮርክ የሚገኙ አቃቢያ ሕግ አስታውቀዋል። አሲፍ መርቻንት የተባለው ግለሰብ ወደ ኒው ዮርክ በመምጣት ነፍሰ ገዳዮችንም ለመቅጠር ሞክሯል ተብሏል። አሲፍ መርቻንት ግድያውን እንዲያከናውኑ የመረጣቸው ግለሰቦች ማንንነታቸውን የደበቁ የሕግ አስከባሪ አባላት መሆናቸውን እንዲሁም ቅድሚያ 5ሺሕ ዶላር እንደከፈላቸውም...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበእንግሊዝ ዘረኝነትን የሚቃወሙ ሰልፍ ወጡበእንግሊዝ ለበርካታ ቀናት ሲካሄድ የነበረውን የቀኝ አክራሪዎች ፀረ ስደተኛ ሰልፎችና ጥቃቶች በመቃወም በሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች ሰልፍ ወጥተዋል። ዘረኝነትን በመቃወም በበርካታ ከተሞች የወጡት ሰልፈኞች የቀኝ አክራሪዎቹ ሲጠቀሙባቸው የነበሩ መንገዶችን እና ሌሎችንም ቦታዎች ተቆጣጥረው ውለዋል። የቀኝ አክራሪዎቹ ስደተኞችን በመቃወም ባደረሱት ጥቃት ከሳምንት በፊት ሶስት ሕፃናት ተገድለዋል። ፀረ ፋሺስት ሰልፈኞቹ ከቀኝ አክራሪዎቹ የበለጠ ቁጥር የነበራቸው በመሆኑ፣...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMአዲሱ የባንግላዴሽ ጊዜያዊ መሪ ከፓሪስ ሃገራቸው ገቡበባንግላዴሽ በትላንትናው ዕለት አዲስ የተሾሙት መሪ ዛሬ ሐሙስ ከፓሪስ ሃገራቸው ገብተዋል። ጊዜያዊ መንግስቱን እንዲመሩ በሃገሪቱ ኤታማዦር ሹም ሥልጣን የተሰጣቸው የ84 ዓመቱ የኖቤል ሰላም ሽልማት አሸናፊው ሙሃማድ ዩኑስ፣ ሃገራቸው ሲገቡ በኤታማዦር ሹሙ ጀኔራል ዌከር ዛማን አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ዛሬ ምሽት ቃለ መሃላ እንደሚፈጽሙ ይጠበቃል። “ዛሬ ለእኛ ታላቅ ቀን ነው። ባንግላዴሽ አዲስ የድል ቀን ፈተረች። ባንግላዴሽ ሁለተኛ የነፃነት ቀን አገኘች።” ሲሉ...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMሐማስ አዲስ የፖለቲካና ወታደራዊ መሪ ሾመባለፈው መስከረም መጨረሻ ሐማስ በእስራኤል ላይ የከፈተውን ጥቃት አቀናብረዋል በሚል የሚከሰሱት በጋዛ ሠርጥ የሐማስ መሪ የነበሩት የህያ ሲንዋር የድርጅቱ የፖለቲካ ሃላፊ እና በጋዛ ወታደራዊ መሪ ሆነው ተመርጠዋል። የህያ ሲንዋር በጋዛ የሚካሄደውን ጦርነት በድርድር ይፈታሉ የሚል እምነት እንደሌላቸው ተንታኞች በመግለፅ ላይ ቢሆኑም፣ የሐማስ ቃል አቀባይ ግን የህያ ሲንዋር ድርድሩን ይቀጥላሉ ብለዋል። የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር አንተኒ ብሊንከን አሁን በጋዛ...0 Comments 0 Shares