Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሶማሊያ ፖሊሶች የኒቃብ አልባሳትን በመግፈፍ ማቃጠላቸው ተገለጸ
    ሶማሊያ ውስጥ በምትገኝ ትልቅ ከተማ፣ ፖሊሶች፥ በመቶዎች ከተቆጠሩ ሴቶች ላይ ኒቃቦቻቸውን አስወልቀው ወስደውባቸዋል፡፡ የዐይን እማኞች፣ “ፖሊሶቹ ኒቃቦቹን አቃጥለዋቸዋል፤” ብለዋል፡፡ ፖሊሶቹ ርምጃውን የወሰዱት፣ ከረጅም ጊዜ በፊት ታውጆ የቆየውን የኒቃብ ክልከላ ተግባራዊ በማድረግ እንደኾነ ተመልክቷል፡፡ ከሞቃዲሾ በአዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የተጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሃሪስ የእጩ ምክትል ፕሬዚዳንት ምርጫ ላይ የባለሞያዎች አስተያየት
    የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ፣ የሚኔሶታ አገረ ገዢ ቲም ዎልዝን እጩ ምክትል ፕሬዚዳንታቸው እንዲኾኑ መርጠዋቸዋል። የአሜሪካ ድምፅም፣ ነዋሪነታቸው በዋሽንግተን ዙሪያ የኾነ የዴሞክራቲክ እና የሪፐብሊካን ፓርቲዎች ደጋፊዎችን በዚኹ ጉዳይ ላይ አነጋግሯል፡፡ የተመዘገቡ ዴሞክራት የኾኑት የሕግ ባለሞያው አቶ ዳንኤል ውብሸት፣ ቲም ዎልዝ በምርጫው ወሳኝ ድምፅ ከሚገኝበት ማዕከላዊ-ምዕራብ(ሚድ ዌስት) አካባቢ የመጡ መኾናቸውን ጠቅሰው፣ “ዲሞክራቶች...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአሜሪካ ነባር ከተማ ተቃራኒ የምርጫ ዘመቻዎች
    የወቅቱ የየናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ፣ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲያቸውን ለመወከል፣ ትላንት ማክሰኞ ከፍተኛ ይኹንታ ካገኙ በኋላ፣ አብረዋቸው የሚወዳደሩትን አጋራቸውን ሠይመዋል። ካማላ ሃሪስ፣ ትላንት፣ ከአሜሪካ ነባር ከተሞች አንዷ በኾነችው በሰሜናዊ ምሥራቅ ፔንስልቬንያ ግዛት ፌላዴልፊያ የተገኙት ግን፣ የዴሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ብቻ ኾነው አልነበሩም። የቪኦኤ የዋሽንግተን ከፍተኛ ዘጋቢ ካሮሊን ፕሬሱቲ ተከታዩን ዘገባ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በዩጋንዳ “የእናት ጡት ቋቱ” ጨቅላ ሕፃናትንና ወላጅ እናቶቻቸውን እየተከባከበ ነው
    በዩጋንዳ ጡት የሚያጠቡ ሴቶች ማኅበረሰብ ቡድን፣ ዐዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናትን ከወላጅ እናቶቻቸው ጋራ ይከባከባል፡፡ ገባሬ ሠናይ ቡድኑ፣ ጨቅላ ሕፃናቱን ይመግባል፤ ሕይወታቸው እንዲቀጥል ለማድረግ የሚታገሉ እናቶችንም ይረዳል፡፡ ሀሊማ አቱማኒ እና ሙካሳ ፍራንሲስ ከዩጋንዳ መዲና ካምፓላ ተከታዩን ዘገባ ልከዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአሜሪካ የፖለቲካ ግድያ ለመፈጸም አሲሯል የተባለ ፓኪስታናዊ ተያዘ
    ከኢራን ጋራ ግንኙነት ያለውና በአሜሪካ ውስጥ የፖለቲካ ግድያ ለመፈጸም አሲሮ ነበር ያሉትን አንድ ፓኪስታናዊ ይዘው ክስ መመስረታቸውን በብሩክሊን፣ ኒው ዮርክ የሚገኙ አቃቢያ ሕግ አስታውቀዋል። አሲፍ መርቻንት የተባለው ግለሰብ ወደ ኒው ዮርክ በመምጣት ነፍሰ ገዳዮችንም ለመቅጠር ሞክሯል ተብሏል። አሲፍ መርቻንት ግድያውን እንዲያከናውኑ የመረጣቸው ግለሰቦች ማንንነታቸውን የደበቁ የሕግ አስከባሪ አባላት መሆናቸውን እንዲሁም ቅድሚያ 5ሺሕ ዶላር እንደከፈላቸውም...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በእንግሊዝ ዘረኝነትን የሚቃወሙ ሰልፍ ወጡ
    በእንግሊዝ ለበርካታ ቀናት ሲካሄድ የነበረውን የቀኝ አክራሪዎች ፀረ ስደተኛ ሰልፎችና ጥቃቶች በመቃወም በሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች ሰልፍ ወጥተዋል። ዘረኝነትን በመቃወም በበርካታ ከተሞች የወጡት ሰልፈኞች የቀኝ አክራሪዎቹ ሲጠቀሙባቸው የነበሩ መንገዶችን እና ሌሎችንም ቦታዎች ተቆጣጥረው ውለዋል። የቀኝ አክራሪዎቹ ስደተኞችን በመቃወም ባደረሱት ጥቃት ከሳምንት በፊት ሶስት ሕፃናት ተገድለዋል። ፀረ ፋሺስት ሰልፈኞቹ ከቀኝ አክራሪዎቹ የበለጠ ቁጥር የነበራቸው በመሆኑ፣...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    አዲሱ የባንግላዴሽ ጊዜያዊ መሪ ከፓሪስ ሃገራቸው ገቡ
    በባንግላዴሽ በትላንትናው ዕለት አዲስ የተሾሙት መሪ ዛሬ ሐሙስ ከፓሪስ ሃገራቸው ገብተዋል። ጊዜያዊ መንግስቱን እንዲመሩ በሃገሪቱ ኤታማዦር ሹም ሥልጣን የተሰጣቸው የ84 ዓመቱ የኖቤል ሰላም ሽልማት አሸናፊው ሙሃማድ ዩኑስ፣ ሃገራቸው ሲገቡ በኤታማዦር ሹሙ ጀኔራል ዌከር ዛማን አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ዛሬ ምሽት ቃለ መሃላ እንደሚፈጽሙ ይጠበቃል። “ዛሬ ለእኛ ታላቅ ቀን ነው። ባንግላዴሽ አዲስ የድል ቀን ፈተረች። ባንግላዴሽ ሁለተኛ የነፃነት ቀን አገኘች።” ሲሉ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-09 08:34:02 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ሐማስ አዲስ የፖለቲካና ወታደራዊ መሪ ሾመ
    ባለፈው መስከረም መጨረሻ ሐማስ በእስራኤል ላይ የከፈተውን ጥቃት አቀናብረዋል በሚል የሚከሰሱት በጋዛ ሠርጥ የሐማስ መሪ የነበሩት የህያ ሲንዋር የድርጅቱ የፖለቲካ ሃላፊ እና በጋዛ ወታደራዊ መሪ ሆነው ተመርጠዋል። የህያ ሲንዋር በጋዛ የሚካሄደውን ጦርነት በድርድር ይፈታሉ የሚል እምነት እንደሌላቸው ተንታኞች በመግለፅ ላይ ቢሆኑም፣ የሐማስ ቃል አቀባይ ግን የህያ ሲንዋር ድርድሩን ይቀጥላሉ ብለዋል። የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር አንተኒ ብሊንከን አሁን በጋዛ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (24497-24504 of 306134)
  • «
  • Prev
  • 3061
  • 3062
  • 3063
  • 3064
  • 3065
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory