Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
See All Results
  • Join
    Sign In
    Sign Up
    Search

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-10 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የ“አፍሪካ ሰፈር” በፓሪስ ኦሎምፒክ
    በፓሪስ ኦሎምፒክ፣ የአፍሪካ አትሌቶች ደጋፊዎች የራሳቸው ሰፈር አላቸው። “አፍሪካ ስቴሽን” በሚባለው ሰፈር፣ አፍሪካውያን የኦሎምፒክ ታዳሚዎች ሰብሰብ ብለው በአህጉሪቱ አትሌቶች ድል አብረው ይደሰታሉ፤ ካላሸነፉም ስሜቱን አብረው ይጋራሉ። ከፓሪስ ወጣ ብሎ “ኢል ሳን ዴኒ” በሚባል አካባቢ የሚገኘውን የአፍሪካ ሰፈር የጎበኘችው ሊዛ ሽላይን ድባቡን የሚያስቃኝ ዘገባ ልካለች፤ ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-10 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ትረምፕ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ከሪፐብሊካን አባላት ጋራ ያላቸው ልዩነት “ችግር ሊፈጥርባቸው ይችላል” ተባለ
    አሜሪካ ለእስራኤል በምትሰጠው ድጋፍም ኾነ በሌሎችም የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎች፣ በኮንግረስ የሚገኙ ሪፐብሊካኖች ከቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋራ ይስማማሉ። የቪኦኤ የኮንግረስ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን እንደላከችው ዘገባ ግን፣ ቻይናን፣ የታሪፍ ፖሊሲን እንዲሁም ለዩክሬን የሚሰጠውን ርዳታ በተመለከተ፣ ሕግ አውጭዎቹ ከትረምፕ ጋራ ብዙ ልዩነት አላቸው። ይህም ትረምፕ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫውን ለሁለተኛ ጊዜ አሸንፈው ሥልጣን ከያዙ፣ “ኹኔታዎችን ሊያወሳስብ ይችላል፤”...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-10 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአፍሪካ ወጣቶች የፖለቲካ ተቃውሞ አያያዛቸውን ዳግም እንዲያጤኑ ተጠየቀ
    ኬኒያውያን ወጣቶች፣ ትላንት ኀሙስ በድጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያካሒዱ፣ መንግሥት አስተዳደሩን እንዲያሻሽልና የለውጥ ርምጃዎችን እንዲወስድ ጠይቀዋል። ናይጄሪያን፣ ዩጋንዳንና ዚምባቡዌን በመሳሰሉ የአፍሪካ ሀገራት የተካሔዱ መሰል የተቃውሞ ሰልፎች፣ የተወሰኑ ውጤቶችን ቢያስገኙም የታለሙላቸውን ግቦች ግን ለማሳካት አልቻሉም። የናይሮቢው ዘጋቢ መሐመድ ዩሱፍ ያነጋገራቸው የጉዳዩ ዐዋቂ ባለሞያዎች እንደሚሉት፣ የአፍሪካ ወጣቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ አያያዛቸውን እንደገና...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-10 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የነሃስ ሜዳሊያ አሸናፊው ያሬድ ንጉሰ
    ትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው ያሬድ ንጉሰ፣ በዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ በ1,500 ሜትር የሩጫ ውድድር የነሃስ ሜዳልያ አሸናፊ ሆኗል። የአሜሪካ ድምጹ ዘጋቢ በትረ ሥልጣን ወደ ፓሪስ ደውሎ አትሌት ያሬድን አነጋግሮታል፡፡ ቃለምልልሱን ከተያያዘው ድምጽ ይከታተሉ፡፡
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Ethio Computer School
    2024-08-09 13:54:02 -
    day 1 ስለዱባይ ሙሉ መረጃዎችን ያገኛሉ @Hola Business Group #ዱባይ #ዱባይሁሉምቦታአለን #አረብሀገር #አረብሀገር_ለምትኖሩ #uae?? #ኡአኤ

    #ዲጂታልማርኬቲንግ #ዲጂታልማርኬቲንግ #digitalmarketingagency #digitalmarketing #ethiosolution #ethiocomput er
    #ዲጂታልማርኬቲንግ #ዲጂታልማርኬቲንግ #digitalmarketingagency #digitalmarketing #ethiosolution #ethiocomput er
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Gugut Podcast
    2024-08-09 13:54:02 -
    ፖስት አድርጎ አትዩኝ?...አያለሁ ምክኒያቱም ያገባኛል|Gugut podcast EP160
    ፖስት አድርጎ አትዩኝ?...አያለሁ ምክኒያቱም ያገባኛል|Gugut podcast EP160
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Seifu on EBS
    2024-08-09 13:54:02 -
    በጣም አዝኛለሁ...ህፃናቶቹ ያሉበት የህክምና ሂደት ምን ይመስላል? ||Tadias Addis
    በጣም አዝኛለሁ...ህፃናቶቹ ያሉበት የህክምና ሂደት ምን ይመስላል? ||Tadias Addis
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (24265-24272 of 306043)
  • «
  • Prev
  • 3032
  • 3033
  • 3034
  • 3035
  • 3036
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network English
English Amharic
Contact Us Directory