0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMትረምፕ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ከሪፐብሊካን አባላት ጋራ ያላቸው ልዩነት “ችግር ሊፈጥርባቸው ይችላል” ተባለአሜሪካ ለእስራኤል በምትሰጠው ድጋፍም ኾነ በሌሎችም የውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎች፣ በኮንግረስ የሚገኙ ሪፐብሊካኖች ከቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ጋራ ይስማማሉ። የቪኦኤ የኮንግረስ ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን እንደላከችው ዘገባ ግን፣ ቻይናን፣ የታሪፍ ፖሊሲን እንዲሁም ለዩክሬን የሚሰጠውን ርዳታ በተመለከተ፣ ሕግ አውጭዎቹ ከትረምፕ ጋራ ብዙ ልዩነት አላቸው። ይህም ትረምፕ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫውን ለሁለተኛ ጊዜ አሸንፈው ሥልጣን ከያዙ፣ “ኹኔታዎችን ሊያወሳስብ ይችላል፤”...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMየአፍሪካ ወጣቶች የፖለቲካ ተቃውሞ አያያዛቸውን ዳግም እንዲያጤኑ ተጠየቀኬኒያውያን ወጣቶች፣ ትላንት ኀሙስ በድጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ ሲያካሒዱ፣ መንግሥት አስተዳደሩን እንዲያሻሽልና የለውጥ ርምጃዎችን እንዲወስድ ጠይቀዋል። ናይጄሪያን፣ ዩጋንዳንና ዚምባቡዌን በመሳሰሉ የአፍሪካ ሀገራት የተካሔዱ መሰል የተቃውሞ ሰልፎች፣ የተወሰኑ ውጤቶችን ቢያስገኙም የታለሙላቸውን ግቦች ግን ለማሳካት አልቻሉም። የናይሮቢው ዘጋቢ መሐመድ ዩሱፍ ያነጋገራቸው የጉዳዩ ዐዋቂ ባለሞያዎች እንደሚሉት፣ የአፍሪካ ወጣቶች የፖለቲካ እንቅስቃሴ አያያዛቸውን እንደገና...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMየነሃስ ሜዳሊያ አሸናፊው ያሬድ ንጉሰትውልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊው ያሬድ ንጉሰ፣ በዘንድሮው የፓሪስ ኦሎምፒክ በ1,500 ሜትር የሩጫ ውድድር የነሃስ ሜዳልያ አሸናፊ ሆኗል። የአሜሪካ ድምጹ ዘጋቢ በትረ ሥልጣን ወደ ፓሪስ ደውሎ አትሌት ያሬድን አነጋግሮታል፡፡ ቃለምልልሱን ከተያያዘው ድምጽ ይከታተሉ፡፡0 Comments 0 Shares -
day 1 ስለዱባይ ሙሉ መረጃዎችን ያገኛሉ @Hola Business Group #ዱባይ #ዱባይሁሉምቦታአለን #አረብሀገር #አረብሀገር_ለምትኖሩ #uae?? #ኡአኤ
0 Comments 0 Shares -
#ዲጂታልማርኬቲንግ #ዲጂታልማርኬቲንግ #digitalmarketingagency #digitalmarketing #ethiosolution #ethiocomput er
0 Comments 0 Shares -
ፖስት አድርጎ አትዩኝ?...አያለሁ ምክኒያቱም ያገባኛል|Gugut podcast EP160ፖስት አድርጎ አትዩኝ?...አያለሁ ምክኒያቱም ያገባኛል|Gugut podcast EP160
0 Comments 0 Shares -
በጣም አዝኛለሁ...ህፃናቶቹ ያሉበት የህክምና ሂደት ምን ይመስላል? ||Tadias Addisበጣም አዝኛለሁ...ህፃናቶቹ ያሉበት የህክምና ሂደት ምን ይመስላል? ||Tadias Addis
0 Comments 0 Shares