Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • EBC
    2024-08-12 10:12:01 -
    “ለብክለት ተዳርገው የነበሩ 7 ወንዞች ወደ መዝናኛነት ተቀይረዋል።” - አቶ ጥራቱ በየነ Etv | Ethiopia | News zena
    “ለብክለት ተዳርገው የነበሩ 7 ወንዞች ወደ መዝናኛነት ተቀይረዋል።” - አቶ ጥራቱ በየነ Etv | Ethiopia | News zena
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • EBC
    2024-08-12 10:12:01 -
    የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … ነሀሴ 06/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
    የቀን 6 ሰዓት አማርኛ ዜና … ነሀሴ 06/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • EBC
    2024-08-12 10:12:01 -
    ዳጉ - አትሌቲክሳችን እና ስፖርት ዲፕሎማሲ Etv | Ethiopia | News zena
    ዳጉ - አትሌቲክሳችን እና ስፖርት ዲፕሎማሲ Etv | Ethiopia | News zena
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • EBC
    2024-08-12 10:12:01 -
    የቀን 6 ሰዓት ቢዝነስ ዜና … ነሀሴ 06/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
    የቀን 6 ሰዓት ቢዝነስ ዜና … ነሀሴ 06/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Addis Standard shared a link
    2024-08-12 09:27:01 -
    PM Abiy Ahmed seeing off Somalia President Hassan Sheikh Mohamud at Bole International Airport, Addis Abeba, September 2022 (Photo: FBC) Addis Abeba – Second round of talks between Ethiopia and Somalia, aiming to ease disagreements between the two countries over a port deal that Ethiopia signed with Somaliland earlier this year, is set to take …

    ADDISSTANDARD.COM
    Ethiopia, Somalia talks set to commence in Ankara as Turkiye attempts to ease tensions - Addis Standard
    Ethiopia, Somalia talks set to commence in Ankara as Turkiye attempts to ease tensions Addis Standard -
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በጋዛው ትምህርት ቤት የእስራኤል ጥቃት ከ90 በላይ ሰዎች ተገደሉ
    እስራኤል ጋዛ ውስጥ ተፈናቃይ ፍልስጤማውያ በሚገኙበት ትምህር ቤት ላይ ባካሄደችው ጥቃት 90 ሰዎች መገደላቸውን የጋዛ ሲቪሎች ተሟጋች ዛሬ ቅዳሜ አስታወቀ፡፡ የዛሬው ጥቃት የተፈፀመው በጋዛ ዳራጅ እየተባለ በሚታወቀው አካባቢ ሲሆን የእስራኤል ጦር እምርጃው በአል-ታቢን ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኘውን የሃማስ ማዘዣ ማእከል ኢላማ ያደረገ ነው ብሏል። የጋዛ መንግስት የሚዲያ ፅህፈት ቤት ትምህርት ቤቱ ውስጥ ወደ 250 የሚጠጉ ሰዎችን መጠለላቸውን ገልጾ፣ ግማሾቹ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሩሲያው ተቃዋሚ ግድያ የተፈረደበት እስረኛ ወደ ዩክሬን እንዲዘምት ተለቀቀ
    የሩሲያውን የፖለቲካ ተቃዋሚ ቦሪስ ኒምስቶቭን በመግደል የተፈረደበት ታምርላን ኧስከርካኖቭ በዩክሬኑ ጦርነት ሰራዊቱን ለመቀላቀል ኮንትራት ከፈረመ በኋላ ከእስር መለቀቁን የሀገሪቱ መንግሥት ዜና አገልግሎቶች ዛሬ ቅዳሜ ዘገቡ፡፡ ኔምስቶቭ የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ዋነኛ ተቃዋሚ እና በቀድሞ ፕሬዚዳንት ቦሪስ የልሲን አስተዳደር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ እኤአ በ2015 በሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ ውስጥ ክሬምሊን አጠገብ በሚገኘው ድልድይ አቅራቢያ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-12 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ምርጫ ቦርድ በተጭበረበረ ሰነድ ለህወሓት እውቅና ሰጥቷል ሲሉ አቶ ጌታቸው አቤቱታ አቀረቡ
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት እና የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ለህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ህ.ወ.ሓ.ት)፣ ትላንት “በልዩ ኹኔታ” የሰጠው የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ፣ በተጭበረበረ ሰነድ ላይ ተመስርቶ መኾኑን ገልጸው ለምርጫ ቦርድ አቤቱታ አቀረቡ። ህወሓት በበኩሉ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፣ ምርጫ ቦርድ የሰጠው ውሳኔ ፓርቲው ካቀረበው ጥያቄ ጋራ የማይገናኝ እና ድርጅቱ ሕጋዊ ሰውነቱ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (23969-23976 of 306071)
  • «
  • Prev
  • 2995
  • 2996
  • 2997
  • 2998
  • 2999
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory