• የአሜሪካና የሰሜን ኮሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ተከትሎ ጃፓን የወታደራዊ ልምምዷን ልታቆም መሆኗን ገልፃለች። ቀደም ሲል ጃፓን የሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጥቃት ስጋት ተከትሎ ወታደራዊ ልምምድ ስታደርግ የቆየች ሲሆን፥ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ኪም ጆንግ ኡን በጉዳዩ ላይ እያደረጉት ያለውን ውይይት ተከትሎ ወታደራዊ ልምምዷን የማቆም ሀሳብ ላይ መድረሷ ተገልጿል። በሁለቱ ሀገራት መሪዎች ግንኙነት ሰሜን ኮሪያ የኒውክሊየር ፕሮግራም የማቆም ሀሳብ […]
    The post የአሜሪካና የሰሜን ኮሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ተከትሎ ጃፓን የወታደራዊ ልምምዷን ልታቆም መሆኗን ገለጸች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የአሜሪካና የሰሜን ኮሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ተከትሎ ጃፓን የወታደራዊ ልምምዷን ልታቆም መሆኗን ገልፃለች። ቀደም ሲል ጃፓን የሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጥቃት ስጋት ተከትሎ ወታደራዊ ልምምድ ስታደርግ የቆየች ሲሆን፥ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ኪም ጆንግ ኡን በጉዳዩ ላይ እያደረጉት ያለውን ውይይት ተከትሎ ወታደራዊ ልምምዷን የማቆም ሀሳብ ላይ መድረሷ ተገልጿል። በሁለቱ ሀገራት መሪዎች ግንኙነት ሰሜን ኮሪያ የኒውክሊየር ፕሮግራም የማቆም ሀሳብ […] The post የአሜሪካና የሰሜን ኮሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ተከትሎ ጃፓን የወታደራዊ ልምምዷን ልታቆም መሆኗን ገለጸች appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የአሜሪካና የሰሜን ኮሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ተከትሎ ጃፓን የወታደራዊ ልምምዷን ልታቆም መሆኗን ገለጸች
    ቀደም ሲል ጃፓን የሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጥቃት ስጋት ተከትሎ ወታደራዊ ልምምድ ስታደርግ የቆየች ሲሆን፥ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ኪም ጆንግ ኡን በጉዳዩ ላይ እያደረጉት ያለውን ውይይት ተከትሎ ወታደራዊ ልምምዷን የማቆም ሀሳብ ላይ መድረሷ ተገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኛ ቤተሰቦችን በሚለየያየው ፓሊሲያቸው ላይ ለውጥ ማድረጋቸው ተገልጿል። በዚህም ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የህገ ወጥ ስደተኘኞች ህፃናት ከቤተሰቦቻቸው እንዳይለያዩ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው ተገልጿል። ፕሬዚዳንቱ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱትም የተነጣጠሉ ቤተሰቦችን ለማገናኘት ነው ተብሏል። የሀገሪቱ የስደተኞች ፓሊሲ የህገ ወጥ ስደተኞች ህፃናት ከቤተሰቦቻቸው በመለየቱና ከዓለም አቀፉ ማህበረስብ ግፊት መደረጉም ነው የተገለጸው። ፕሬዚዳንት ትራምፕ የስደተኛ ህፃናትን በሚለያየው ፓሊሲያቸው […]
    The post ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኛ ቤተሰቦችን በሚለየያየው ፓሊሲያቸው ላይ ለውጥ አደረጉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኛ ቤተሰቦችን በሚለየያየው ፓሊሲያቸው ላይ ለውጥ ማድረጋቸው ተገልጿል። በዚህም ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የህገ ወጥ ስደተኘኞች ህፃናት ከቤተሰቦቻቸው እንዳይለያዩ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው ተገልጿል። ፕሬዚዳንቱ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱትም የተነጣጠሉ ቤተሰቦችን ለማገናኘት ነው ተብሏል። የሀገሪቱ የስደተኞች ፓሊሲ የህገ ወጥ ስደተኞች ህፃናት ከቤተሰቦቻቸው በመለየቱና ከዓለም አቀፉ ማህበረስብ ግፊት መደረጉም ነው የተገለጸው። ፕሬዚዳንት ትራምፕ የስደተኛ ህፃናትን በሚለያየው ፓሊሲያቸው […] The post ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኛ ቤተሰቦችን በሚለየያየው ፓሊሲያቸው ላይ ለውጥ አደረጉ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኛ ቤተሰቦችን በሚለየያየው ፓሊሲያቸው ላይ ለውጥ አደረጉ
    ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስደተኛ ቤተሰቦችን በሚለየያየው ፓሊሲያቸው ላይ ለውጥ ማድረጋቸው ተገልጿል። በዚህም ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የህገ ወጥ ስደተኘኞች ህፃናት ከቤተሰቦቻቸው እንዳይለያዩ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው ተገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • አለም አቀፍ ደረጃ 69 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ለስደት መዳረጋቸውን አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አስታውቋል፡፡ ጦርነት፣ ግጭት፣ አለመረጋጋቶች እና በዘርና በሀይማኖት ምክንያቶች የሚደርሱ ጥቃቶች ሰዎች በዚህን ያህል ደረጃ እንዲሰደዱ ማድረጉ ነው የተጠቆመው፡፡ አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም እንዳስታወቀው በደቡብ ሱዳን፣ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ያሉት አለመረጋጋቶች እንዲሁም በማይናማር ሮህይንጊያ ማህበረሰቦች ላይ የደረሰው ጥቃት የስደተኞቹ ቁጥር ወደ 68 ነጥብ 5 […]
    The post የዓለም የስደተኞች ቀን አከባበር በኢትዮጵያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    አለም አቀፍ ደረጃ 69 ሚሊየን የሚጠጉ ሰዎች ለስደት መዳረጋቸውን አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አስታውቋል፡፡ ጦርነት፣ ግጭት፣ አለመረጋጋቶች እና በዘርና በሀይማኖት ምክንያቶች የሚደርሱ ጥቃቶች ሰዎች በዚህን ያህል ደረጃ እንዲሰደዱ ማድረጉ ነው የተጠቆመው፡፡ አለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም እንዳስታወቀው በደቡብ ሱዳን፣ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ያሉት አለመረጋጋቶች እንዲሁም በማይናማር ሮህይንጊያ ማህበረሰቦች ላይ የደረሰው ጥቃት የስደተኞቹ ቁጥር ወደ 68 ነጥብ 5 […] The post የዓለም የስደተኞች ቀን አከባበር በኢትዮጵያ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የዓለም የስደተኞች ቀን አከባበር በኢትዮጵያ
    በየአመቱ የሚከበረው የስደተኞች ቀን በዘንድሮው አመትም አጋርነት ለስደተኛ ወገኖቻችን በሚል መሪ ቃል ሰኔ አስራሶስት ዓም ተከብሮ ውሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያዊነት አንድነት ‘ሰርገኛ’ ምርጥ አጭር ፊልም (Short movie)
    The post ‘ሰርገኛ’ ምርጥ አጭር ፊልም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    ኢትዮጵያዊነት አንድነት ‘ሰርገኛ’ ምርጥ አጭር ፊልም (Short movie) The post ‘ሰርገኛ’ ምርጥ አጭር ፊልም appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    'ሰርገኛ' ምርጥ አጭር ፊልም
    ኢትዮጵያዊነት አንድነት 'ሰርገኛ' ምርጥ አጭር ፊልም (Short movei)|ኢትዮጵያዊነት አንድነት 'ሰርገኛ' ምርጥ አጭር ፊልም (Short movie)
    0 Comments 0 Shares
  • Mahi Solomon - Kazanchis | ካዛንቺስ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Mahi Solomon - Kazanchis | ካዛንቺስ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Habtamu G/tsadik - Dehna Hugni | ደህና ሁኚ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Habtamu G/tsadik - Dehna Hugni | ደህና ሁኚ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Emu yeharerawa - Dereje Dejene - new Ethiopian music 2018
    Emu yeharerawa - Dereje Dejene - new Ethiopian music 2018
    0 Comments 0 Shares
  • የታጠቡ ኪሶች - Ethiopian TV series YETATEBU KISOCH PART 02
    የታጠቡ ኪሶች - Ethiopian TV series YETATEBU KISOCH PART 02
    0 Comments 0 Shares