• [Focac] Addis Ababa -Ethiopia's Chinese-built Eastern Industry Zone officials said Monday that construction of its second phase will commence soon as demands from foreign companies increase.
    [Focac] Addis Ababa -Ethiopia's Chinese-built Eastern Industry Zone officials said Monday that construction of its second phase will commence soon as demands from foreign companies increase.
    ALLAFRICA.COM
    Ethiopia's First Industry Zone to Start Phase-2 Construction Soon
    Ethiopia's Chinese-built Eastern Industry Zone officials said Monday that construction of its second phase will commence soon as demands from foreign companies increase.
    0 Comments 0 Shares
  • የ2026ቱን የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ካናዳ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሜክሲኮ በጋራ እንዲያዘጋጁ ፊፋ፣ ዓለምቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ወሰነ።
    የ2026ቱን የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ካናዳ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሜክሲኮ በጋራ እንዲያዘጋጁ ፊፋ፣ ዓለምቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ወሰነ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የ2026 የዓለም ዋንጫ ውድድሮች አዘጋጅ ሀገሮች
    የ2026ቱን የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ካናዳ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ሜክሲኮ በጋራ እንዲያዘጋጁ ፊፋ፣ ዓለምቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ወሰነ።
    0 Comments 0 Shares
  • በትናንትናው ዕለት በሐዋሳ ከተማ የፊቼ ጨምበላላ በዓል ዋዜማ ላይ በተፈጠረ ግጭት፤ የሰው ሕይወት መጥፋቱን ከ30 የበለጡ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን በሐዋሳ ከተማ ያነጋግረናቸው ነዋሪዎች ገለፁ።
    በትናንትናው ዕለት በሐዋሳ ከተማ የፊቼ ጨምበላላ በዓል ዋዜማ ላይ በተፈጠረ ግጭት፤ የሰው ሕይወት መጥፋቱን ከ30 የበለጡ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን በሐዋሳ ከተማ ያነጋግረናቸው ነዋሪዎች ገለፁ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የሐዋሳው ግጭት በነዋሪዎች አንደበት
    በትናንትናው ዕለት በሐዋሳ ከተማ የፊቼ ጨምበላላ በዓል ዋዜማ ላይ በተፈጠረ ግጭት፤ የሰው ሕይወት መጥፋቱን ከ30 የበለጡ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን በሐዋሳ ከተማ ያነጋግረናቸው ነዋሪዎች ገለፁ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአዲስ አበባ ከተማ መስፋፋት ምክንያት ከይዞታቸው የተፈናቀሉ አርሶአደሮች ባላቸው አነስተኛ መሬት ራሳቸውንና ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርግ ይችላል የተባለ አንድ የንግድ ሥራ ድርጅት መቋቋሙ ታውቋል፡፡
    በአዲስ አበባ ከተማ መስፋፋት ምክንያት ከይዞታቸው የተፈናቀሉ አርሶአደሮች ባላቸው አነስተኛ መሬት ራሳቸውንና ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርግ ይችላል የተባለ አንድ የንግድ ሥራ ድርጅት መቋቋሙ ታውቋል፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአዲስ አበባ ከተማ መስፋፋት ምክንያት ከይዞታቸው የተፈናቀሉ አርሶአደሮች ጉዳይ
    በአዲስ አበባ ከተማ መስፋፋት ምክንያት ከይዞታቸው የተፈናቀሉ አርሶአደሮች ባላቸው አነስተኛ መሬት ራሳቸውንና ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርግ ይችላል የተባለ አንድ የንግድ ሥራ ድርጅት መቋቋሙ ታውቋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሳሪ ነው ያለውን የአልጀርሱን ሥምምነት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ መቀበሉ ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው አለ፡፡
    የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሳሪ ነው ያለውን የአልጀርሱን ሥምምነት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ መቀበሉ ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው አለ፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የአልጀርሱን ሥምምነት በተመለከተ የመኢአድ መግለጫ
    የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሳሪ ነው ያለውን የአልጀርሱን ሥምምነት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ መቀበሉ ኃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው አለ፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች የኬንያ መንግሥት በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ላይ በይበልጥ እንዲያሳትፋቸው ጠየቁ።
    በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች የኬንያ መንግሥት በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ላይ በይበልጥ እንዲያሳትፋቸው ጠየቁ።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ተሳትፎ ጥያቄ አቀረቡ
    በኬንያ የሚገኙ ስደተኞች የኬንያ መንግሥት በሀገሪቱ የኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ ላይ በይበልጥ እንዲያሳትፋቸው ጠየቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • ጣልያን መንግሥት ሕይወታቸውን ባተረፈው መርከብ ውስጥ የነበሩትን በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ፍልሰተኞችን አልቀበልም በማለቱ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መንግሥቱን ከማውገዛቸው ጋር በተያያዘ ኢጣልያ ዛሬ የፈረንሳዩን አምባሳደር ጠርታ አነጋግራለች።
    ጣልያን መንግሥት ሕይወታቸውን ባተረፈው መርከብ ውስጥ የነበሩትን በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ፍልሰተኞችን አልቀበልም በማለቱ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መንግሥቱን ከማውገዛቸው ጋር በተያያዘ ኢጣልያ ዛሬ የፈረንሳዩን አምባሳደር ጠርታ አነጋግራለች።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    "ጣልያን በዓለምቀፍ ሕግ ፍልሰተኞቹን የመቀባል ግዴት አለባት" ኢማኑኤል ማክሮን
    ጣልያን መንግሥት ሕይወታቸውን ባተረፈው መርከብ ውስጥ የነበሩትን በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ፍልሰተኞችን አልቀበልም በማለቱ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መንግሥቱን ከማውገዛቸው ጋር በተያያዘ ኢጣልያ ዛሬ የፈረንሳዩን አምባሳደር ጠርታ አነጋግራለች።
    0 Comments 0 Shares
  • በስደት ያለውን የየመን መንግሥት የሚደግፈው በሳውዲ አረብያ የሚመራው ጥምረት ሆዴይዳ በተባለችው ዋና የወደብ ከተማ ላይ ዛሬ ወረራ ከፍቷል።
    በስደት ያለውን የየመን መንግሥት የሚደግፈው በሳውዲ አረብያ የሚመራው ጥምረት ሆዴይዳ በተባለችው ዋና የወደብ ከተማ ላይ ዛሬ ወረራ ከፍቷል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የመን ሆዴይዳ
    በስደት ያለውን የየመን መንግሥት የሚደግፈው በሳውዲ አረብያ የሚመራው ጥምረት ሆዴይዳ በተባለችው ዋና የወደብ ከተማ ላይ ዛሬ ወረራ ከፍቷል።
    0 Comments 0 Shares