የአፍሪካ አገራት በተለያዩ የኦሊምፒክ ውድድሮች የሚሳተፉት በውስን የስፖርት ዓይነቶች ነው። የአትሌቲክስ ስፖርቶች በተለይ ደግሞ የረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች ለአፍሪካ ወርቅን የሚያስገኙ ዘርፎች ናቸው። በዚህ ደግሞ ኢትዮጵያ እና ኬንያ ዋነኛወነ ስፍራ ይይዛሉ። ደቡብ አፍሪካ በበርካታ የስፖርት ዘርፎች በመሳተፍ ከአፍሪካ ቀዳሚ ቦታውን የምትይዝ ስትሆን፣ በዚህም በርከት ያሉ ሜዳሊያዎችን ለማግኘት ችላለች። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከኬንያ እና ከደቡብ አፍሪካ ጋር ስትነጻጸር ምን ያህል የኦሊምፒክ የወርቅ፣ የብር እና የነሐስ ሜዳሊያዎችን አሸነፈች?