• Nati Eyu - Tey | ናቲ እዩ - ተይ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    Nati Eyu - Tey | ናቲ እዩ - ተይ | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን የአገሪቱን ባሕር ኃይልን በሶማሊያ ለማሰማራት ያቀረቡትን ሞሽን የአገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ።
    መንግሥታዊው አናዱሉ ኤጀንሲ የቱርክ ጦር “የጸረ-ሸብርና የደኅንነት ስራዎችን ለመደገፍ እና ሌሎች ስጋቶችን ለመቀልበስ” ለሁለት ዓመታት በሶማሊያ ይሰማራል ሲል ዘግቧል።
    የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን የአገሪቱን ባሕር ኃይልን በሶማሊያ ለማሰማራት ያቀረቡትን ሞሽን የአገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። መንግሥታዊው አናዱሉ ኤጀንሲ የቱርክ ጦር “የጸረ-ሸብርና የደኅንነት ስራዎችን ለመደገፍ እና ሌሎች ስጋቶችን ለመቀልበስ” ለሁለት ዓመታት በሶማሊያ ይሰማራል ሲል ዘግቧል።
    WWW.BBC.COM
    የቱርክ ፓርላማ የአገሪቱ ባሕር ኃይል በሶማሊያ እንዲሰማረ ፈቀደ - BBC News አማርኛ
    የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን የአገሪቱን ባሕር ኃይልን በሶማሊያ ለማሰማራት ያቀረቡትን ሞሽን የአገሪቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። መንግሥታዊው አናዱሉ ኤጀንሲ የቱርክ ጦር “የጸረ-ሸብርና የደኅንነት ስራዎችን ለመደገፍ እና ሌሎች ስጋቶችን ለመቀልበስ” ለሁለት ዓመታት በሶማሊያ ይሰማራል ሲል ዘግቧል።
    0 Comments 0 Shares
  • በጭካኔው እና በሚቆጣጠረው የዕፅ ዝውውር መረብ የሚታወቀው ሜክሲኳዊው ኤል ማዮ በአውሮፕላን ለጉዞ ሲነሳ መድረሻው ሰሜናዊ ሜክሲኮ እንደሚሆነ ነበር የሚያውቀው። ነገር ግን አውሮፕላኑ ያረፈችው በጥብቅ በምትፈልገው የአሜሪካ ግዛት ውስጥ ነበር። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው?
    በጭካኔው እና በሚቆጣጠረው የዕፅ ዝውውር መረብ የሚታወቀው ሜክሲኳዊው ኤል ማዮ በአውሮፕላን ለጉዞ ሲነሳ መድረሻው ሰሜናዊ ሜክሲኮ እንደሚሆነ ነበር የሚያውቀው። ነገር ግን አውሮፕላኑ ያረፈችው በጥብቅ በምትፈልገው የአሜሪካ ግዛት ውስጥ ነበር። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው?
    WWW.BBC.COM
    አደገኛው የሜክሲኮ ዕፅ አዘዋዋሪዎች መሪ እንዴት አሜሪካ ውስጥ ተገኝቶ ሊያዝ ቻለ? - BBC News አማርኛ
    በጭካኔው እና በሚቆጣጠረው የዕፅ ዝውውር መረብ የሚታወቀው ሜክሲኳዊው ኤል ማዮ በአውሮፕላን ለጉዞ ሲነሳ መድረሻው ሰሜናዊ ሜክሲኮ እንደሚሆነ ነበር የሚያውቀው። ነገር ግን አውሮፕላኑ ያረፈችው በጥብቅ በምትፈልገው የአሜሪካ ግዛት ውስጥ ነበር። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • የእስራኤል ጦር ሠራዊት ቃል አቀባይ ዳንኤል ሐጋሪ፤ ቡድኑን ጥቃቱን ማስተባበሉ “ሐሰት” ነው ብለው የስለላ መረጃዎች የሚያሳዩት ጥቃቱ የተሰነዘረው በሔዝቦላህ ነው ሲሉ ገልጠዋል።
    የእስራኤል ጦር ሠራዊት ቃል አቀባይ ዳንኤል ሐጋሪ፤ ቡድኑን ጥቃቱን ማስተባበሉ “ሐሰት” ነው ብለው የስለላ መረጃዎች የሚያሳዩት ጥቃቱ የተሰነዘረው በሔዝቦላህ ነው ሲሉ ገልጠዋል።
    WWW.BBC.COM
    በእስራኤል እና ሔዝቦላህ መካከል እየተባባሰ የመጣው ግጭት ሌባኖሳዊያንን አስጨንቋል - BBC News አማርኛ
    የእስራኤል ጦር ሠራዊት ቃል አቀባይ ዳንኤል ሐጋሪ፤ ቡድኑን ጥቃቱን ማስተባበሉ “ሐሰት” ነው ብለው የስለላ መረጃዎች የሚያሳዩት ጥቃቱ የተሰነዘረው በሔዝቦላህ ነው ሲሉ ገልጠዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የአፍሪካ አገራት በተለያዩ የኦሊምፒክ ውድድሮች የሚሳተፉት በውስን የስፖርት ዓይነቶች ነው። የአትሌቲክስ ስፖርቶች በተለይ ደግሞ የረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች ለአፍሪካ ወርቅን የሚያስገኙ ዘርፎች ናቸው። በዚህ ደግሞ ኢትዮጵያ እና ኬንያ ዋነኛወነ ስፍራ ይይዛሉ። ደቡብ አፍሪካ በበርካታ የስፖርት ዘርፎች በመሳተፍ ከአፍሪካ ቀዳሚ ቦታውን የምትይዝ ስትሆን፣ በዚህም በርከት ያሉ ሜዳሊያዎችን ለማግኘት ችላለች። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከኬንያ እና ከደቡብ አፍሪካ ጋር ስትነጻጸር ምን ያህል የኦሊምፒክ የወርቅ፣ የብር እና የነሐስ ሜዳሊያዎችን አሸነፈች?
    የአፍሪካ አገራት በተለያዩ የኦሊምፒክ ውድድሮች የሚሳተፉት በውስን የስፖርት ዓይነቶች ነው። የአትሌቲክስ ስፖርቶች በተለይ ደግሞ የረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች ለአፍሪካ ወርቅን የሚያስገኙ ዘርፎች ናቸው። በዚህ ደግሞ ኢትዮጵያ እና ኬንያ ዋነኛወነ ስፍራ ይይዛሉ። ደቡብ አፍሪካ በበርካታ የስፖርት ዘርፎች በመሳተፍ ከአፍሪካ ቀዳሚ ቦታውን የምትይዝ ስትሆን፣ በዚህም በርከት ያሉ ሜዳሊያዎችን ለማግኘት ችላለች። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከኬንያ እና ከደቡብ አፍሪካ ጋር ስትነጻጸር ምን ያህል የኦሊምፒክ የወርቅ፣ የብር እና የነሐስ ሜዳሊያዎችን አሸነፈች?
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ እስካሁን በኦሊምፒክ ያገኘቻቸው ሜዳሊያዎች ከሌሎች የአፍሪካ አገራት ጋር ሲነጻጸር - BBC News አማርኛ
    የአፍሪካ አገራት በተለያዩ የኦሊምፒክ ውድድሮች የሚሳተፉት በውስን የስፖርት ዓይነቶች ነው። የአትሌቲክስ ስፖርቶች በተለይ ደግሞ የረጅም ርቀት የሩጫ ውድድሮች ለአፍሪካ ወርቅን የሚያስገኙ ዘርፎች ናቸው። በዚህ ደግሞ ኢትዮጵያ እና ኬንያ ዋነኛወነ ስፍራ ይይዛሉ። ደቡብ አፍሪካ በበርካታ የስፖርት ዘርፎች በመሳተፍ ከአፍሪካ ቀዳሚ ቦታውን የምትይዝ ስትሆን፣ በዚህም በርከት ያሉ ሜዳሊያዎችን ለማግኘት ችላለች። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከኬንያ እና ከደቡብ አፍሪካ ጋር ስትነጻጸር ምን ያህል የኦሊምፒክ የወርቅ፣ የብር እና የነሐስ ሜዳሊያዎችን አሸነፈች?
    0 Comments 0 Shares
  • በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሰሃላ ሰየምት ወረዳ ተነስታ በተከዜ ወንዝ ላይ ስትጓዙ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰ የመስመጥ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ።
    በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሰሃላ ሰየምት ወረዳ ተነስታ በተከዜ ወንዝ ላይ ስትጓዙ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰ የመስመጥ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ።
    WWW.BBC.COM
    ተከዜ ወንዝ ላይ በደረሰ የጀልባ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ - BBC News አማርኛ
    በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሰሃላ ሰየምት ወረዳ ተነስታ በተከዜ ወንዝ ላይ ስትጓዙ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰ የመስመጥ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባሕር ዳር በነዋሪዎች እና በተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ የሰዓት እላፊ ገደብ እና የተለያዩ ክልከላዎች ተጣለ። አንድ ዓመት ሊሆነው የተቃረበውን የአማራ ክልል የፀጥታ ችግርን ተከትሎ የተዋቀረው የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት እሁድ ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሰዓት እላፊውን እና ገደቦቹን የጣለው ያሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ነው ብሏል።
    በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባሕር ዳር በነዋሪዎች እና በተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ የሰዓት እላፊ ገደብ እና የተለያዩ ክልከላዎች ተጣለ። አንድ ዓመት ሊሆነው የተቃረበውን የአማራ ክልል የፀጥታ ችግርን ተከትሎ የተዋቀረው የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት እሁድ ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሰዓት እላፊውን እና ገደቦቹን የጣለው ያሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ነው ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    በባሕር ዳር ከተማ የሰዓት እላፊ እና የተለያዩ ገደቦች ተጣሉ - BBC News አማርኛ
    በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባሕር ዳር በነዋሪዎች እና በተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ የሰዓት እላፊ ገደብ እና የተለያዩ ክልከላዎች ተጣለ። አንድ ዓመት ሊሆነው የተቃረበውን የአማራ ክልል የፀጥታ ችግርን ተከትሎ የተዋቀረው የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት እሁድ ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሰዓት እላፊውን እና ገደቦቹን የጣለው ያሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት ነው ብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መንግሥት የአገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ተመን በገበያ ሥርዓት እንዲመራ መወሰኑን ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ከዛሬ ሰኞ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ መሻሻሉን አስታወቀ። ብሔራዊ ባንክ በዛሬው መግለጫው የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያው በአዲሱ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ መሠረት የሚተገበር ይሆናል ብሏል።
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መንግሥት የአገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ተመን በገበያ ሥርዓት እንዲመራ መወሰኑን ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ከዛሬ ሰኞ ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም. ጀምሮ መሻሻሉን አስታወቀ። ብሔራዊ ባንክ በዛሬው መግለጫው የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያው በአዲሱ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ መሠረት የሚተገበር ይሆናል ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ብሔራዊ ባንክ አዲሱ የውጭ ምንዛሪ ሥርዓት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል አለ - BBC News አማርኛ