• AMHARIC.VOANEWS.COM
    እስራኤል እና ሂዝቦላ ከባድ የተኩስ ልውውጥ አደረጉ
    እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ ዛሬ ረፋድ ላይ የአየር ድብደባ ያደረሰች ሲሆን ፣ ጥቃቱ በሂዝቦላህ ላይ የተፈጸመ የቅድመ መከላከል ጥቃት መሆኑን አስታውቃለች ። ታጣቂ ቡድኑ ባለፈው ወር ከዋና አዛዦቹ የአንዱን ግድያ ለመበቀል በመቶዎች የሚቆጠሩ ሮኬቶችን እና ድሮኖችን ማስወንጨፉን ገልጿል። ከፍተኛ የተኩስ ልውውጡ ለረጅም ጊዜ የተፈራውን ጦርነት የቀሰቀሰ ባይመስልም፣ ነባሩ ውጥረት ​​ግን ቀጥሏል ። ይህ በንዲህ እንዳለ ግብፅ ለ10 ወራት ጋዛ ውስጥ የዘለቀው...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአንድ ጀምበር 615 ነጥብ 7 ሚሊዮን ችግኞች
    በአንድ ቀን 615 ነጥብ 7 ሚሊዮን ተክለናል ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት በስቲያ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መግለጫ፣ 29፡1 ሚሊዮን ዜጎች በ318፡4 ሄክታር ስፍራዎች ላይ ችግኞችን መትከላቸውን አመልክተዋል። ባለፉት አምስት ዓመታት በተካሔደው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር፣ 32፡5 ቢሊዮን ችግኞች መተከላቸውን የሚገልፀው የኢትዮጵያ መንግስት በዘንድሮው መርሃግብር ፣ቁጥሩን 40 ቢሊዮን...
    0 Comments 0 Shares
  • AMHARIC.VOANEWS.COM
    በየመን ባህር ዳርቻ በደረሰ የጀልባ አደጋ በትንሹ 13 ፍልሰተኞች መሞታቸውን ተመድ አስታወቀ
    ፍልሰተኞችን የጫነ ጀልባ በየመን የባህር ዳርቻ መስጠሙን ተከትሎ በርካታ ሰዎች መሞታቸውን አሊያም መጥፋታቸውን የተባበሩት መንግስታት የፍልሰተኞች ድርጅት በዛሬው ዕለት አስታወቀ ። አደጋው የበርካቶችን ህይወት ከቀጠፉ እና በተደጋጋሚ ከደረሱ የጀልባ መስጠም አደጋዎች የቅርብ ጊዜው ነው ። በሰሜን ሳውዲ አረቢያ ፣ በሰሜን ምስራቅ ኦማን የምትጎራበታት የመን ለ10 ዓመታት የተቃረበ የእርስ በርስ ጦርነት እየተደረገባት ቢሆንም ፣ አሁንም ድረስ ከምስራቅ አፍሪካ ለሚነሱ...
    0 Comments 0 Shares
  • ካሲናዬ አዲስ ፊልም (Kassinaye) New ethiopian movie 2024 Maya Media Presents |
    ካሲናዬ አዲስ ፊልም (Kassinaye) New ethiopian movie 2024 Maya Media Presents |
    0 Comments 0 Shares
  • ጠቅላዩ ሲናገሩ ፓርላማ ገባሁ...... Entrepreneurship in the Digital World |Eden Mulu| Gugut podcast Ep 162
    ጠቅላዩ ሲናገሩ ፓርላማ ገባሁ...... Entrepreneurship in the Digital World |Eden Mulu| Gugut podcast Ep 162
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሜሪካው ክለብ ዲሲ ዩናይትድ ሜዳ ላይ ሊጫወቱ ነው…በዕለቱ ሰርፕራይዝ አርቲስት ይኖራል ማን ይሆን? |Tadias Addis
    ኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሜሪካው ክለብ ዲሲ ዩናይትድ ሜዳ ላይ ሊጫወቱ ነው…በዕለቱ ሰርፕራይዝ አርቲስት ይኖራል ማን ይሆን? |Tadias Addis
    0 Comments 0 Shares
  • ሆያ ሆዬ… የሳምንቱ አዝናኝ ቀልዶች እና የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ሆያ ሆዬ… የሳምንቱ አዝናኝ ቀልዶች እና የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares
  • ልጆቼ ሯጭ ቢሆኑልኝ ደስ ይለኛል ግን… ለሀገሬ ብዙ ባለመሮጤ አዝናለሁ አትሌት ሚሊዮን ወልዴ | Seifu on EBS
    ልጆቼ ሯጭ ቢሆኑልኝ ደስ ይለኛል ግን… ለሀገሬ ብዙ ባለመሮጤ አዝናለሁ አትሌት ሚሊዮን ወልዴ | Seifu on EBS
    0 Comments 0 Shares