0 Comments
0 Shares
Directory
-
Please log in to like, share and comment!
-
AMHARIC.VOANEWS.COMበማኅበራዊ ሚዲያ የወጡ ምስሎች በሱዳን የጦር ወንጀል መፈጸማቸውን ያመለክታሉ - ሂዩማን ራይትስ ዋችየጅምላ ግድያ፣ ማሰቃየት እና አስከሬንን መቆራረጥ ጨምሮ ሌሎችንም የጦር ወንጀሎች በሱዳን ሁለቱም ተፋላሚ ወገኖች ፈጽመዋል ሲል የሰብዓዊ መብት ድርጅቱ ሂውማን ራይትስ ዋች ዛሬ ሐሙስ አስታውቋል። መሠረቱን በኒው ዮርክ ያደረገው የመብት ድርጅት፣ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚወጡ ምስሎችን መመርመሩን እና ቢያንስ 40 የሚሆኑ ሰዎች በጅምላ መገደላቸውን እንዲሁም 18 የሚሆኑ ታጋቾች ደግሞ ስቃይና አጉል አያያዝ እንድተፈጸመባቸው አስታውቋል። ሃያ የሚሆኑ ቪዲዮዎችን...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበካሜሩን በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ጨምሯልበካሜሩን የ91 ዓመቱ ፕሬዝደንት ፖል ቢያ በመጪው ዓመት በሚደረገው ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ እየተነገረ ባለበት ወቅት፣ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በመጨመር ላይ ነው። ባለፉት ሶስት ሳምንታት ውስጥ ስድስት ጋዜጠኞች በታጣቂዎች ጥቃት የደረሰባቸው ሲሆን፣ በርካታ ጋዜጠኞችና የሬዲዮ ጣቢያዎች እንዲዘጉ ታዟል። በካሜሩን የሚዲያ ባለሙያዎች ትሥሥር እንዳለው፣ አራት የሚሆኑ አባላቱ ጠብመንጃ እና ገጀራ በታጠቁ ኃይሎች በመዲናዋ ያዉንዴ ጥቃት ደርሶባቸዋል።...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMእንግሊዝ ፍልሰተኞችን የማስወጣት ሥራዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀችየእንግሊዝ መንግስት ‘መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች’ የሚላቸውን ከሃገር የማስወጣቱን ሥራ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጨምር ዛሬ አስታውቋል። የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የግል ኮንትራችተሮች ፍልሰተኞቹን ወደ መጡበት ሃገር በመመለስ ሥራ ላይ እንዲሰማሩ ማስታወቂያ አውጥቷል። 19.7 ሚሊዮን ዶላር የተመደበለት ፕሮግራም ከኢትዮጵያ፣ ኢራቅ፣ አልቤኒያ፣ ባንግላዴሽ፣ ጋና፣ ሕንድ፣ ጀማይካ፣ ናይጄሪያ፣ ፓኪስታን፣ ቬትናም እና ዚምባብዌ የመጡ ፍልሰተኞችን ወደ ሃገራቸው...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMበኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ የስዎች እገታዎች እና የፈጠሩት ሃገራዊ ስጋትበኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በታጠቁ አካላት የሚካሄዱ የሰዎች እገታዎች እየጨመሩ መምጣታቸውን የመብት ተቋማት ይገልጻሉ፡፡ አሁን ላይ እገታዎች ከሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ባለፈ አማራጭ የገቢ ማስገኛ እየሆኑ መጥተዋል የሚሉት ኔዘርላንድ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የዴሞክራሲ እና የምርጫ ድጋፍ ኢንስቲትዮት የሚሰሩት የፖለቲካል ሳይንስ እና ህግ ባለሙያው ዶ/ር አደም ካሴ ይህም የመንግስት ህግ የማስከበር አቅም እያሽቆለቆለ መምጣቱን ያሳያል ይላሉ፡፡ እገታ የደረሰባቸው...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMባይደን ከሺ ጂንፒንግ ጋራ በቅርቡ ለመነጋገር እንደሚሹ ተገለጸየአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከቻይናው ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ጋራ በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ተገናኝተው መነጋገር እንደሚሹ ቻይናን በመጎብኘት ላይ ያሉት የዋይት ሃውስ ከፍተኛ አማካሪ ለሺ ጂንፒንግ ገልጸውላቸዋል። ከእ.አ.አ 2016 ወዲህ ቻይናን የጎበኙ የመጀመሪያው የዋይት ሃውስ ብሔራዊ የፀጥታ አማካሪ የሆኑት ጄክ ሰለቨን ለሶስት ቀናት በሃገሪቱ ያደረጉትን ጉብኝት ባጠናቀቁበት በዛሬው ዕለት ነበር ፕሬዝደንት ባይደን ከሺን ጂንፒንግ ጋራ በቅርብ ጊዜያት ውስጥ...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMየትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የዐዲስ ሹሞችን ምደባ በሚያደናቀፉ ላይ “ርምጃ እወስዳለሁ” አለበመንግሥታዊ መዋቅሩ ላይ ማስተካከያ እያደረገ መኾኑን ያስታወቀው የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፣ የዐዲስ ሓላፊዎችን ምደባ ጨምሮ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ተግባራት የሚያደናቅፉ አካላትን “በሕግ እጠይቃለኹ ዕንቅፋት ከመፍጠር ይቆጠቡ” ሲል አስጠነቀቀ፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ትላንት ረቡዕ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፣ “ሕዝቡን ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ በኾነ መንገድ ለማገልገል ከላይ እስከ ታች የሚያደርገውን ክልላዊ የመዋቅር ማስተካከያ አጠናክሮ ይቀጥላል፤”...0 Comments 0 Shares -
AMHARIC.VOANEWS.COMፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉ፡፡ ፕሮፌሰር አንድሪያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።0 Comments 0 Shares