Ethiopian Social Network Ethiopian Social Network
Search Results
ሁሉንም ዕይ
  • አባል ይሁኑ
    Sign In
    አዲስ ምዝገባ
    ፍለጋ

Directory

  • Users
  • Posts
  • Pages
  • Groups
  • Events
  • Blogs
  • Marketplace
  • Funding
  • Offers
  • Movies
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በሰሜን ሸዋ የሰላም ጥሪ ያቀረቡ ሰልፈኞች የክልሉን መንግሥት በጣልቃ ገብነት ወቀሱ
    በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ታጣቂዎች መካከል የቀጠለው ግጭት እንዲቆም የሚጠይቁ ሰልፎችን ያካሔዱ፣ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎች፣ “የአካባቢው ባለሥልጣናት ጣልቃ እየገቡ ነው” ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ዓላማቸው አንዱን ቡድን ደግፎ ሌላውን ማውገዝ እንዳልኾነ የገለጹት እነዚኽ አስተያየት ሰጭዎች፣ የወረዳ እና የዞን ባለሥልጣናት ግን፣ “ሰልፉ በመንግሥት የተዘጋጀ ለማስመሰል እየሞከሩ ነው፤” በማለት ወቅሰዋል።...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በማኅበራዊ ሚዲያ የወጡ ምስሎች በሱዳን የጦር ወንጀል መፈጸማቸውን ያመለክታሉ - ሂዩማን ራይትስ ዋች
    የጅምላ ግድያ፣ ማሰቃየት እና አስከሬንን መቆራረጥ ጨምሮ ሌሎችንም የጦር ወንጀሎች በሱዳን ሁለቱም ተፋላሚ ወገኖች ፈጽመዋል ሲል የሰብዓዊ መብት ድርጅቱ ሂውማን ራይትስ ዋች ዛሬ ሐሙስ አስታውቋል። መሠረቱን በኒው ዮርክ ያደረገው የመብት ድርጅት፣ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚወጡ ምስሎችን መመርመሩን እና ቢያንስ 40 የሚሆኑ ሰዎች በጅምላ መገደላቸውን እንዲሁም 18 የሚሆኑ ታጋቾች ደግሞ ስቃይና አጉል አያያዝ እንድተፈጸመባቸው አስታውቋል። ሃያ የሚሆኑ ቪዲዮዎችን...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በካሜሩን በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ጨምሯል
    በካሜሩን የ91 ዓመቱ ፕሬዝደንት ፖል ቢያ በመጪው ዓመት በሚደረገው ምርጫ በድጋሚ እንደሚወዳደሩ እየተነገረ ባለበት ወቅት፣ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በመጨመር ላይ ነው። ባለፉት ሶስት ሳምንታት ውስጥ ስድስት ጋዜጠኞች በታጣቂዎች ጥቃት የደረሰባቸው ሲሆን፣ በርካታ ጋዜጠኞችና የሬዲዮ ጣቢያዎች እንዲዘጉ ታዟል። በካሜሩን የሚዲያ ባለሙያዎች ትሥሥር እንዳለው፣ አራት የሚሆኑ አባላቱ ጠብመንጃ እና ገጀራ በታጠቁ ኃይሎች በመዲናዋ ያዉንዴ ጥቃት ደርሶባቸዋል።...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    እንግሊዝ ፍልሰተኞችን የማስወጣት ሥራዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች
    የእንግሊዝ መንግስት ‘መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች’ የሚላቸውን ከሃገር የማስወጣቱን ሥራ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጨምር ዛሬ አስታውቋል። የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር የግል ኮንትራችተሮች ፍልሰተኞቹን ወደ መጡበት ሃገር በመመለስ ሥራ ላይ እንዲሰማሩ ማስታወቂያ አውጥቷል። 19.7 ሚሊዮን ዶላር የተመደበለት ፕሮግራም ከኢትዮጵያ፣ ኢራቅ፣ አልቤኒያ፣ ባንግላዴሽ፣ ጋና፣ ሕንድ፣ ጀማይካ፣ ናይጄሪያ፣ ፓኪስታን፣ ቬትናም እና ዚምባብዌ የመጡ ፍልሰተኞችን ወደ ሃገራቸው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ የስዎች እገታዎች እና የፈጠሩት ሃገራዊ ስጋት
    በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በታጠቁ አካላት የሚካሄዱ የሰዎች እገታዎች እየጨመሩ መምጣታቸውን የመብት ተቋማት ይገልጻሉ፡፡ አሁን ላይ እገታዎች ከሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ባለፈ አማራጭ የገቢ ማስገኛ እየሆኑ መጥተዋል የሚሉት ኔዘርላንድ የሚገኘው ዓለም አቀፍ የዴሞክራሲ እና የምርጫ ድጋፍ ኢንስቲትዮት የሚሰሩት የፖለቲካል ሳይንስ እና ህግ ባለሙያው ዶ/ር አደም ካሴ ይህም የመንግስት ህግ የማስከበር አቅም እያሽቆለቆለ መምጣቱን ያሳያል ይላሉ፡፡ እገታ የደረሰባቸው...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ባይደን ከሺ ጂንፒንግ ጋራ በቅርቡ ለመነጋገር እንደሚሹ ተገለጸ
    የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከቻይናው ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ጋራ በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ተገናኝተው መነጋገር እንደሚሹ ቻይናን በመጎብኘት ላይ ያሉት የዋይት ሃውስ ከፍተኛ አማካሪ ለሺ ጂንፒንግ ገልጸውላቸዋል። ከእ.አ.አ 2016 ወዲህ ቻይናን የጎበኙ የመጀመሪያው የዋይት ሃውስ ብሔራዊ የፀጥታ አማካሪ የሆኑት ጄክ ሰለቨን ለሶስት ቀናት በሃገሪቱ ያደረጉትን ጉብኝት ባጠናቀቁበት በዛሬው ዕለት ነበር ፕሬዝደንት ባይደን ከሺን ጂንፒንግ ጋራ በቅርብ ጊዜያት ውስጥ...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የዐዲስ ሹሞችን ምደባ በሚያደናቀፉ ላይ “ርምጃ እወስዳለሁ” አለ
    በመንግሥታዊ መዋቅሩ ላይ ማስተካከያ እያደረገ መኾኑን ያስታወቀው የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፣ የዐዲስ ሓላፊዎችን ምደባ ጨምሮ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ተግባራት የሚያደናቅፉ አካላትን “በሕግ እጠይቃለኹ ዕንቅፋት ከመፍጠር ይቆጠቡ” ሲል አስጠነቀቀ፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ትላንት ረቡዕ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፣ “ሕዝቡን ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ በኾነ መንገድ ለማገልገል ከላይ እስከ ታች የሚያደርገውን ክልላዊ የመዋቅር ማስተካከያ አጠናክሮ ይቀጥላል፤”...
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • VOA - Amharic shared a link
    2024-08-30 08:34:01 -
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉ
    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር አንድሪያስ እሸቴ አረፉ፡፡ ፕሮፌሰር አንድሪያስ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።
    0 Comments 0 Shares
    Please log in to like, share and comment!
  • Displaying (21281-21288 of 306158)
  • «
  • Prev
  • 2659
  • 2660
  • 2661
  • 2662
  • 2663
  • Next
  • »
© 2025 Ethiopian Social Network Amharic
English Amharic
ያግኙን Directory