• የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት ቅድመ ድርድር መቋጫ አላገኘም
    ነአምን አሸናፊ
    Wed, 06/06/2018 - 09:55
    የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት ቅድመ ድርድር መቋጫ አላገኘም ነአምን አሸናፊ Wed, 06/06/2018 - 09:55
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት ቅድመ ድርድር መቋጫ አላገኘም | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በብሔራዊ መግባባት አጀንዳ ላይ ቅድመ ድርድር በማድረግ ላይ የሚገኙት ኢሕአዴግና 15 አገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በአጀንዳው ላይ እንዴት ድርድር መደረግ አለበት በሚለው ሳይስማሙ ቀሩ፡፡ የአጀንዳው አካሄድ ምን መሆን ይኖርበታል የሚለውን ለመወሰን ለመጪው ማክሰኞ ሰኔ 5 ቀን 2010 ዓ.ም. በቀጠሮ ተለያይተዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • በሥራ ላይ ለሚገኙ ሰፋፊ የእርሻ ፕሮጀክቶች የብድር መክፈያ ጊዜ ተራዘመ
    ውድነህ ዘነበ
    Wed, 06/06/2018 - 09:52
    በሥራ ላይ ለሚገኙ ሰፋፊ የእርሻ ፕሮጀክቶች የብድር መክፈያ ጊዜ ተራዘመ ውድነህ ዘነበ Wed, 06/06/2018 - 09:52
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    በሥራ ላይ ለሚገኙ ሰፋፊ የእርሻ ፕሮጀክቶች የብድር መክፈያ ጊዜ ተራዘመ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    በአገሪቱ በሚገኙ ሰፋፊ እርሻዎች ላይ የተጋረጡ ችግሮችን ለመፍታት ከቀረቡ የመፍትሔ ሐሳቦች መካከል አንዱ በሆነው የፋይናንስ አቅርቦት ላይ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መጠነኛ ማሻሻያ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን ናና ለምክትል ፕሬዚዳንቶችና ለዲስትሪክቶች በጻፉት የውስጥ ማስታወሻ፣ አብዛኞቹ በዝናብ የሚለሙ የእርሻ ፕሮጀክቶች በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ችግሮች ብድራቸውን በወቅቱ መክፈል አልቻሉም ብለዋል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአልጄርሱ ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲሆን ወሰነ
    ብሩክ አብዱ
    Tue, 06/05/2018 - 18:57
    የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአልጄርሱ ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲሆን ወሰነ ብሩክ አብዱ Tue, 06/05/2018 - 18:57
    WWW.ETHIOPIANREPORTER.COM
    የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የአልጄርሱ ስምምነት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲሆን ወሰነ | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
    የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር የአልጀርሱ ስምምነትና የድንበር ኮሚሽኑ ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲደረግ ወሰነ፡፡ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ባወጣው መግለጫ፣ ‹‹በጥቅም ብቻ ሳይሆን በደም ለተሳሰሩት የሁለቱ አገር ሕዝቦች የጋራ ጥቅም ሲባል የኢትዮጵያ መንግሥት የአልጀርሱን ስምምነትና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ የወሰነና ለተግባራዊነቱ ያለማመንታት በቁርጠኝነት የሚሠራ መሆኑን ለመግለጽ ይፈልጋል፤›› ብሏል፡፡
    0 Comments 0 Shares
  • The Government of Ethiopian on Tuesday announced that it is ready to fully implement the decisions of the UN mediated Algiers Agreement Ethiopia and Eritrea signed in December 2000 to end the bloody war that consumed lives of over 100,000 from both sides. The leaderships of the two countries were close friends and allies during […]
    The Government of Ethiopian on Tuesday announced that it is ready to fully implement the decisions of the UN mediated Algiers Agreement Ethiopia and Eritrea signed in December 2000 to end the bloody war that consumed lives of over 100,000 from both sides. The leaderships of the two countries were close friends and allies during […]
    0 Comments 0 Shares
  • In a major policy shift, the Government of Ethiopia decides to liberalize major state monopoly companies including Ethiopian Airlines, Ethio Telecom, Ethiopian shipping Lines and Ethiopian Electric Power Corporation. The decision was made on Tuesday during the Ethiopia’s ruling party coalition, the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front (EPRDF) Executive Committee meeting. The shares of these […]
    In a major policy shift, the Government of Ethiopia decides to liberalize major state monopoly companies including Ethiopian Airlines, Ethio Telecom, Ethiopian shipping Lines and Ethiopian Electric Power Corporation. The decision was made on Tuesday during the Ethiopia’s ruling party coalition, the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front (EPRDF) Executive Committee meeting. The shares of these […]
    0 Comments 0 Shares
  • Marriott International today announced its transformation vision for Sheraton Hotels and Resorts, the third largest brand in its portfolio, and the largest outside of North America in terms of room count. System wide, Sheraton generates $9.2 billion in property revenue globally. Sheraton’s portfolio currently consists of nearly 450 open hotels including the one in Ethiopia, […]
    Marriott International today announced its transformation vision for Sheraton Hotels and Resorts, the third largest brand in its portfolio, and the largest outside of North America in terms of room count. System wide, Sheraton generates $9.2 billion in property revenue globally. Sheraton’s portfolio currently consists of nearly 450 open hotels including the one in Ethiopia, […]
    0 Comments 0 Shares
  • The U.S. Agency for International Development (USAID) has contributed $8 million dollars to support the joint Government of the Democratic Republic of the Congo (DRC) and World Health Organization (WHO) Strategic Response Plan to the Ebola outbreak (currently budgeted at $56.7 million). In addition to this funding, USAID has provided personal protective equipment, laboratory supplies, […]
    The U.S. Agency for International Development (USAID) has contributed $8 million dollars to support the joint Government of the Democratic Republic of the Congo (DRC) and World Health Organization (WHO) Strategic Response Plan to the Ebola outbreak (currently budgeted at $56.7 million). In addition to this funding, USAID has provided personal protective equipment, laboratory supplies, […]
    0 Comments 0 Shares
  • የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች – በዲያቆን ዳንኤል ክብረት አዝናኝ እና አስቂኝ በጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ የአመራር ችሎታ ዙሪያ የተጻፈ ፖለቲካዊ ቀልድ ትዝናኑበት ዘንድ ወደን ጋበዝናችሁ 
    The post የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች – በዲያቆን ዳንኤል ክብረት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች – በዲያቆን ዳንኤል ክብረት አዝናኝ እና አስቂኝ በጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ የአመራር ችሎታ ዙሪያ የተጻፈ ፖለቲካዊ ቀልድ ትዝናኑበት ዘንድ ወደን ጋበዝናችሁ  The post የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች – በዲያቆን ዳንኤል ክብረት appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
    NEWS.ET
    የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች - በዲያቆን ዳንኤል ክብረት
    የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወንበሮች - በዲያቆን ዳንኤል ክብረት አዝናኝ እና አስቂኝ በጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ የአመራር ችሎታ ዙሪያ የተጻፈ ፖለቲካዊ ቀልድ ትዝናኑበት ዘንድ ወደን ጋበዝናችሁ
    0 Comments 0 Shares