• ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። በቅርቡ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ታሪካዊ ውይይት ለመዘገብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር በሄድንበት ወቅት ብቸኛዋን የኢትዮጵያን ሬስቶራንት ጎበኘን።
    ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። በቅርቡ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ታሪካዊ ውይይት ለመዘገብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር በሄድንበት ወቅት ብቸኛዋን የኢትዮጵያን ሬስቶራንት ጎበኘን።
    WWW.BBC.COM
    አቢሲኒያ ‘በድንጋይዋ ከተማ’ - BBC News አማርኛ
    ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸው ጥያቄዎች በማለትም “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸው ጥያቄዎች በማለትም “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ እየተካሄደ ነው - BBC News አማርኛ
    የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸውን ጥያቄዎች በማለት “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 10 | BeHig Amlak Season 1 Episode 10 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld
    በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 10 | BeHig Amlak Season 1 Episode 10 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ያልታሰበው የሱዳን ፖሊስ ሰራዊት እና አስፈሪው የ1 ሚሊዮን ሰዎች ጉዳይ! - አርትስ ምልከታ | Ethiopia @ArtsTvWorld
    ያልታሰበው የሱዳን ፖሊስ ሰራዊት እና አስፈሪው የ1 ሚሊዮን ሰዎች ጉዳይ! - አርትስ ምልከታ | Ethiopia @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ''ለጌታም ጌታ አለው!'' - ግጥምን በአኒሜሽን | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    ''ለጌታም ጌታ አለው!'' - ግጥምን በአኒሜሽን | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ከኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ቆይታ | አርትስ ወቅታዊ @ArtsTvWorld
    ከኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ቆይታ | አርትስ ወቅታዊ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የሴቶች የወሊድ እረፍት እስከምን ድረስ ነው? - ማማ አፍሪካ | Mama Africa @ArtsTvWorld
    የሴቶች የወሊድ እረፍት እስከምን ድረስ ነው? - ማማ አፍሪካ | Mama Africa @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • በጉጉት የሚጠበቀው የሙዚቃ ውድድር ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ ? | Official Showreel l@ArtsTvWorld
    በጉጉት የሚጠበቀው የሙዚቃ ውድድር ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ ? | Official Showreel l@ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares