• ጣልያን ውስጥ በተከሰተ ጎርፍ ምክንያት 20 ወንዞች በከፍተኛ ሁኔታ ሞልተው በመፍሰሳቸው 13 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። 13 ሺህ ሰዎች ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
    ጣልያን ውስጥ በተከሰተ ጎርፍ ምክንያት 20 ወንዞች በከፍተኛ ሁኔታ ሞልተው በመፍሰሳቸው 13 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። 13 ሺህ ሰዎች ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
    WWW.BBC.COM
    በጣልያን በጎርፍ ምክንያት 13 ሰዎች ሲሞቱ 13 ሺህ ተፈናቀሉ - BBC News አማርኛ
    ጣልያን ውስጥ በተከሰተ ጎርፍ ምክንያት 20 ወንዞች በከፍተኛ ሁኔታ ሞልተው በመፍሰሳቸው 13 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። 13 ሺህ ሰዎች ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከአንድ ዓመት በላይ በሆነው የዩክሬን ጦርነት ምክንያት ዩናይትድ ኪንግደም የሩሲያ አልማዝ ወደ ሃገሯ እንዳይገባ ዕግድ ልትጥል ነው።
    ከአንድ ዓመት በላይ በሆነው የዩክሬን ጦርነት ምክንያት ዩናይትድ ኪንግደም የሩሲያ አልማዝ ወደ ሃገሯ እንዳይገባ ዕግድ ልትጥል ነው።
    WWW.BBC.COM
    ዩናይትድ ኪንግደም የሩሲያ አልማዝ ወደ አገሯ እንዳይገባ ልታግድ ነው - BBC News አማርኛ
    ከአንድ ዓመት በላይ በሆነው የዩክሬን ጦርነት ምክንያት ዩናይትድ ኪንግደም የሩሲያ አልማዝ ወደ ሃገሯ እንዳይገባ ዕግድ ልትጥል ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ቻይና ባለንበት የአውሮፓውያን ዓመት ሦስት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ መኪኖችን ወደ ሌሎች አገራት በመላክ ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ቀዳሚ አገር መሆኗን አስታወቃለች።
    ቻይና ባለንበት የአውሮፓውያን ዓመት ሦስት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ መኪኖችን ወደ ሌሎች አገራት በመላክ ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ቀዳሚ አገር መሆኗን አስታወቃለች።
    WWW.BBC.COM
    ቻይና ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ዋነኛዋ መኪና ላኪ አገር ሆነች - BBC News አማርኛ
    ቻይና ባለንበት የአውሮፓውያን ዓመት ሦስት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ውስጥ መኪኖችን ወደ ሌሎች አገራት በመላክ ጃፓንን በመብለጥ የዓለም ቀዳሚ አገር መሆኗን አስታወቃለች።
    0 Comments 0 Shares
  • ዩክሬን በሚሊዮን ቶኖች የሚገመት ስንዴ በጥቁር ባሕር በኩል እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ።
    ዩክሬን በሚሊዮን ቶኖች የሚገመት ስንዴ በጥቁር ባሕር በኩል እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ።
    WWW.BBC.COM
    ዩክሬን ስንዴ እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ - BBC News አማርኛ
    ዩክሬን በሚሊዮን ቶኖች የሚገመት ስንዴ በጥቁር ባሕር በኩል እንድትልክ የሚፈቅደው ስምምነት ለሁለት ወራት ተራዘመ።
    0 Comments 0 Shares
  • እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።
    እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።
    WWW.BBC.COM
    የፕሪሚዬር ሊግ ጨዋታዎች ግምት፡ ሲቲ በዚህ ሳምንት የዋንጫ ባለቤት ይሆናል? እነ ማን ይወርዳሉ? - BBC News አማርኛ
    እርግጥ ነው ሌይስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2016 የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግን አንስቷል። ዘንድሮ ግን ከፕሪሚዬር ሊጉ ተሰናባች ይመስላሉ። ሰኞ ዕለት ከኒውካስትል የሚጫወቱት ቀበሮዎቹ ውጤት ካልቀናቸው ኃያሉን ሊግ በእንባ ሊሰናበቱ ይገደዳሉ። ይህን ጨዋታ ጨምሮ ሌሎች የቅዳሜ እና የእሑድ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ግጥሚያዎችን ግምት ክሪስ ሱቶን እንዲህ አስቀምጧል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። በቅርቡ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ታሪካዊ ውይይት ለመዘገብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር በሄድንበት ወቅት ብቸኛዋን የኢትዮጵያን ሬስቶራንት ጎበኘን።
    ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር። በቅርቡ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ታሪካዊ ውይይት ለመዘገብ ራስ ገዝ አስተዳደር በሆነችው ዛንዚባር በሄድንበት ወቅት ብቸኛዋን የኢትዮጵያን ሬስቶራንት ጎበኘን።
    WWW.BBC.COM
    አቢሲኒያ ‘በድንጋይዋ ከተማ’ - BBC News አማርኛ
    ከኢትዮጵያ ውጭ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት (ሬስቶራንት) ለመጀመሪያ ጊዜ ብቅ ያለችው በአሜሪካ ውስጥ ነበር። በየነ ጉልላት የተባለ ፓይለት ለመሆን እየተማረ የነበረ ግለሰብ ሎንግ ቢች፣ ካሊፎርኒያ ውስጥ መኖሪያ ቤትን ወደ ሬስቶራንት ቀይሮ ለአሜሪካውያን እንጀራ እንካችሁ አለ። ወቅቱም ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ነበር።
    0 Comments 0 Shares
  • የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸው ጥያቄዎች በማለትም “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸው ጥያቄዎች በማለትም “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ እየተካሄደ ነው - BBC News አማርኛ
    የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ሕዝብ ጥያቄዎች ምን እንደሆኑ እንደገና መፈተሽ እንደሚያስፈልግ አመልክተው፣ በክልሉ “ያደሩ፣ የነበሩ እና ትግል እየተካሄደባቸው ያሉ ጥያቄዎች አሉ” ብለዋል። ዶ/ር ይልቃል የአማራ ክልል ሕዝብ አሁንም ምላሽ የሚፈልግባቸውን ጥያቄዎች በማለት “የማንነት እና የወሰን፣ የሕገ መንግሥት ማሻሻያ፣ የተዛባ ትርክት እና የብሔሩ ተወላጆች በየትኛውም የአገሪቱ ክፍል መብታቸው ተጠብቆ የመኖር መብት” ሲሉ ዘርዝረዋቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 10 | BeHig Amlak Season 1 Episode 10 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld
    በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 10 | BeHig Amlak Season 1 Episode 10 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares