• Jambaruu Chaakkaa - Amma Dammaquun - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Jambaruu Chaakkaa - Amma Dammaquun - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Kibrom Shiferaw (Keva) - Habt ena tsega | ሃብት እና ፀጋ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Kibrom Shiferaw (Keva) - Habt ena tsega | ሃብት እና ፀጋ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • በናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ የምትኖረው ሂልዳ ባቺ ከ90 በላይ ሰዓታት በተከታታይ ምግብ አብስላ 2700 በላይ ሰዎችን አስተናግዳለች። ጊነስ ዎርልድ ሪኮርድስም ሂልዳ በሕንዳዊ ሼፍ ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰንን ለመመዝገብ ማስረጃዎችን ማስረጃዎችን እያጣራሁ ነው ብሏል።
    በናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ የምትኖረው ሂልዳ ባቺ ከ90 በላይ ሰዓታት በተከታታይ ምግብ አብስላ 2700 በላይ ሰዎችን አስተናግዳለች። ጊነስ ዎርልድ ሪኮርድስም ሂልዳ በሕንዳዊ ሼፍ ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰንን ለመመዝገብ ማስረጃዎችን ማስረጃዎችን እያጣራሁ ነው ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ናይጄሪያዊቷ ሼፍ ያለማቋረጥ ለአራት ቀናት ምግብ በማብሰል የዓለም ክብረ ወሰን ልትይዝ ነው - BBC News አማርኛ
    በናይጄሪያዋ ሌጎስ ከተማ የምትኖረው ሂልዳ ባቺ ከ90 በላይ ሰዓታት በተከታታይ ምግብ አብስላ 2700 በላይ ሰዎችን አስተናግዳለች። ጊነስ ዎርልድ ሪኮርድስም ሂልዳ በሕንዳዊ ሼፍ ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰንን ለመመዝገብ ማስረጃዎችን ማስረጃዎችን እያጣራሁ ነው ብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሱዳን ጦር ሠራዊት ዋና አዛዡ ሌተናንት ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ከወታደሮቻቸው ጋር ሆነው የሚታዩበትን ምስል ለቋል።
    የሱዳን ጦር ሠራዊት ዋና አዛዡ ሌተናንት ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ከወታደሮቻቸው ጋር ሆነው የሚታዩበትን ምስል ለቋል።
    WWW.BBC.COM
    የሱዳን ጦር መሪ መሣሪያ ታጥቀው በአንድ ተንቀሳቃሽ ምስል ላይ ታዩ - BBC News አማርኛ
    የሱዳን ጦር ሠራዊት ዋና አዛዡ ሌተናንት ጄኔራል አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን ከወታደሮቻቸው ጋር ሆነው የሚታዩበትን ምስል ለቋል።
    0 Comments 0 Shares
  • በዓለም በዕድሜ ቀደምት እና የተሟላ ነው የሚባለው በእብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈው መጽሐፍ ቅዱስ አሜሪካ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ ከ38 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሸጠ።
    በዓለም በዕድሜ ቀደምት እና የተሟላ ነው የሚባለው በእብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈው መጽሐፍ ቅዱስ አሜሪካ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ ከ38 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሸጠ።
    WWW.BBC.COM
    ዕድሜ ጠገቡ በእብራይስጥ ቋንቋ የተዘጋጀ መጽሐፍ ቅዱስ 38 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ - BBC News አማርኛ
    በዓለም በዕድሜ ቀደምት እና የተሟላ ነው የሚባለው በእብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈው መጽሐፍ ቅዱስ አሜሪካ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ ከ38 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሸጠ።
    0 Comments 0 Shares
  • ህወሓት ከአማጺ ቡድንነት ተነስቶ ወታደራዊውን መንግሥት ከሥልጣን በማስወገድ ለአምስት አስርት ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ ጉልህ ቦታን ይዞ ቆይቷል። ቡድኑ ለሁለት ዓመታት በቆየው ጦርነት ምክንያት ሽብርተኛ ቡድን ተብሎ ሕጋዊ ዕውቅናውን ተገፎ ቆይቷል። ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ ወደ ፖለቲካው መድረክ የተመለሰው ህወሓት ሕጋዊ ዕውቅናው እንዲመለስለት ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አላገኝም። ይህ ውሳኔ የሚጸና ከሆነ ህወሓት ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
    ህወሓት ከአማጺ ቡድንነት ተነስቶ ወታደራዊውን መንግሥት ከሥልጣን በማስወገድ ለአምስት አስርት ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ ጉልህ ቦታን ይዞ ቆይቷል። ቡድኑ ለሁለት ዓመታት በቆየው ጦርነት ምክንያት ሽብርተኛ ቡድን ተብሎ ሕጋዊ ዕውቅናውን ተገፎ ቆይቷል። ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ ወደ ፖለቲካው መድረክ የተመለሰው ህወሓት ሕጋዊ ዕውቅናው እንዲመለስለት ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አላገኝም። ይህ ውሳኔ የሚጸና ከሆነ ህወሓት ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
    WWW.BBC.COM
    የህወሓት ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል? - BBC News አማርኛ
    ህወሓት ከአማጺ ቡድንነት ተነስቶ ወታደራዊውን መንግሥት ከሥልጣን በማስወገድ ለአምስት አስርት ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ ጉልህ ቦታን ይዞ ቆይቷል። ቡድኑ ለሁለት ዓመታት በቆየው ጦርነት ምክንያት ሽብርተኛ ቡድን ተብሎ ሕጋዊ ዕውቅናውን ተገፎ ቆይቷል። ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ ወደ ፖለቲካው መድረክ የተመለሰው ህወሓት ሕጋዊ ዕውቅናው እንዲመለስለት ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት አላገኝም። ይህ ውሳኔ የሚጸና ከሆነ ህወሓት ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
    0 Comments 0 Shares
  • ጋዛ ውስጥ የሚገኙ የእስላማዊ ጂሃድ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ሮኬቶችን መተኮሳቸውን ገልጸዋል። ይህ የሆነው እስራኤል የታጣቂዎቹ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ነው። የጤና ኃላፊዎች እንደሚሉት በጥቃቱ ቢያንስ ሁለት የፍልስጤም ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። በእስራኤል በኩል ሮኬቶች በአየር ላይ የመከኑ በመሆናቸው የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተባለ ነገር የለም። እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት ሦስት የእስላማዊ ጂሃድ አመራሮች መገደላቸው ተገልጿል።
    ጋዛ ውስጥ የሚገኙ የእስላማዊ ጂሃድ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ሮኬቶችን መተኮሳቸውን ገልጸዋል። ይህ የሆነው እስራኤል የታጣቂዎቹ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ነው። የጤና ኃላፊዎች እንደሚሉት በጥቃቱ ቢያንስ ሁለት የፍልስጤም ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። በእስራኤል በኩል ሮኬቶች በአየር ላይ የመከኑ በመሆናቸው የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተባለ ነገር የለም። እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት ሦስት የእስላማዊ ጂሃድ አመራሮች መገደላቸው ተገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    የእስራኤል በፍልስጤም የእስላማዊ ጅሃድ ታጣቂ መሪዎችን መግደልና የቡድኑ የ“እበቀላለሁ” ዛቻ - BBC News አማርኛ
    ጋዛ ውስጥ የሚገኙ የእስላማዊ ጂሃድ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ሮኬቶችን መተኮሳቸውን ገልጸዋል። ይህ የሆነው እስራኤል የታጣቂዎቹ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ነው። የጤና ኃላፊዎች እንደሚሉት በጥቃቱ ቢያንስ ሁለት የፍልስጤም ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል። በእስራኤል በኩል ሮኬቶች በአየር ላይ የመከኑ በመሆናቸው የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ የተባለ ነገር የለም። እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት ሦስት የእስላማዊ ጂሃድ አመራሮች መገደላቸው ተገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • ቻይናዊው ኮሜዲያን የውሾቹን ባህሪ ከአገሪቱ ጦር ሠራዊት መሪ መፈክር ጋር በማነጻጸር ባቀረበው ቀልድ ምክንያት ለእስር ተዳረገ።
    ቻይናዊው ኮሜዲያን የውሾቹን ባህሪ ከአገሪቱ ጦር ሠራዊት መሪ መፈክር ጋር በማነጻጸር ባቀረበው ቀልድ ምክንያት ለእስር ተዳረገ።
    WWW.BBC.COM
    በቻይና ጦር ሠራዊት ላይ የቀለደው ኮሜዲያን ለእስር ተዳረገ - BBC News አማርኛ
    ቻይናዊው ኮሜዲያን የውሾቹን ባህሪ ከአገሪቱ ጦር ሠራዊት መሪ መፈክር ጋር በማነጻጸር ባቀረበው ቀልድ ምክንያት ለእስር ተዳረገ።
    0 Comments 0 Shares