• በፕሬዝዳንት ፑቲን ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ዋና ዐቃቤ ሕግን ሩሲያ በወንጀል ከምትፈልጋቸው ሰዎች ዝርዝሯ ውስጥ አስገባች።
    በፕሬዝዳንት ፑቲን ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ዋና ዐቃቤ ሕግን ሩሲያ በወንጀል ከምትፈልጋቸው ሰዎች ዝርዝሯ ውስጥ አስገባች።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ በፕሬዝዳንቷ ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን ዐቃቤ ሕግ ‘በወንጀል እፈልጋቸዋለሁ’ አለች - BBC News አማርኛ
    በፕሬዝዳንት ፑቲን ላይ የእስር ማዘዣ ያወጡትን የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይሲሲ) ዋና ዐቃቤ ሕግን ሩሲያ በወንጀል ከምትፈልጋቸው ሰዎች ዝርዝሯ ውስጥ አስገባች።
    0 Comments 0 Shares
  • በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል።
    በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል።
    WWW.BBC.COM
    የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ከሰኞ ጀምሮ ለሰባት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ - BBC News አማርኛ
    በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል። የአሁኑ ስምምነት ግን በተለየ ሁኔታ ተፈጻሚነቱን ለመቆጣጠር የሚያስችል አካል እንዳለው አሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ ስምምነቱን በማስመልከት ያወጡት መግለጫ አመልክቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ማንቸስተር ሲቲዎች መድፈኞቹን ከሊጉ አናት አውርደው የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ባለድል ሆነዋል። አብዛኛውን የውድድር ዘመን ከሚኬል አርቴታ ቡድን ኋላ ሆነው የከረሙት ሲቲዎች በመጨረሻው ወር ዋንጫውን ማንሳት ችለዋል። በርካታ ክስተቶች በታዩበት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫውን ዕጣ ፈንታ የወሰኑ 10 ክስተቶችን እንመልከት።
    ማንቸስተር ሲቲዎች መድፈኞቹን ከሊጉ አናት አውርደው የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ባለድል ሆነዋል። አብዛኛውን የውድድር ዘመን ከሚኬል አርቴታ ቡድን ኋላ ሆነው የከረሙት ሲቲዎች በመጨረሻው ወር ዋንጫውን ማንሳት ችለዋል። በርካታ ክስተቶች በታዩበት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫውን ዕጣ ፈንታ የወሰኑ 10 ክስተቶችን እንመልከት።
    WWW.BBC.COM
    የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ዕጣን የወሰኑ 10 ክስተቶች - BBC News አማርኛ
    ማንቸስተር ሲቲዎች መድፈኞቹን ከሊጉ አናት አውርደው የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ባለድል ሆነዋል። አብዛኛውን የውድድር ዘመን ከሚኬል አርቴታ ቡድን ኋላ ሆነው የከረሙት ሲቲዎች በመጨረሻው ወር ዋንጫውን ማንሳት ችለዋል። በርካታ ክስተቶች በታዩበት የዘንድሮው ፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫውን ዕጣ ፈንታ የወሰኑ 10 ክስተቶችን እንመልከት።
    0 Comments 0 Shares
  • ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?
    ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ እየተስፋፋ የመጣው በይፋ ሰይጣንን ‘የማምለክ’ እንቅስቃሴ - BBC News አማርኛ
    ቦስተን የሚገኝ ማሪዮት ሆቴል ውስጥ ሰይጣን አምላኪዎች ተሰብስበዋል። በእንግሊዘኛው ‘Satanists’ በመባል ነው የሚታወቁት። ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተከታዮች በአንድ ቦታ ሲሰበሰቡ ይህ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። ለመሆኑ እነዚህ አማኞች እነማን ናቸው? የሚያምኑትስ በምንድን ነው?
    0 Comments 0 Shares
  • ከተቀሰቀሰ ከአንድ ወር በላይ የሆነው የሱዳን ጦርነት እየተባባሰ እንደቀጠለ ነው። በሁለቱ ጄኔራሎች በሚመሩት ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት ከተጀመረባቸው የመጀመሪያዎቹ ቀናት አንስቶ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን እና የውጭ አገር ዜጎች ከአገሪቱ እየተሰደዱ ነው። ከእነዚህም መካከል በርካታ የውጭ አገር ዜጎች ወደ አገሮቻቸው ተመልሰዋል። በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኤርትራውያን ግን ወደ አገራቸውም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ አልቻሉም።
    ከተቀሰቀሰ ከአንድ ወር በላይ የሆነው የሱዳን ጦርነት እየተባባሰ እንደቀጠለ ነው። በሁለቱ ጄኔራሎች በሚመሩት ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት ከተጀመረባቸው የመጀመሪያዎቹ ቀናት አንስቶ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን እና የውጭ አገር ዜጎች ከአገሪቱ እየተሰደዱ ነው። ከእነዚህም መካከል በርካታ የውጭ አገር ዜጎች ወደ አገሮቻቸው ተመልሰዋል። በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኤርትራውያን ግን ወደ አገራቸውም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ አልቻሉም።
    WWW.BBC.COM
    በሁለት ቀውሶች መካከል ተይዘው መሄጃ ያጡት ኤርትራውያን ስደተኞች - BBC News አማርኛ
    ከተቀሰቀሰ ከአንድ ወር በላይ የሆነው የሱዳን ጦርነት እየተባባሰ እንደቀጠለ ነው። በሁለቱ ጄኔራሎች በሚመሩት ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት ከተጀመረባቸው የመጀመሪያዎቹ ቀናት አንስቶ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን እና የውጭ አገር ዜጎች ከአገሪቱ እየተሰደዱ ነው። ከእነዚህም መካከል በርካታ የውጭ አገር ዜጎች ወደ አገሮቻቸው ተመልሰዋል። በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኤርትራውያን ግን ወደ አገራቸውም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ አልቻሉም።
    0 Comments 0 Shares
  • በትዳር ውስጥ ሆነው ነገር ግን ተለያይተው መኖር የሚባል ነገር በምዕራቡ ዓለም እየተስፋፋ ነው። ለዚህ ምርጫቸው ደግሞ ጥንዶቹ ብዙ ምክንያቶችን ያቀርባሉ። አንደኛው ምክንያት ‘ትዳርንም ላጤነትንም አንድ ላይ ለማስኬድ’ ነው ይላሉ። በሌላ በኩል የበለጠ ነጻነት ይሰጣልም የሚሉ አሉ። ጃፓን ውስጥ እንዲህ አይነቱ ሃሳብ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ ነው። ለመሆኑ በእንዲህ አይነት የትዳር ዘይቤ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ምክንያታቸው እና ተሞክሯቸው ምን ይመስላል?
    በትዳር ውስጥ ሆነው ነገር ግን ተለያይተው መኖር የሚባል ነገር በምዕራቡ ዓለም እየተስፋፋ ነው። ለዚህ ምርጫቸው ደግሞ ጥንዶቹ ብዙ ምክንያቶችን ያቀርባሉ። አንደኛው ምክንያት ‘ትዳርንም ላጤነትንም አንድ ላይ ለማስኬድ’ ነው ይላሉ። በሌላ በኩል የበለጠ ነጻነት ይሰጣልም የሚሉ አሉ። ጃፓን ውስጥ እንዲህ አይነቱ ሃሳብ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ ነው። ለመሆኑ በእንዲህ አይነት የትዳር ዘይቤ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ምክንያታቸው እና ተሞክሯቸው ምን ይመስላል?
    WWW.BBC.COM
    “ተለያይቶ ትዳርን” ምንድን ነው? ጥንዶች ስለምን ይህንን ይመርጣሉ? - BBC News አማርኛ
    በትዳር ውስጥ ሆነው ነገር ግን ተለያይተው መኖር የሚባል ነገር በምዕራቡ ዓለም እየተስፋፋ ነው። ለዚህ ምርጫቸው ደግሞ ጥንዶቹ ብዙ ምክንያቶችን ያቀርባሉ። አንደኛው ምክንያት ‘ትዳርንም ላጤነትንም አንድ ላይ ለማስኬድ’ ነው ይላሉ። በሌላ በኩል የበለጠ ነጻነት ይሰጣልም የሚሉ አሉ። ጃፓን ውስጥ እንዲህ አይነቱ ሃሳብ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት እያገኘ ነው። ለመሆኑ በእንዲህ አይነት የትዳር ዘይቤ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ምክንያታቸው እና ተሞክሯቸው ምን ይመስላል?
    0 Comments 0 Shares
  • የሪያል ማድሪድ አጥቂ ቪኒየስ ጁኒየር የዘረኝነት ጥቃት ከደረሰበት በኋላ “ላ ሊጋ የዘረኞች ሆኗል” ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
    የሪያል ማድሪድ አጥቂ ቪኒየስ ጁኒየር የዘረኝነት ጥቃት ከደረሰበት በኋላ “ላ ሊጋ የዘረኞች ሆኗል” ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
    WWW.BBC.COM
    "አንድ ሰሞን የክሪስቲያኖና ሜሲ የነበረው ላ ሊጋ. . . የዘረኞች ሆኗል"፡ የሪያል ማድሪዱ አጥቂ ቪኒሲየስ ጁኒየር - BBC News አማርኛ
    የሪያል ማድሪድ አጥቂ ቪኒየስ ጁኒየር የዘረኝነት ጥቃት ከደረሰበት በኋላ “ላ ሊጋ የዘረኞች ሆኗል” ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • ቻይና በማይክሮን ኩባንያ የሚመረተውን ለኮምፒውተር እና ስልክን ጨምሮ ለበርካታ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች እንደ መረጃ ቋት እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ አስተላላፊ ሆኖ የሚያገለግለውን ‘ሜሞሪ ቺፕስ’ ከአገሯ ገበያ አገደች።
    ቻይና በማይክሮን ኩባንያ የሚመረተውን ለኮምፒውተር እና ስልክን ጨምሮ ለበርካታ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች እንደ መረጃ ቋት እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ አስተላላፊ ሆኖ የሚያገለግለውን ‘ሜሞሪ ቺፕስ’ ከአገሯ ገበያ አገደች።
    WWW.BBC.COM
    ቻይና ለብሔራዊ ደኅንነቴ ስጋት ነው ያለችውን የአሜሪካንን የኮምፒውተር ‘ማይክሮ-ቺፕስ’ አገደች - BBC News አማርኛ
    ቻይና በማይክሮን ኩባንያ የሚመረተውን ለኮምፒውተር እና ስልክን ጨምሮ ለበርካታ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች እንደ መረጃ ቋት እንዲሁም ኤሌክትሮኒክ አስተላላፊ ሆኖ የሚያገለግለውን ‘ሜሞሪ ቺፕስ’ ከአገሯ ገበያ አገደች።
    0 Comments 0 Shares