በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል።
በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል።
WWW.BBC.COM
የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ከሰኞ ጀምሮ ለሰባት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ - BBC News አማርኛ
በሱዳን የሚካሄደው ውጊያ ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘበት በአሁኑ ጊዜ ተቀናቃኝ ኃይሎቹ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደረሱ። ከዚህ ቀደም በሱዳን መደበኛ ሠራዊት እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መካከል ተኩስ ለማቆም ተደርሰው የነበሩት ስምምነቶች ተግባራዊ ሳይሆኑ ሲጣሱ እንደነበር ይታወሳል። የአሁኑ ስምምነት ግን በተለየ ሁኔታ ተፈጻሚነቱን ለመቆጣጠር የሚያስችል አካል እንዳለው አሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ ስምምነቱን በማስመልከት ያወጡት መግለጫ አመልክቷል።
0 Comments 0 Shares