• የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ከባድ የዩክሬን ጥቃት መከላከሉንና 250 ዩክሬናዊያንን መግደሉን ገለጸ።
    የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ከባድ የዩክሬን ጥቃት መከላከሉንና 250 ዩክሬናዊያንን መግደሉን ገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    ሩሲያ ከዩክሬን የተቃጣባትን ከባድ ጥቃት መመከቷን አስታወቀች - BBC News አማርኛ
    የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ከባድ የዩክሬን ጥቃት መከላከሉንና 250 ዩክሬናዊያንን መግደሉን ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊከፈት ተቃርቧል። የትኛው አንጋፋ አሊያም ወጣት ተጫዋች ወደየት ያቀናል የሚለው መነጋገሪያ ሆኗል። እነሆ አበይት ጭምጭምታዎች።
    የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊከፈት ተቃርቧል። የትኛው አንጋፋ አሊያም ወጣት ተጫዋች ወደየት ያቀናል የሚለው መነጋገሪያ ሆኗል። እነሆ አበይት ጭምጭምታዎች።
    WWW.BBC.COM
    ሲቲ ለሃላንድ ረዘም ያለ ውል ማቅረብ አስቧል፤ ማድሪድ ደግሞ ሃሪ ኬንን ማስፈረም ይሻል - BBC News አማርኛ
    የክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊከፈት ተቃርቧል። የትኛው አንጋፋ አሊያም ወጣት ተጫዋች ወደየት ያቀናል የሚለው መነጋገሪያ ሆኗል። እነሆ አበይት ጭምጭምታዎች።
    0 Comments 0 Shares
  • የቻይና መከላከያ ሚኒስትር ሊ ሻንግፉ አገራቸው ከአሜሪካ ጋር ጦርነት ብትገጥም ዓለም “መቋቋም የትችለው እልቂት” ይሆናል አሉ።
    የቻይና መከላከያ ሚኒስትር ሊ ሻንግፉ አገራቸው ከአሜሪካ ጋር ጦርነት ብትገጥም ዓለም “መቋቋም የትችለው እልቂት” ይሆናል አሉ።
    WWW.BBC.COM
    የቻይናው የመከላከያ ሚኒስትር ከአሜሪካ ጋር የሚደረግ ጦርነት ‘ለዓለም እልቂት’ ይሆናል አሉ - BBC News አማርኛ
    የቻይና መከላከያ ሚኒስትር ሊ ሻንግፉ አገራቸው ከአሜሪካ ጋር ጦርነት ብትገጥም ዓለም “መቋቋም የትችለው እልቂት” ይሆናል አሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥላሴ ገዳም መሽገው ነበር ያላቸው 200 ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቅዳሜ ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት እና በአማራ ክልል የፀጥታ ኃይሎች ተወሰደ በተባለው እርምጃ በቅርቡ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተባለ እንቅስቃሴ መጀመሩን የገለጸው በእስክንድር ነጋ የሚመራ ታጣቂ ቡድን በአካባቢው ይንቀሳቀስ እንደነበር ግብር ኃይሉ ገልጿል።
    በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥላሴ ገዳም መሽገው ነበር ያላቸው 200 ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቅዳሜ ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት እና በአማራ ክልል የፀጥታ ኃይሎች ተወሰደ በተባለው እርምጃ በቅርቡ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተባለ እንቅስቃሴ መጀመሩን የገለጸው በእስክንድር ነጋ የሚመራ ታጣቂ ቡድን በአካባቢው ይንቀሳቀስ እንደነበር ግብር ኃይሉ ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    በምሥራቅ ጎጃም ደብረ ኤልያስ ስለተከሰተው እስካሁን የምናውቀው - BBC News አማርኛ
    በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥላሴ ገዳም መሽገው ነበር ያላቸው 200 ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቅዳሜ ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት እና በአማራ ክልል የፀጥታ ኃይሎች ተወሰደ በተባለው እርምጃ በቅርቡ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተባለ እንቅስቃሴ መጀመሩን የገለጸው በእስክንድር ነጋ የሚመራ ታጣቂ ቡድን በአካባቢው ይንቀሳቀስ እንደነበር ግብር ኃይሉ ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአገሪቱ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ “ይህ አስከፊ የሆነ የአስገድዶ መሰወር ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም መንግሥት አስፈላጊውን ጊዜያዊ እና ዘለቄታዊ እርምጃዎች እንዲወስድ” ጥሪ አቅርበዋል። ኮሚሽኑ በአብዛኛው የሲቪል እና የደንብ ልብስ በለበሱ የመንግሥት የፀጥታ እና የደኅንነት ሠራተኞች ያለ ፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ የሚፈጸም ነው ብሏል።
    የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአገሪቱ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ “ይህ አስከፊ የሆነ የአስገድዶ መሰወር ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም መንግሥት አስፈላጊውን ጊዜያዊ እና ዘለቄታዊ እርምጃዎች እንዲወስድ” ጥሪ አቅርበዋል። ኮሚሽኑ በአብዛኛው የሲቪል እና የደንብ ልብስ በለበሱ የመንግሥት የፀጥታ እና የደኅንነት ሠራተኞች ያለ ፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ የሚፈጸም ነው ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    በኢትዮጵያ በመንግሥት ኃይሎች የሚፈጸሙ ሰዎችን የመሰወር ድርጊት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአገሪቱ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ባህላዊ የመሰንቆ ሙዚቃ ጨዋታ በጎንደር ! - Arts Music @ArtsTvWorld
    ባህላዊ የመሰንቆ ሙዚቃ ጨዋታ በጎንደር ! - Arts Music @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • Historic Moments - Africa Day Celebration’s Recap @ArtsTvWorld
    Historic Moments - Africa Day Celebration’s Recap @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ''ሰው የመቀያየር ሱስ የለብንም፤ ውጤታማ መሆን የቻለ ይቀጥላል'' - አቶ ኦላኔ ሴቃታ | አርትስ ስፖርት@ArtsTvWorld
    ''ሰው የመቀያየር ሱስ የለብንም፤ ውጤታማ መሆን የቻለ ይቀጥላል'' - አቶ ኦላኔ ሴቃታ | አርትስ ስፖርት@ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares