• በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥላሴ ገዳም መሽገው ነበር ያላቸው 200 ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቅዳሜ ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት እና በአማራ ክልል የፀጥታ ኃይሎች ተወሰደ በተባለው እርምጃ በቅርቡ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተባለ እንቅስቃሴ መጀመሩን የገለጸው በእስክንድር ነጋ የሚመራ ታጣቂ ቡድን በአካባቢው ይንቀሳቀስ እንደነበር ግብር ኃይሉ ገልጿል።
    በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥላሴ ገዳም መሽገው ነበር ያላቸው 200 ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቅዳሜ ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት እና በአማራ ክልል የፀጥታ ኃይሎች ተወሰደ በተባለው እርምጃ በቅርቡ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተባለ እንቅስቃሴ መጀመሩን የገለጸው በእስክንድር ነጋ የሚመራ ታጣቂ ቡድን በአካባቢው ይንቀሳቀስ እንደነበር ግብር ኃይሉ ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    በምሥራቅ ጎጃም ደብረ ኤልያስ ስለተከሰተው እስካሁን የምናውቀው - BBC News አማርኛ
    በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሥላሴ ገዳም መሽገው ነበር ያላቸው 200 ታጣቂዎች መደምሰሳቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቅዳሜ ምሽት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በመከላከያ ሠራዊት እና በአማራ ክልል የፀጥታ ኃይሎች ተወሰደ በተባለው እርምጃ በቅርቡ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተባለ እንቅስቃሴ መጀመሩን የገለጸው በእስክንድር ነጋ የሚመራ ታጣቂ ቡድን በአካባቢው ይንቀሳቀስ እንደነበር ግብር ኃይሉ ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአገሪቱ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ “ይህ አስከፊ የሆነ የአስገድዶ መሰወር ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም መንግሥት አስፈላጊውን ጊዜያዊ እና ዘለቄታዊ እርምጃዎች እንዲወስድ” ጥሪ አቅርበዋል። ኮሚሽኑ በአብዛኛው የሲቪል እና የደንብ ልብስ በለበሱ የመንግሥት የፀጥታ እና የደኅንነት ሠራተኞች ያለ ፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ የሚፈጸም ነው ብሏል።
    የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአገሪቱ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ። የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ “ይህ አስከፊ የሆነ የአስገድዶ መሰወር ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም መንግሥት አስፈላጊውን ጊዜያዊ እና ዘለቄታዊ እርምጃዎች እንዲወስድ” ጥሪ አቅርበዋል። ኮሚሽኑ በአብዛኛው የሲቪል እና የደንብ ልብስ በለበሱ የመንግሥት የፀጥታ እና የደኅንነት ሠራተኞች ያለ ፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ የሚፈጸም ነው ብሏል።
    WWW.BBC.COM
    በኢትዮጵያ በመንግሥት ኃይሎች የሚፈጸሙ ሰዎችን የመሰወር ድርጊት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአገሪቱ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ሰዎችን አስገድዶ የመሰወር ድርጊት በአፋጣኝ እንዲቆም ጠየቀ።
    0 Comments 0 Shares
  • ባህላዊ የመሰንቆ ሙዚቃ ጨዋታ በጎንደር ! - Arts Music @ArtsTvWorld
    ባህላዊ የመሰንቆ ሙዚቃ ጨዋታ በጎንደር ! - Arts Music @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • Historic Moments - Africa Day Celebration’s Recap @ArtsTvWorld
    Historic Moments - Africa Day Celebration’s Recap @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ''ሰው የመቀያየር ሱስ የለብንም፤ ውጤታማ መሆን የቻለ ይቀጥላል'' - አቶ ኦላኔ ሴቃታ | አርትስ ስፖርት@ArtsTvWorld
    ''ሰው የመቀያየር ሱስ የለብንም፤ ውጤታማ መሆን የቻለ ይቀጥላል'' - አቶ ኦላኔ ሴቃታ | አርትስ ስፖርት@ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የሊጉ ገፅታና እንግዳዎቹ ቡድኖች ! - አርትስ ስፖርት | Ethiopian Sport @ArtsTvWorld
    የሊጉ ገፅታና እንግዳዎቹ ቡድኖች ! - አርትስ ስፖርት | Ethiopian Sport @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ንፅህናዉን የጠበቀ አካባቢ ለልጆች ጤና ! - ፀሐይ ለቤተሰብ @ArtsTvWorld
    ንፅህናዉን የጠበቀ አካባቢ ለልጆች ጤና ! - ፀሐይ ለቤተሰብ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ተወዳጁ የአለም ከበደ 'አራዳ' ሙዚቃ በሃና እምዬ | Live Performance | Ethiopian Music | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    ተወዳጁ የአለም ከበደ 'አራዳ' ሙዚቃ በሃና እምዬ | Live Performance | Ethiopian Music | ጦቢያ @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares