• ማንቸስተር ሲቲ በኢካይ ጉንዶዋን ጎሎች ታግዞ ዩናትድን በመርታት የኤፍ ኤ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። በዌምብሊ ስታድየም ቅዳሜ አመሻሹን በተደረገው ጨዋታ የከተማ ተቃናቃኙን የረታው ሲቲ ሦስቱን አበይት ዋንጫዎች ለማንሳት ግስጋሴውን ቀጥሏል።
    ማንቸስተር ሲቲ በኢካይ ጉንዶዋን ጎሎች ታግዞ ዩናትድን በመርታት የኤፍ ኤ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። በዌምብሊ ስታድየም ቅዳሜ አመሻሹን በተደረገው ጨዋታ የከተማ ተቃናቃኙን የረታው ሲቲ ሦስቱን አበይት ዋንጫዎች ለማንሳት ግስጋሴውን ቀጥሏል።
    WWW.BBC.COM
    ዩናይትድን አሸንፎን የኤፍ ኤ ዋንጫ ባለቤት የሆነው ሲቲ 'ሦስተኛውን ለመድገም ቋምጧል' - BBC News አማርኛ
    ማንቸስተር ሲቲ በኢካይ ጉንዶዋን ጎሎች ታግዞ ዩናትድን በመርታት የኤፍ ኤ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል። በዌምብሊ ስታድየም ቅዳሜ አመሻሹን በተደረገው ጨዋታ የከተማ ተቃናቃኙን የረታው ሲቲ ሦስቱን አበይት ዋንጫዎች ለማንሳት ግስጋሴውን ቀጥሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • የ5 ግዜ የቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ካሪም ቤንዜማ ከ14 ዓመታት የማድሪድ ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ሊለያይ ነው።
    የ5 ግዜ የቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ካሪም ቤንዜማ ከ14 ዓመታት የማድሪድ ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ሊለያይ ነው።
    WWW.BBC.COM
    ቤንዜማ ከ14 ዓመታት ቆይታ በኋላ ከሪያል ማድሪድ ጋር ሊለያይ ነው - BBC News አማርኛ
    የ5 ግዜ የቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊው ካሪም ቤንዜማ ከ14 ዓመታት የማድሪድ ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ሊለያይ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • ስለ ዝነኛዋ ታይታኒክ መርከብ አጠቃላይ ሁኔታ እና ስለ ደረሰባት አደጋ ለማወቅ ከ100 ዓመት በኋላ በጥበብ እና በምርምር ሥራዎች ጥረት እየተደረገ ነው። የሰመጠችው ግዙፍ መርከብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ 3 ሺህ 8 መቶ ሜትር ቦታ ላይ ትገኛለች። ታይታኒክን በዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃላይ ገጽታዋን በመገንባት መርከቧ የበለጠ እንድትታወቅ እየተደረገ ነው። ይህ የዲጂታል ገጽታ በ1912 (እአአ) የሰጠመችውን ታይታኒክ አጠቃላይ ይዘት ለማወቅ እንዲሁም የአደጋውን መንስኤ እና ጉዳት ለመገንዘብ ያግዛል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።
    ስለ ዝነኛዋ ታይታኒክ መርከብ አጠቃላይ ሁኔታ እና ስለ ደረሰባት አደጋ ለማወቅ ከ100 ዓመት በኋላ በጥበብ እና በምርምር ሥራዎች ጥረት እየተደረገ ነው። የሰመጠችው ግዙፍ መርከብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ 3 ሺህ 8 መቶ ሜትር ቦታ ላይ ትገኛለች። ታይታኒክን በዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃላይ ገጽታዋን በመገንባት መርከቧ የበለጠ እንድትታወቅ እየተደረገ ነው። ይህ የዲጂታል ገጽታ በ1912 (እአአ) የሰጠመችውን ታይታኒክ አጠቃላይ ይዘት ለማወቅ እንዲሁም የአደጋውን መንስኤ እና ጉዳት ለመገንዘብ ያግዛል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።
    WWW.BBC.COM
    ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ግዙፏን ታይታኒክን ለመረዳት የሚደረገው ጥረት - BBC News አማርኛ
    ስለ ዝነኛዋ ታይታኒክ መርከብ አጠቃላይ ሁኔታ እና ስለ ደረሰባት አደጋ ለማወቅ ከ100 ዓመት በኋላ በጥበብ እና በምርምር ሥራዎች ጥረት እየተደረገ ነው። የሰመጠችው ግዙፍ መርከብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ 3 ሺህ 8 መቶ ሜትር ቦታ ላይ ትገኛለች። ታይታኒክን በዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃላይ ገጽታዋን በመገንባት መርከቧ የበለጠ እንድትታወቅ እየተደረገ ነው። ይህ የዲጂታል ገጽታ በ1912 (እአአ) የሰጠመችውን ታይታኒክ አጠቃላይ ይዘት ለማወቅ እንዲሁም የአደጋውን መንስኤ እና ጉዳት ለመገንዘብ ያግዛል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።
    0 Comments 0 Shares
  • የቴክኖሎጂ እያደር መምጠቅ ዕድል ብቻ ሳይሆን ስጋትንም ይዞ መጥቷል። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ኤአይ) እድገት የዓለም ኃያላን መንግሥታትን ጭምር ስጋት ውስጥ ከትቷል።
    የቴክኖሎጂ እያደር መምጠቅ ዕድል ብቻ ሳይሆን ስጋትንም ይዞ መጥቷል። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ኤአይ) እድገት የዓለም ኃያላን መንግሥታትን ጭምር ስጋት ውስጥ ከትቷል።
    WWW.BBC.COM
    ቴክኖሎጂ፡ ሥራችንን በሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ልንነጠቅ እንችላለን? - BBC News አማርኛ
    የቴክኖሎጂ እያደር መምጠቅ ዕድል ብቻ ሳይሆን ስጋትንም ይዞ መጥቷል። የሰው ሰራሽ አስተውሎት (የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ኤአይ) እድገት የዓለም ኃያላን መንግሥታትን ጭምር ስጋት ውስጥ ከትቷል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኤሲ ሚላኑ ዝላታን ኢብራሂሞቪች በ41 ዓመቱ ጫማ ሰቀለ።
    የኤሲ ሚላኑ ዝላታን ኢብራሂሞቪች በ41 ዓመቱ ጫማ ሰቀለ።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    የቀድሞው የቶተንሃም ተጫዋች በጭማሪ ሰዓት ባስቆጠራት ጎል የልጅነት ክለቡ ከ66 ዓመት በኋላ ዋንጫ አነሳ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞው የቶተንሃም ተጫዋች በጭማሪ ሰዓት ባስቆጠራት ጎል የልጅነት ክለቡ ከ66 ዓመት በኋላ ዋንጫ አነሳ
    0 Comments 0 Shares
  • አራት ጨቅላ ልጆቿን ገድላለች በሚል “የአውስትራሊያዋ አደገኛ ገዳይ” የሚል ስም ወጥቶላት የነበረችው እናት አዲስ ማስረጃ መገኘቱን ተከትሎ ከእስር ነጻ ወጣች።
    አራት ጨቅላ ልጆቿን ገድላለች በሚል “የአውስትራሊያዋ አደገኛ ገዳይ” የሚል ስም ወጥቶላት የነበረችው እናት አዲስ ማስረጃ መገኘቱን ተከትሎ ከእስር ነጻ ወጣች።
    WWW.BBC.COM
    4 ጨቅላ ልጆቿን ገድላለች የተባለች እናት ከ20 ዓመታት በኋላ ነጻ ወጣች - BBC News አማርኛ
    አራት ጨቅላ ልጆቿን ገድላለች በሚል “የአውስትራሊያዋ አደገኛ ሰው ገዳይ” የሚል ስም ወጥቶላት የነበረችው እናት አዲስ ማስረጃ መገኘቱን ተከትሎ ከእስር ነጻ ወጣች።
    0 Comments 0 Shares
  • የዓለም ነዳጃ አምራች ሀገራት የነዳጅን ዋጋን ለማሳደግ በማሰብ የምርት አቅርቦታቸውን ለመቀነስ ተስማምተዋል። ሳዑዲ አረቢያ በቀጣዩ ሀምሌ ወር በየቀኑ በሚሊዮን የሚቆጠር በርሜል ነዳጅ ከምርት አቅርቦቷ ላይ እንደምትቀነስ የገለጸች ሲሆን የነዳጅ ላኪዎች ሀገራት ማህበር ወይም ኦፔክ ፕላስ ደግሞ እንደ አውሮፓውያኑ በ2024 ዕለታዊ የነዳጅ አቅርቦት በ1.4 ሚሊዮን በርሜል እንደሚቀንስ ገልጿል።
    የዓለም ነዳጃ አምራች ሀገራት የነዳጅን ዋጋን ለማሳደግ በማሰብ የምርት አቅርቦታቸውን ለመቀነስ ተስማምተዋል። ሳዑዲ አረቢያ በቀጣዩ ሀምሌ ወር በየቀኑ በሚሊዮን የሚቆጠር በርሜል ነዳጅ ከምርት አቅርቦቷ ላይ እንደምትቀነስ የገለጸች ሲሆን የነዳጅ ላኪዎች ሀገራት ማህበር ወይም ኦፔክ ፕላስ ደግሞ እንደ አውሮፓውያኑ በ2024 ዕለታዊ የነዳጅ አቅርቦት በ1.4 ሚሊዮን በርሜል እንደሚቀንስ ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    ሳዑዲ አረቢያ የነዳጅ ምርቴን እቀንሳለሁ ማለቷ የነዳጅ ዋጋን ከፍ አደረገ - BBC News አማርኛ