• የአፍሪካ ትልቋ ዲሞክራሲ የሚል ስም ያላት ናይጄሪያ አዲሱን መሪዋን ዛሬ ሰኞ በይፋ ትሾማለች።
    የአፍሪካ ትልቋ ዲሞክራሲ የሚል ስም ያላት ናይጄሪያ አዲሱን መሪዋን ዛሬ ሰኞ በይፋ ትሾማለች።
    WWW.BBC.COM
    የ71 ዓመቱ አዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዝደንት ቃል መሃላ ሊፍፅሙ ነው - BBC News አማርኛ
    የአፍሪካ ትልቋ ዲሞክራሲ የሚል ስም ያላት ናይጄሪያ አዲሱን መሪዋን ዛሬ ሰኞ በይፋ ትሾማለች።
    0 Comments 0 Shares
  • ለቱርካውያን ከማል አታቱርክን የሚያህል አገር ያቀና የፖለቲከኛ የለም። ከከማል ቀጥሎ ቱርክ ላይ ትልቅ አሻራ ያኖሩት ጣይብ ኤርዶዋን ሆነዋል። በ20 ዓመት የሥልጣን ዘመናቸው በዘመናዊው ዓለም ውስጥ ቱርክ ታሪኳን የሚመጥን ቦታ እንድትይዝ አስችለዋል። ኤርዶዋን ለተጨማሪ የመሪነት ዘመን ለምርጫ ቀርበው ከግማሽ በላይ ድምጽ ባለመገኘቱ፣ ዛሬ ሁለተኛው ዙር ምርጫ ይደረጋል። ለመሆኑ ኤርዶዋን ከየት ተነስተው እዚህ ደረሱ?
    ለቱርካውያን ከማል አታቱርክን የሚያህል አገር ያቀና የፖለቲከኛ የለም። ከከማል ቀጥሎ ቱርክ ላይ ትልቅ አሻራ ያኖሩት ጣይብ ኤርዶዋን ሆነዋል። በ20 ዓመት የሥልጣን ዘመናቸው በዘመናዊው ዓለም ውስጥ ቱርክ ታሪኳን የሚመጥን ቦታ እንድትይዝ አስችለዋል። ኤርዶዋን ለተጨማሪ የመሪነት ዘመን ለምርጫ ቀርበው ከግማሽ በላይ ድምጽ ባለመገኘቱ፣ ዛሬ ሁለተኛው ዙር ምርጫ ይደረጋል። ለመሆኑ ኤርዶዋን ከየት ተነስተው እዚህ ደረሱ?
    WWW.BBC.COM
    ዶናት ጋጋሪው፣ የሎሚ ጭማቂ አዟሪው፣ ሰሊጥ ቸርቻሪው ጣይብ ኤርዶዋን ማን ናቸው? - BBC News አማርኛ
    ለቱርካውያን ከከማል አታቱርክን የሚያህል አገር ያቀና የፖለቲከኛ የለም። ከከማል ቀጥሎ ቱርክ ላይ ትልቅ አሻራ ያኖሩት ሰው ጣይብ ኤርዶዋን ሆነዋል። በ20 ዓመት የሥልጣን ዘመናቸው በዘመናዊው ዓለም ውስጥ ቱርክ ታሪኳን የሚመጥን ቦታ እንድትይዝ አስችለዋል። ኤርዶዋን ለተጨማሪ የመሪነት ዘመን ለምርጫ ቀርበው ከግማሽ በላይ ድምጽ ባለመገኘቱ፣ ዛሬ ሁለተኛው ዙር ምርጫ ይደረጋል። ለመሆኑ ኤርዶዋን ከየት ተነስተው እዚህ ደረሱ?
    0 Comments 0 Shares
  • ታሉላህ ክላርክ በልጅነቷ ከሌሎች ጓደኞቿ የተለየች እንደሆነች ይሰማት ነበር። በ14 ዓመቷ ያልተለመደ አረማመዷን ተከትሎ ሰዎች 'ሰክረሻል እንዴ?' ይሏት ነበር። እንዲያም ሆኖ ግን ኤታክሲያ የተባለው በሽታ እንዳለባት ለማወቅ ስምንት ዓመታት ወስዶባታል። ኤታክሲያ ስለተባለው የጤና እክል ሰምተው ያውቃሉ? ኤታክሲያ ምንድን ነው? ከዚህ ብዙም ካልተለመደ የጤና ችግር ጋር እየኖረች ያለችው ክላርክ ስለ በሽታው እና ከኤታክሲያ ጋር መኖር ምን እንደሚመስል ታስረዳናለች።
    ታሉላህ ክላርክ በልጅነቷ ከሌሎች ጓደኞቿ የተለየች እንደሆነች ይሰማት ነበር። በ14 ዓመቷ ያልተለመደ አረማመዷን ተከትሎ ሰዎች 'ሰክረሻል እንዴ?' ይሏት ነበር። እንዲያም ሆኖ ግን ኤታክሲያ የተባለው በሽታ እንዳለባት ለማወቅ ስምንት ዓመታት ወስዶባታል። ኤታክሲያ ስለተባለው የጤና እክል ሰምተው ያውቃሉ? ኤታክሲያ ምንድን ነው? ከዚህ ብዙም ካልተለመደ የጤና ችግር ጋር እየኖረች ያለችው ክላርክ ስለ በሽታው እና ከኤታክሲያ ጋር መኖር ምን እንደሚመስል ታስረዳናለች።
    WWW.BBC.COM
    ብዙም ስላልተለመደው ኤታክሲያ ስለተባለው የጤና ችግር ምን ያውቃሉ? - BBC News አማርኛ
    ታሉላህ ክላርክ በልጅነቷ ከሌሎች ጓደኞቿ የተለየች እንደሆነች ይሰማት ነበር። በ14 ዓመቷ ያልተለመደ አረማመዷን ተከትሎ ሰዎች 'ሰክረሻል እንዴ?' ይሏት ነበር። እንዲያም ሆኖ ግን ኤታክሲያ የተባለው በሽታ እንዳለባት ለማወቅ ስምንት ዓመታት ወስዶባታል። ኤታክሲያ ስለተባለው የጤና እክል ሰምተው ያውቃሉ? ኤታክሲያ ምንድን ነው? ከዚህ ብዙም ካልተለመደ የጤና ችግር ጋር እየኖረች ያለችው ክላርክ ስለ በሽታው እና ከኤታክሲያ ጋር መኖር ምን እንደሚመስል ታስረዳናለች።
    0 Comments 0 Shares
  • በትምህርት እና የባህል ዘርፎች ላይ ይሰሩ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጀርመን ዜጎች በቀጣይ ሳምንታት ሩሲያ ለቀው እንደሚወጡ ተገለጸ።
    በትምህርት እና የባህል ዘርፎች ላይ ይሰሩ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጀርመን ዜጎች በቀጣይ ሳምንታት ሩሲያ ለቀው እንደሚወጡ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    ከሩሲያ የተባረሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጀርመን ዜጎች አገሪቱን ሊለቁ ነው - BBC News አማርኛ
    በትምህርት እና የባህል ዘርፎች ላይ ይሰሩ የነበሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የጀርመን ዜጎች በቀጣይ ሳምንታት ሩሲያ ለቀው እንደሚወጡ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • በቱርክ ጣይብ ኤርዶዋን ለሌላ አምስት ዓመት ለመምራት የሚያስችላችውን ድምጽ ማግኘታቸውን ተከትሎ ደጋፊዎቻቸው ምሽቱን ደስታቸውን ሲገለጽ አምሽተዋል።
    በቱርክ ጣይብ ኤርዶዋን ለሌላ አምስት ዓመት ለመምራት የሚያስችላችውን ድምጽ ማግኘታቸውን ተከትሎ ደጋፊዎቻቸው ምሽቱን ደስታቸውን ሲገለጽ አምሽተዋል።
    WWW.BBC.COM
    በቱርክ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ኤርዶዋን ድል ቀንቷቸዋል - BBC News አማርኛ
    በቱርክ ጣይብ ኤርዶዋን ለሌላ አምስት ዓመት ለመምራት የሚያስችላችውን ድምጽ ማግኘታቸውን ተከትሎ ደጋፊዎቻቸው ምሽቱን ደስታቸውን ሲገልጹ አምሽተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ቀድሞ ይፋ ባልተደረገ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል።
    የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ቀድሞ ይፋ ባልተደረገ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል።
    WWW.BBC.COM
    የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ኬንያ ገቡ - BBC News አማርኛ
    የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ቀድሞ ይፋ ባልተደረገ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    ኤቨርተን ሲተርፍ ሌስተርና ሊድስ ወርደዋል፤ ሲቲ ተሸንፎ አርሰናል በሰፊ ጎል የውድድር ዘመኑን አጠናቋል - BBC News አማርኛ
    ኤቨርተን ሲተርፍ ሌስተርና ሊድስ ወርደዋል፤ ሲቲ ተሸንፎ አርሰናል በሰፊ ጎል የውድድር ዘመኑን አጠናቋል
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ የመኪና አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ከሚገኝባቸዉ አገራት መካከል አንዷ ነች። በአገሪቱ እየተስፋፉ ካሉ መንገዶች ጋር በተያያዘም በፍጥነት ማሽከርከር ለአደጋ መንስኤ ከሚሆኑ ነገሮች ቀዳሚ ሆኖ ይጠቃሳል። ለዚህም ይመስላል በኢትዮጵያ የሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች አብዛኛው ምቹ በሆኑ መንገዶች ላይ የሚከሰቱት። ከሌሎች አገራት አንጻር በኢትዮጵያ ያለው የተሽከርካሪዎች ቁጥር ዝቅተኛ ቢሆንም፣ እያጋጠመ ያለው የትራፊክ አደጋ ግን ከፍተኛ ነው። ለምን?
    ኢትዮጵያ የመኪና አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ከሚገኝባቸዉ አገራት መካከል አንዷ ነች። በአገሪቱ እየተስፋፉ ካሉ መንገዶች ጋር በተያያዘም በፍጥነት ማሽከርከር ለአደጋ መንስኤ ከሚሆኑ ነገሮች ቀዳሚ ሆኖ ይጠቃሳል። ለዚህም ይመስላል በኢትዮጵያ የሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች አብዛኛው ምቹ በሆኑ መንገዶች ላይ የሚከሰቱት። ከሌሎች አገራት አንጻር በኢትዮጵያ ያለው የተሽከርካሪዎች ቁጥር ዝቅተኛ ቢሆንም፣ እያጋጠመ ያለው የትራፊክ አደጋ ግን ከፍተኛ ነው። ለምን?
    WWW.BBC.COM
    ዝቅተኛ የተሽከርካሪዎች ቁጥር ባላት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ለምን? - BBC News አማርኛ