ሉተን ታውን የተሰኘው ክለብ ከታችኛው ምድብ የእግር ኳስ ውድድር ተነስቶ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ የገባ የመጀመሪያው ቡድን ሆነ። ሉተን ታውን ቅዳሜ ምሽት ኮቨንትሪን በፍፁም ቅጣት ምት 6 ለ 5 በመርታት ታሪክ ፅፏል።

0 Comments
0 Shares