ሰኞ ግንቦት 8/2023 (እአአ) ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ካሳደጉት እና ካሳደጋቸው ቤታቸው ለቀው ከወጡ አሥር ዓመት የደፈነበት ቀን። እሳቸው ከኦልድ ትራፈርድ መለቀቃቸውን በይፋ ከማወጃቸው አንድ ቀድሞ ዜናው ወጣ። ማንቸስተር ዩናይትድ የፈርጊን መልቀቅ ዜና በድብቅ ለመያዝ ያልፈነቀለው ድንጋይ አልነበረም፤ ነገር ግን አልተሳካለትም።

0 Comments
0 Shares