ኢትዮጵያ የመኪና አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ከሚገኝባቸዉ አገራት መካከል አንዷ ነች። በአገሪቱ እየተስፋፉ ካሉ መንገዶች ጋር በተያያዘም በፍጥነት ማሽከርከር ለአደጋ መንስኤ ከሚሆኑ ነገሮች ቀዳሚ ሆኖ ይጠቃሳል። ለዚህም ይመስላል በኢትዮጵያ የሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች አብዛኛው ምቹ በሆኑ መንገዶች ላይ የሚከሰቱት። ከሌሎች አገራት አንጻር በኢትዮጵያ ያለው የተሽከርካሪዎች ቁጥር ዝቅተኛ ቢሆንም፣ እያጋጠመ ያለው የትራፊክ አደጋ ግን ከፍተኛ ነው። ለምን?

WWW.BBC.COM
ዝቅተኛ የተሽከርካሪዎች ቁጥር ባላት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ለምን? - BBC News አማርኛ
ኢትዮጵያ የመኪና አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ከሚገኝባቸዉ አገራት መካከል አንዷ ነች። በአገሪቱ እየተስፋፉ ካሉ መንገዶች ጋር በተያያዘም በፍጥነት ማሽከርከር ለአደጋ መንስኤ ከሚሆኑ ነገሮች ቀዳሚ ሆኖ ይጠቃሳል። ለዚህም ይመስላል በኢትዮጵያ የሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች አብዛኛው ምቹ በሆኑ መንገዶች ላይ የሚከሰቱት። ከሌሎች አገራት አንጻር በኢትዮጵያ ያለው የተሽከርካሪዎች ቁጥር ዝቅተኛ ቢሆንም፣ እያጋጠመ ያለው የትራፊክ አደጋ ግን ከፍተኛ ነው። ለምን?
0 Comments 0 Shares