• በካናዳ ተቀስቅሶ ሚሊዮኖች ላይ ተጸህኖ እያሳደር ያለው ሰደድ እሳት በአሜሪካ ውስጥ በሚገኙት ዋሽንግተን ዲሲና ፊላደልፊያ ከተሞች ያለው የአየር ጥራት በዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ እንዲያሽቆለቁል ምክንያት ሆኗል።
    በካናዳ ተቀስቅሶ ሚሊዮኖች ላይ ተጸህኖ እያሳደር ያለው ሰደድ እሳት በአሜሪካ ውስጥ በሚገኙት ዋሽንግተን ዲሲና ፊላደልፊያ ከተሞች ያለው የአየር ጥራት በዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ እንዲያሽቆለቁል ምክንያት ሆኗል።
    WWW.BBC.COM
    በጭስ ‘በታፈኑት' የአሜሪካ ከተሞች በርካታ የአየር ጉዞዎችና መርሃ ግብሮች ተሰረዙ - BBC News አማርኛ
    በካናዳ ተቀስቅሶ ሚሊዮኖች ላይ ተጸህኖ እያሳደር ያለው ሰደድ እሳት በአሜሪካ ውስጥ በሚገኙት ዋሽንግተን ዲሲና ፊላደልፊያ ከተሞች ያለው የአየር ጥራት በዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ እንዲያሽቆለቁል ምክንያት ሆኗል።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    በፈረንሳይ በስደተኛው ግለሰብ በስለት የተወጉት ሕጻናት እያገገሙ ነው ተባለ - BBC News አማርኛ
    በፈረንሳይ በስደተኛው ግለሰብ በስለት የተወጉት ሕጻናት እያገገሙ ነው ተባለ
    0 Comments 0 Shares
  • የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ዋይት ሐውስን ከለቀቁ በኋላ ምስጢራዊ ሰነዶችን የያዙበት መንገድ ተገቢ አይደለም ተብለው ክስ ቀረበባቸው።
    የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ዋይት ሐውስን ከለቀቁ በኋላ ምስጢራዊ ሰነዶችን የያዙበት መንገድ ተገቢ አይደለም ተብለው ክስ ቀረበባቸው።
    WWW.BBC.COM
    የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በምስጢራዊ ሰነድ አያያዝ ክስ ቀረበባቸው - BBC News አማርኛ
    የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ዋይት ሐውስን ከለቀቁ በኋላ ምስጢራዊ ሰነዶችን የያዙበት መንገድ ተገቢ አይደለም ተብለው ክስ ቀረበባቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • በሱዳኑ ግጭት መውጫ አጥተው የነበሩ ወደ 300 የሚጠጉ ሕጻናትን አደገኛ በሆነ ሁኔታ መታደግ መቻሉ ተገለጸ።
    በሱዳኑ ግጭት መውጫ አጥተው የነበሩ ወደ 300 የሚጠጉ ሕጻናትን አደገኛ በሆነ ሁኔታ መታደግ መቻሉ ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በሱዳኑ ግጭት በማደጎ ቤት ውስጥ መውጫ አጥተው የነበሩ 300 ሕጻናትን መታደግ ተቻለ - BBC News አማርኛ
    በሱዳኑ ግጭት መውጫ አጥተው የነበሩ ወደ 300 የሚጠጉ ሕጻናትን አደገኛ በሆነ ሁኔታ መታደግ መቻሉ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • አርሰናል በ92 ሚሊዮን ፓውንድ እንግሊዛዊውን አማካይ ለማዘዋወር የማይፈነቅለው ድንጋይ ያለ አይመስልም።
    አርሰናል በ92 ሚሊዮን ፓውንድ እንግሊዛዊውን አማካይ ለማዘዋወር የማይፈነቅለው ድንጋይ ያለ አይመስልም።
    WWW.BBC.COM
    አርሰናል ራይስና ካይሴዶን በአንድ ክረምት ማስፈረም ይችል ይሆን? - BBC News አማርኛ
    አርሰናል በ92 ሚሊዮን ፓውንድ እንግሊዛዊውን አማካይ ለማዘዋወር የማይፈነቅለው ድንጋይ ያለ አይመስልም።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች ሳይደረስ ሌላ ጥቅም ውሏል በሚል እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የድርጅቱን ቃል አቀባይ መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ዩኤስኤአይዲ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው “ለኢትዮጵያ ሕዝብ መቅረብ የነበረበት የምግብ እርዳታ በከፍተኛ መጠን እና በተቀናጀ ሁኔታ ከታቀደለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ በመዋሉ” መሆኑን ገልጿል።
    የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች ሳይደረስ ሌላ ጥቅም ውሏል በሚል እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የድርጅቱን ቃል አቀባይ መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ዩኤስኤአይዲ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው “ለኢትዮጵያ ሕዝብ መቅረብ የነበረበት የምግብ እርዳታ በከፍተኛ መጠን እና በተቀናጀ ሁኔታ ከታቀደለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ በመዋሉ” መሆኑን ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካ የእርዳታ ድርጅት በኢትዮጵያ የሚያቀርበውን እርዳታ ለማቋረጥ ወሰነ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች ሳይደረስ ሌላ ጥቅም ውሏል በሚል እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የድርጅቱን ቃል አቀባይ መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ዩኤስኤአይዲ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው “ለኢትዮጵያ ሕዝብ መቅረብ የነበረበት የምግብ እርዳታ በከፍተኛ መጠን እና በተቀናጀ ሁኔታ ከታቀደለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ በመዋሉ” መሆኑን ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ለቀናት የቆየ ይፋዊ ጉብኝት አድርገው ወደ አገራቸው ከተመለሱ ከአጭር ጊዜ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ሩሲያ አምርተው ነበር። ፕሬዝዳንቱ ቤይጂን እና ሞስኮ ውስጥ ደማቅ አቀበባል ነበር የጠበቃቸው። ከምዕራባውያን ጋር ለዓመታት ሆድ እና ጀርባ ሆነው የቆዩት ኢሳያስ፣ ከሁለቱ አገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የተገናኝተው ተወያይተዋል። ይህ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት በቀጠናው ላይ ምን አንደምታ ይኖረዋል?
    የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ለቀናት የቆየ ይፋዊ ጉብኝት አድርገው ወደ አገራቸው ከተመለሱ ከአጭር ጊዜ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ሩሲያ አምርተው ነበር። ፕሬዝዳንቱ ቤይጂን እና ሞስኮ ውስጥ ደማቅ አቀበባል ነበር የጠበቃቸው። ከምዕራባውያን ጋር ለዓመታት ሆድ እና ጀርባ ሆነው የቆዩት ኢሳያስ፣ ከሁለቱ አገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የተገናኝተው ተወያይተዋል። ይህ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት በቀጠናው ላይ ምን አንደምታ ይኖረዋል?
    WWW.BBC.COM
    ፕሬዝዳንት ኢሳያስ በሩሲያ እና በቻይና ያደረጉት ጉብኝት አንደምታ - BBC News አማርኛ
    የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ለቀናት የቆየ ይፋዊ ጉብኝት አድርገው ወደ አገራቸው ከተመለሱ ከአጭር ጊዜ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ሩሲያ አምርተው ነበር። ፕሬዝዳንቱ ቤይጂን እና ሞስኮ ውስጥ ደማቅ አቀበባል ነበር የጠበቃቸው። ከምዕራባውያን ጋር ለዓመታት ሆድ እና ጀርባ ሆነው የቆዩት ኢሳያስ፣ ከሁለቱ አገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የተገናኝተው ተወያይተዋል። ይህ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት በቀጠናው ላይ ምን አንደምታ ይኖረዋል?
    0 Comments 0 Shares
  • በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 13 | BeHig Amlak Season 1 Episode 13 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld
    በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 13 | BeHig Amlak Season 1 Episode 13 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares