• በዩክሬን በተከሰተው ጎርፍ ምክንያት ቤታቸው ለተጎዳባቸውና ለተፈናቀሉ ሰዎች በአስገራሚ ሁኔታ በቂ አስቸኳይ እርዳታ ቀርቦላቸዋል። ሆኖም በሀገሪቱ እጅግ ለም ከሆኑ አካባቢዎች ከሆኑ በአንዱ የተከሰተው ይህ ጎርፍ በግብርና ላይ የከፋ የረጅም ገዜ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል የዩክሬን ባለሰልጣናት እያሳሰቡ ነው።
    በዩክሬን በተከሰተው ጎርፍ ምክንያት ቤታቸው ለተጎዳባቸውና ለተፈናቀሉ ሰዎች በአስገራሚ ሁኔታ በቂ አስቸኳይ እርዳታ ቀርቦላቸዋል። ሆኖም በሀገሪቱ እጅግ ለም ከሆኑ አካባቢዎች ከሆኑ በአንዱ የተከሰተው ይህ ጎርፍ በግብርና ላይ የከፋ የረጅም ገዜ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል የዩክሬን ባለሰልጣናት እያሳሰቡ ነው።
    WWW.BBC.COM
    በዩክሬን ግድብ ላይ የደረሰው ጉዳት በለም መሬቶች ላይ የረጅም ጊዜ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል ተባለ - BBC News አማርኛ
    በዩክሬን በተከሰተው ጎርፍ ምክንያት ቤታቸው ለተጎዳባቸውና ለተፈናቀሉ ሰዎች በአስገራሚ ሁኔታ በቂ አስቸኳይ እርዳታ ቀርቦላቸዋል። ሆኖም በሀገሪቱ እጅግ ለም ከሆኑ አካባቢዎች ከሆኑ በአንዱ የተከሰተው ይህ ጎርፍ በግብርና ላይ የከፋ የረጅም ገዜ ቀውስ ሊያስከትል እንደሚችል የዩክሬን ባለሰልጣናት እያሳሰቡ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የጃፓን ፓርላማ የአገሪቱን የጾታ ጥቃት ሕግን ለማሻሻል በወጣው ረቂቅ ላይ እየተወያየ ይገኛል። ይህ ዓይነቱ ማሻሻያ በመቶ ዓመት (በክፍለ ዘመኑ) ለሁለተኛ ጊዜ ነው። የማሻሻያ ሕጉ በርካታ ለውጦችን ቢሸፍንም ነገር ግን ዋኛው እና ቁልፍ የሆነው ሕግ አውጪዎች መደፈር ለሚለው የሚሰጡት ብያኔ/ትርጓሜ (አንድምታ) ነው።
    የጃፓን ፓርላማ የአገሪቱን የጾታ ጥቃት ሕግን ለማሻሻል በወጣው ረቂቅ ላይ እየተወያየ ይገኛል። ይህ ዓይነቱ ማሻሻያ በመቶ ዓመት (በክፍለ ዘመኑ) ለሁለተኛ ጊዜ ነው። የማሻሻያ ሕጉ በርካታ ለውጦችን ቢሸፍንም ነገር ግን ዋኛው እና ቁልፍ የሆነው ሕግ አውጪዎች መደፈር ለሚለው የሚሰጡት ብያኔ/ትርጓሜ (አንድምታ) ነው።
    WWW.BBC.COM
    ጃፓን መደፈርን እንደገና መተርጎም ለምን አስፈለጋት? - BBC News አማርኛ
    የጃፓን ፓርላማ የአገሪቱን የጾታ ጥቃት ሕግን ለማሻሻል በወጣው ረቂቅ ላይ እየተወያየ ይገኛል። ይህ ዓይነቱ ማሻሻያ በመቶ ዓመት (በክፍለ ዘመኑ) ለሁለተኛ ጊዜ ነው። የማሻሻያ ሕጉ በርካታ ለውጦችን ቢሸፍንም ነገር ግን ዋኛው እና ቁልፍ የሆነው ሕግ አውጪዎች መደፈር ለሚለው የሚሰጡት ብያኔ/ትርጓሜ (አንድምታ) ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የሱዳን መዲና ካርቱምን ለመያዝ ከተደረገ የሰባት ሳምንታት ግጭት በኋላ የከተማዋ ሰዎች ይገጥመናል ብለው አስበውት የማያውቁት ችግር ተደቅኖባቸዋል።
    የሱዳን መዲና ካርቱምን ለመያዝ ከተደረገ የሰባት ሳምንታት ግጭት በኋላ የከተማዋ ሰዎች ይገጥመናል ብለው አስበውት የማያውቁት ችግር ተደቅኖባቸዋል።
    WWW.BBC.COM
    የሱዳን ግጭት፡ በዋና ከተማዋ ካርቱም የሬሳዎች ዕጣ ፈንታ - BBC News አማርኛ
    የሱዳን መዲና ካርቱምን ለመያዝ ከተደረገ የሰባት ሳምንታት ግጭት በኋላ የከተማዋ ሰዎች ይገጥመናል ብለው አስበውት የማያውቁት ችግር ተደቅኖባቸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከተቀሰቀሰ ሁለት ወራት ሊደፍን ጥቂት ቀናት በቀረው በሱዳን በሚካሄደው ጦርነት ምክንያት 100 ሺዎች ወደ አጎራባች አገራት ለመሰደድ ተገደዋል። ከእነዚህም መካከል በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩት በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ መሻገራቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት እና የተባበሩት መንግሥታት መረጃዎች ያመለክታሉ። እነዚህ ስደተኞች ከጦርነቱ በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አስኪገቡ ድረስ የተለያዩ ውጣ ውረዶችን እንደሚያልፉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    ከተቀሰቀሰ ሁለት ወራት ሊደፍን ጥቂት ቀናት በቀረው በሱዳን በሚካሄደው ጦርነት ምክንያት 100 ሺዎች ወደ አጎራባች አገራት ለመሰደድ ተገደዋል። ከእነዚህም መካከል በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩት በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ መሻገራቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት እና የተባበሩት መንግሥታት መረጃዎች ያመለክታሉ። እነዚህ ስደተኞች ከጦርነቱ በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አስኪገቡ ድረስ የተለያዩ ውጣ ውረዶችን እንደሚያልፉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    ከሱዳን ጦርነት በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ ለመድረስ በከባድ ፈተና ውስጥ የሚያልፉት ስደተኞች - BBC News አማርኛ
    ከተቀሰቀሰ ሁለት ወራት ሊደፍን ጥቂት ቀናት በቀረው በሱዳን በሚካሄደው ጦርነት ምክንያት 100 ሺዎች ወደ አጎራባች አገራት ለመሰደድ ተገደዋል። ከእነዚህም መካከል በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩት በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ መሻገራቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት እና የተባበሩት መንግሥታት መረጃዎች ያመለክታሉ። እነዚህ ስደተኞች ከጦርነቱ በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አስኪገቡ ድረስ የተለያዩ ውጣ ውረዶችን እንደሚያልፉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር በሚያዋስናት የድንበር ከተማ በአልሻባብ የተቃጣባትን ጥቃት ማክሸፏን አስታወቀች።በአካባቢው የነበረው የመከላከያ ሰራዊት ቡድኑ ጥፋት ከማድረሱ በፊትም በተሳካ ሁኔታ እንዳስቆማቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግንቦት 30/ 2015 ዓ.ም በትዊተር ገጹ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።የኢትዮጵያ መከላከያ የአጥፍቶ ጠፊዎቹን ታጣቂዎቹን መግደሉን እና “ለአሸባሪ ቡድኑ” ጥቅም ላይ የሚውሉ መሳሪያዎችን ማውደሙም ተገልጿል።
    ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር በሚያዋስናት የድንበር ከተማ በአልሻባብ የተቃጣባትን ጥቃት ማክሸፏን አስታወቀች።በአካባቢው የነበረው የመከላከያ ሰራዊት ቡድኑ ጥፋት ከማድረሱ በፊትም በተሳካ ሁኔታ እንዳስቆማቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግንቦት 30/ 2015 ዓ.ም በትዊተር ገጹ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።የኢትዮጵያ መከላከያ የአጥፍቶ ጠፊዎቹን ታጣቂዎቹን መግደሉን እና “ለአሸባሪ ቡድኑ” ጥቅም ላይ የሚውሉ መሳሪያዎችን ማውደሙም ተገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    ኢትዮጵያ በአልሻባብ የተቃጣባትን ጥቃት ማክሸፏን አስታወቀች - BBC News አማርኛ
    ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር በሚያዋስናት የድንበር ከተማ በአልሻባብ የተቃጣባትን ጥቃት ማክሸፏን አስታወቀች።በአካባቢው የነበረው የመከላከያ ሰራዊት ቡድኑ ጥፋት ከማድረሱ በፊትም በተሳካ ሁኔታ እንዳስቆማቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግንቦት 30/ 2015 ዓ.ም በትዊተር ገጹ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከሰባት ወራት በፊት በህወሓትና በፌደራል መንግሥት በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት የሚቆጣጠረው የአፍሪካ ህብረት ተቆጣጣሪ የባለሙያዎች ቡድን የቆይታ ጊዜ መራዘሙ ተገለጸ።የአፍሪካ ህብረት የስምምነቱን ክትትል፣ አረጋጋጭ እና አስከባሪ ኮሚቴም የቆይታ ጊዜ እስከ ታህሳስ ማራዘሙንም በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ግንቦት 30/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
    ከሰባት ወራት በፊት በህወሓትና በፌደራል መንግሥት በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት የሚቆጣጠረው የአፍሪካ ህብረት ተቆጣጣሪ የባለሙያዎች ቡድን የቆይታ ጊዜ መራዘሙ ተገለጸ።የአፍሪካ ህብረት የስምምነቱን ክትትል፣ አረጋጋጭ እና አስከባሪ ኮሚቴም የቆይታ ጊዜ እስከ ታህሳስ ማራዘሙንም በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ግንቦት 30/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
    WWW.BBC.COM
    የኢትዮጵያን የሰላም ስምምነት የሚቆጣጠረው የአፍሪካ ኅብረት ተቆጣጣሪ ቡድን ቆይታ ተራዘመ - BBC News አማርኛ
    በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነትን የሚቆጣጠረው የአፍሪካ ኅብረት ተቆጣጣሪ የባለሙያዎች ቡድን የቆይታ ጊዜ መራዘሙ ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ “ያለ ፕላን እና ሕጋዊነት ተሠርተዋል” በሚል የፈረሱት 22 መስጊዶች መሆናቸውን የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
    በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ “ያለ ፕላን እና ሕጋዊነት ተሠርተዋል” በሚል የፈረሱት 22 መስጊዶች መሆናቸውን የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በሸገር ከተማ ‘ያለ ዕቅድ እና ሕጋዊነት’ ተሠርተዋል ተብለው የፈረሱት 22 መስጊዶች መሆናቸው ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ “ያለ ፕላን እና ሕጋዊነት ተሠርተዋል” በሚል የፈረሱት 22 መስጊዶች መሆናቸውን የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    ቻይና እንደ ብሉቱዝ ያሉ መረጃ መቀባበያ ቴክኖሎጂዎች ላይ ገደብ ልትጥል ነው - BBC News አማርኛ
    ቻይና እንደ ብሉቱዝ ያሉ መረጃ መቀባበያ ቴክኖሎጂዎች ላይ ገደብ ልትጥል ነው
    0 Comments 0 Shares