• የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች ሳይደረስ ሌላ ጥቅም ውሏል በሚል እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የድርጅቱን ቃል አቀባይ መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ዩኤስኤአይዲ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው “ለኢትዮጵያ ሕዝብ መቅረብ የነበረበት የምግብ እርዳታ በከፍተኛ መጠን እና በተቀናጀ ሁኔታ ከታቀደለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ በመዋሉ” መሆኑን ገልጿል።
    የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች ሳይደረስ ሌላ ጥቅም ውሏል በሚል እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የድርጅቱን ቃል አቀባይ መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ዩኤስኤአይዲ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው “ለኢትዮጵያ ሕዝብ መቅረብ የነበረበት የምግብ እርዳታ በከፍተኛ መጠን እና በተቀናጀ ሁኔታ ከታቀደለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ በመዋሉ” መሆኑን ገልጿል።
    WWW.BBC.COM
    የአሜሪካ የእርዳታ ድርጅት በኢትዮጵያ የሚያቀርበውን እርዳታ ለማቋረጥ ወሰነ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች ሳይደረስ ሌላ ጥቅም ውሏል በሚል እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የድርጅቱን ቃል አቀባይ መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ዩኤስኤአይዲ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው “ለኢትዮጵያ ሕዝብ መቅረብ የነበረበት የምግብ እርዳታ በከፍተኛ መጠን እና በተቀናጀ ሁኔታ ከታቀደለት አላማ ውጪ ጥቅም ላይ በመዋሉ” መሆኑን ገልጿል።
    0 Comments 0 Shares
  • የዩክሬን ጦር በደቡባዊ ዛፖራዝሂያ ግዛት ላይ ባለው የሩስያ ኃይል ላይ ጥቃት መክፈቱን የሩስያ ባለስልጣናት አስታወቁ።
    የዩክሬን ጦር በደቡባዊ ዛፖራዝሂያ ግዛት ላይ ባለው የሩስያ ኃይል ላይ ጥቃት መክፈቱን የሩስያ ባለስልጣናት አስታወቁ።
    WWW.BBC.COM
    የዩክሬን ጦር በደቡብ በኩል የሩሲያ ኃይል ላይ ጥቃት ከፈተ - BBC News አማርኛ
    የዩክሬን ጦር በደቡባዊ ዛፖራዝሂያ ግዛት ላይ ባለው የሩስያ ኃይል ላይ ጥቃት መክፈቱን የሩስያ ባለስልጣናት አስታወቁ።
    0 Comments 0 Shares
  • በትግራይ በባለፉት አምስት ወራት በምግብ እጥረት 13 ህጻናት መሞታቸውን የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለቢቢሲ ተናግሯል።
    በትግራይ በባለፉት አምስት ወራት በምግብ እጥረት 13 ህጻናት መሞታቸውን የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለቢቢሲ ተናግሯል።
    WWW.BBC.COM
    በትግራይ በምግብ እጥረት 13 ህጻናት ሞተዋል- አይደር ሆስፒታል - BBC News አማርኛ
    በትግራይ በባለፉት አምስት ወራት በምግብ እጥረት 13 ህጻናት መሞታቸውን የአይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለቢቢሲ ተናግሯል።
    0 Comments 0 Shares
  • የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ለቀናት የቆየ ይፋዊ ጉብኝት አድርገው ወደ አገራቸው ከተመለሱ ከአጭር ጊዜ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ሩሲያ አምርተው ነበር። ፕሬዝዳንቱ ቤይጂን እና ሞስኮ ውስጥ ደማቅ አቀበባል ነበር የጠበቃቸው። ከምዕራባውያን ጋር ለዓመታት ሆድ እና ጀርባ ሆነው የቆዩት ኢሳያስ፣ ከሁለቱ አገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የተገናኝተው ተወያይተዋል። ይህ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት በቀጠናው ላይ ምን አንደምታ ይኖረዋል?
    የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ለቀናት የቆየ ይፋዊ ጉብኝት አድርገው ወደ አገራቸው ከተመለሱ ከአጭር ጊዜ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ሩሲያ አምርተው ነበር። ፕሬዝዳንቱ ቤይጂን እና ሞስኮ ውስጥ ደማቅ አቀበባል ነበር የጠበቃቸው። ከምዕራባውያን ጋር ለዓመታት ሆድ እና ጀርባ ሆነው የቆዩት ኢሳያስ፣ ከሁለቱ አገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የተገናኝተው ተወያይተዋል። ይህ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት በቀጠናው ላይ ምን አንደምታ ይኖረዋል?
    WWW.BBC.COM
    ፕሬዝዳንት ኢሳያስ በሩሲያ እና በቻይና ያደረጉት ጉብኝት አንደምታ - BBC News አማርኛ
    የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቻይና ለቀናት የቆየ ይፋዊ ጉብኝት አድርገው ወደ አገራቸው ከተመለሱ ከአጭር ጊዜ በኋላ ወዲያውኑ ወደ ሩሲያ አምርተው ነበር። ፕሬዝዳንቱ ቤይጂን እና ሞስኮ ውስጥ ደማቅ አቀበባል ነበር የጠበቃቸው። ከምዕራባውያን ጋር ለዓመታት ሆድ እና ጀርባ ሆነው የቆዩት ኢሳያስ፣ ከሁለቱ አገራት መሪዎች እና ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የተገናኝተው ተወያይተዋል። ይህ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት በቀጠናው ላይ ምን አንደምታ ይኖረዋል?
    0 Comments 0 Shares
  • በኬንያዋ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ ሻካሆላ በተባለው ጫካ ውስጥ ‘ጾማችሁ በመሞት ኢየሱስን ታገኙታላችሁ’ ተብለው የተሰበኩ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማኞች ሞት የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ከመጋቢት ጀምሮ በዚሁ ስብከት ምክንያት በጾም ላይ ሆነው የሚገኙ በርካታ የእምነቱ ተከታዮችን ሕይወት ለማትረፍ በስፍራው ለወራት የቆየው የነፍስ አድን ሠራተኛ “ያየሁት ነገር እንቅልፍ ነስቶኛል” ይላል።
    በኬንያዋ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ ሻካሆላ በተባለው ጫካ ውስጥ ‘ጾማችሁ በመሞት ኢየሱስን ታገኙታላችሁ’ ተብለው የተሰበኩ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማኞች ሞት የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ከመጋቢት ጀምሮ በዚሁ ስብከት ምክንያት በጾም ላይ ሆነው የሚገኙ በርካታ የእምነቱ ተከታዮችን ሕይወት ለማትረፍ በስፍራው ለወራት የቆየው የነፍስ አድን ሠራተኛ “ያየሁት ነገር እንቅልፍ ነስቶኛል” ይላል።
    WWW.BBC.COM
    በመቶዎች የሞቱበት የኬንያ የእምነት ቡድን አባላት እልቂት በነፍስ አድን ሠራተኛው ዐይን - BBC News አማርኛ
    በኬንያዋ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ ሻካሆላ በተባለው ጫካ ውስጥ ‘ጾማችሁ በመሞት ኢየሱስን ታገኙታላችሁ’ ተብለው የተሰበኩ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማኞች ሞት የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ከመጋቢት ጀምሮ በዚሁ ስብከት ምክንያት በጾም ላይ ሆነው የሚገኙ በርካታ የእምነቱ ተከታዮችን ሕይወት ለማትረፍ በስፍራው ለወራት የቆየው የነፍስ አድን ሠራተኛ “ያየሁት ነገር እንቅልፍ ነስቶኛል” ይላል።
    0 Comments 0 Shares
  • በአሜሪካ፣ ሳውዝ ካሮላይና አንዲት ሴት ካገታት ሰው ጋር መኪና ውስጥ ሳለች ፖሊስ ደርሳ አትርፋታለች።
    በአሜሪካ፣ ሳውዝ ካሮላይና አንዲት ሴት ካገታት ሰው ጋር መኪና ውስጥ ሳለች ፖሊስ ደርሳ አትርፋታለች።
    WWW.BBC.COM
    አንዲት ፖሊስን በከንፈር እንቅስቃሴ ብቻ ‘እርጂኝ’ ብላ ከአጋቿ ነጻ የወጣችው ሴት - BBC News አማርኛ
    በአሜሪካ፣ ሳውዝ ካሮላይና አንዲት ሴት ካገታት ሰው ጋር መኪና ውስጥ ሳለች ፖሊስ ደርሳ አትርፋታለች።
    0 Comments 0 Shares
  • ሳምንቱ የዩክሬን መልሶ ማጥቃት ዘመቻ የታየበት እንደሆነ ተገልጿል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን “የዩክሬን መልሶ ማጥቃት ዘመቻ ተጀምሯል” ብለዋል።
    ሳምንቱ የዩክሬን መልሶ ማጥቃት ዘመቻ የታየበት እንደሆነ ተገልጿል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን “የዩክሬን መልሶ ማጥቃት ዘመቻ ተጀምሯል” ብለዋል።
    WWW.BBC.COM
    ዩክሬን በሩሲያ ላይ የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ እያካሄደች እንደሆነ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    ሳምንቱ የዩክሬን መልሶ ማጥቃት ዘመቻ የታየበት እንደሆነ ተገልጿል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን “የዩክሬን መልሶ ማጥቃት ዘመቻ ተጀምሯል” ብለዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ተሳፍረውበት የነበረው አውሮፕላን በኮሎምቢያ አማዞን ጫካ ውስጥ ተከስክሶ ከአንድ ወር በላይ ጠፍተው የቆዩት አራት ሕጻናት በሕይወት ተገኙ።
    ተሳፍረውበት የነበረው አውሮፕላን በኮሎምቢያ አማዞን ጫካ ውስጥ ተከስክሶ ከአንድ ወር በላይ ጠፍተው የቆዩት አራት ሕጻናት በሕይወት ተገኙ።
    WWW.BBC.COM
    አውሮፕላን ተከስክሶ በአማዞን ጫካ ለ40 ቀናት የጠፉት ሕጻናት በሕይወት ተገኙ - BBC News አማርኛ
    ተሳፍረውበት የነበረው አውሮፕላን በኮሎምቢያ አማዞን ጫካ ውስጥ ተከስክሶ ከአንድ ወር በላይ ጠፍተው የቆዩት አራት ሕጻናት በሕይወት ተገኙ።
    0 Comments 0 Shares