• Meetii Jamamaa - IRBUU - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Meetii Jamamaa - IRBUU - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Hailemichael Teku - Akamaja | አካማጃ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Hailemichael Teku - Akamaja | አካማጃ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • በኬንያዋ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ ሻካሆላ በተባለው ጫካ ውስጥ ‘ጾማችሁ በመሞት ኢየሱስን ታገኙታላችሁ’ ተብለው የተሰበኩ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማኞች ሞት የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ከመጋቢት ጀምሮ በዚሁ ስብከት ምክንያት በጾም ላይ ሆነው የሚገኙ በርካታ የእምነቱ ተከታዮችን ሕይወት ለማትረፍ በስፍራው ለወራት የቆየው የነፍስ አድን ሠራተኛ “ያየሁት ነገር እንቅልፍ ነስቶኛል” ይላል።
    በኬንያዋ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ ሻካሆላ በተባለው ጫካ ውስጥ ‘ጾማችሁ በመሞት ኢየሱስን ታገኙታላችሁ’ ተብለው የተሰበኩ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማኞች ሞት የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ከመጋቢት ጀምሮ በዚሁ ስብከት ምክንያት በጾም ላይ ሆነው የሚገኙ በርካታ የእምነቱ ተከታዮችን ሕይወት ለማትረፍ በስፍራው ለወራት የቆየው የነፍስ አድን ሠራተኛ “ያየሁት ነገር እንቅልፍ ነስቶኛል” ይላል።
    WWW.BBC.COM
    በመቶዎች የሞቱበት የኬንያ የእምነት ቡድን አባላት እልቂት በነፍስ አድን ሠራተኛው ዐይን - BBC News አማርኛ
    በኬንያዋ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ ሻካሆላ በተባለው ጫካ ውስጥ ‘ጾማችሁ በመሞት ኢየሱስን ታገኙታላችሁ’ ተብለው የተሰበኩ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማኞች ሞት የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ከመጋቢት ጀምሮ በዚሁ ስብከት ምክንያት በጾም ላይ ሆነው የሚገኙ በርካታ የእምነቱ ተከታዮችን ሕይወት ለማትረፍ በስፍራው ለወራት የቆየው የነፍስ አድን ሠራተኛ “ያየሁት ነገር እንቅልፍ ነስቶኛል” ይላል።
    0 Comments 0 Shares
  • በአሜሪካ፣ ሳውዝ ካሮላይና አንዲት ሴት ካገታት ሰው ጋር መኪና ውስጥ ሳለች ፖሊስ ደርሳ አትርፋታለች።
    በአሜሪካ፣ ሳውዝ ካሮላይና አንዲት ሴት ካገታት ሰው ጋር መኪና ውስጥ ሳለች ፖሊስ ደርሳ አትርፋታለች።
    WWW.BBC.COM
    አንዲት ፖሊስን በከንፈር እንቅስቃሴ ብቻ ‘እርጂኝ’ ብላ ከአጋቿ ነጻ የወጣችው ሴት - BBC News አማርኛ
    በአሜሪካ፣ ሳውዝ ካሮላይና አንዲት ሴት ካገታት ሰው ጋር መኪና ውስጥ ሳለች ፖሊስ ደርሳ አትርፋታለች።
    0 Comments 0 Shares
  • ተሳፍረውበት የነበረው አውሮፕላን በኮሎምቢያ አማዞን ጫካ ውስጥ ተከስክሶ ከአንድ ወር በላይ ጠፍተው የቆዩት አራት ሕጻናት በሕይወት ተገኙ።
    ተሳፍረውበት የነበረው አውሮፕላን በኮሎምቢያ አማዞን ጫካ ውስጥ ተከስክሶ ከአንድ ወር በላይ ጠፍተው የቆዩት አራት ሕጻናት በሕይወት ተገኙ።
    WWW.BBC.COM
    አውሮፕላን ተከስክሶ በአማዞን ጫካ ለ40 ቀናት የጠፉት ሕጻናት በሕይወት ተገኙ - BBC News አማርኛ
    ተሳፍረውበት የነበረው አውሮፕላን በኮሎምቢያ አማዞን ጫካ ውስጥ ተከስክሶ ከአንድ ወር በላይ ጠፍተው የቆዩት አራት ሕጻናት በሕይወት ተገኙ።
    0 Comments 0 Shares
  • የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአገራቸውን የኒውክሌር ሚስጥሮችን እና ወታደራዊ እቅዶችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰነዶችን አላግባባብ በመያዝ ክስ ቀረበባቸው።
    የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአገራቸውን የኒውክሌር ሚስጥሮችን እና ወታደራዊ እቅዶችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰነዶችን አላግባባብ በመያዝ ክስ ቀረበባቸው።
    WWW.BBC.COM
    ትራምፕ የአሜሪካን የኒውክሌር ሚስጥሮች የያዙ ሰነዶች መውሰዳቸው ተጠቆመ - BBC News አማርኛ
    የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአገራቸውን የኒውክሌር ሚስጥሮችን እና ወታደራዊ እቅዶችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰነዶችን አላግባባብ በመያዝ ክስ ቀረበባቸው።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢራን ባለሥልጣናት በአገሪቱ የተቀጣጠሉ ተቃውሞዎችን ለመቆጣጠር አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመጠቀም ያደረጓቸው ሙከራዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ትችትን እያስተናገደ ነው።
    የኢራን ባለሥልጣናት በአገሪቱ የተቀጣጠሉ ተቃውሞዎችን ለመቆጣጠር አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመጠቀም ያደረጓቸው ሙከራዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ትችትን እያስተናገደ ነው።
    WWW.BBC.COM
    “መኪናችሁን እንወርሳለን” - የኢራን መንግሥት ማስፈራሪያ ሂጃብ ለማይለብሱ ሴቶች - BBC News አማርኛ
    የኢራን ባለሥልጣናት በአገሪቱ የተቀጣጠሉ ተቃውሞዎችን ለመቆጣጠር አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለመጠቀም ያደረጓቸው ሙከራዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ትችትን እያስተናገደ ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኛ የሆኑት አቶ አማረ ታደሰ፣ በተለያዩ ጊዜ በጥሬ ገንዘብ እና በቼክ በአጠቃላይ 436 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በሚሰሩበት ስፍራ ተረስቶ በማግኘት ለባለቤቱ መመለሳቸውን ይናገራሉ።ይኹን እንጂ ጓደኞቻቸውም ሆኑ ዘመዶቻቸው፣ እንዲሁም አብዛኛው የሚያውቃቸው ማህበረሰብ፣ ‘አንተ መቼውንም አትለወጥም፥ ለምንድን ነው የምትመልሰው?’ በማለት እንደሚወቅሷቸው እና በዚሁ ድርጊታቸው ያዘኑ እና የተቆጡ እንዳሉ ይናገራሉ።
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኛ የሆኑት አቶ አማረ ታደሰ፣ በተለያዩ ጊዜ በጥሬ ገንዘብ እና በቼክ በአጠቃላይ 436 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በሚሰሩበት ስፍራ ተረስቶ በማግኘት ለባለቤቱ መመለሳቸውን ይናገራሉ።ይኹን እንጂ ጓደኞቻቸውም ሆኑ ዘመዶቻቸው፣ እንዲሁም አብዛኛው የሚያውቃቸው ማህበረሰብ፣ ‘አንተ መቼውንም አትለወጥም፥ ለምንድን ነው የምትመልሰው?’ በማለት እንደሚወቅሷቸው እና በዚሁ ድርጊታቸው ያዘኑ እና የተቆጡ እንዳሉ ይናገራሉ።
    WWW.BBC.COM
    "ከመሬት አግኝቼ ለባለቤቱ የመለስኩት 430 ሺህ ዶላር ፍቅርም ጥላቻም አድርሶብኛል" - BBC News አማርኛ