በኬንያዋ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ ሻካሆላ በተባለው ጫካ ውስጥ ‘ጾማችሁ በመሞት ኢየሱስን ታገኙታላችሁ’ ተብለው የተሰበኩ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማኞች ሞት የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ከመጋቢት ጀምሮ በዚሁ ስብከት ምክንያት በጾም ላይ ሆነው የሚገኙ በርካታ የእምነቱ ተከታዮችን ሕይወት ለማትረፍ በስፍራው ለወራት የቆየው የነፍስ አድን ሠራተኛ “ያየሁት ነገር እንቅልፍ ነስቶኛል” ይላል።

WWW.BBC.COM
በመቶዎች የሞቱበት የኬንያ የእምነት ቡድን አባላት እልቂት በነፍስ አድን ሠራተኛው ዐይን - BBC News አማርኛ
በኬንያዋ የባሕር ዳርቻ ግዛት ኪሊፊ ውስጥ ሻካሆላ በተባለው ጫካ ውስጥ ‘ጾማችሁ በመሞት ኢየሱስን ታገኙታላችሁ’ ተብለው የተሰበኩ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማኞች ሞት የዓለም መነጋገሪያ ሆኗል። ከመጋቢት ጀምሮ በዚሁ ስብከት ምክንያት በጾም ላይ ሆነው የሚገኙ በርካታ የእምነቱ ተከታዮችን ሕይወት ለማትረፍ በስፍራው ለወራት የቆየው የነፍስ አድን ሠራተኛ “ያየሁት ነገር እንቅልፍ ነስቶኛል” ይላል።
0 Comments 0 Shares