• ብዙ አወዛጋቢ የነበሩት የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ በርሌስኮኒ በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።
    ብዙ አወዛጋቢ የነበሩት የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ በርሌስኮኒ በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።
    WWW.BBC.COM
    የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ በርሌስኮኒ በሞት ተለዩ - BBC News አማርኛ
    ብዙ አወዛጋቢ የነበሩት የቀድሞ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ በርሌስኮኒ በ86 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከቀናት በፊት በቁጥጥር ሥር የዋለው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከእስር ይለቀቃል ብሎ ቤተሰብ እየጠበቀ መሆኑን የቅርብ ጓደኞቹ ተናገሩ። የፊልም ባለሙያ እና የጉማ የፊልም ሽልማት መሥራች ዮናስ ብርሃነ መዋ ከቀናት በፊት ብዙ ባነጋገር ክስተት በቁጥጥር ሥር መዋሉ ይታወሳል።
    ከቀናት በፊት በቁጥጥር ሥር የዋለው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከእስር ይለቀቃል ብሎ ቤተሰብ እየጠበቀ መሆኑን የቅርብ ጓደኞቹ ተናገሩ። የፊልም ባለሙያ እና የጉማ የፊልም ሽልማት መሥራች ዮናስ ብርሃነ መዋ ከቀናት በፊት ብዙ ባነጋገር ክስተት በቁጥጥር ሥር መዋሉ ይታወሳል።
    WWW.BBC.COM
    የፊልም ባለሙያው ዮናስ ብርሃነ ዛሬ ከእስር ብለው ቤተሰብ እየጠበቀ ነው ተባለ - BBC News አማርኛ
    ከቀናት በፊት በቁጥጥር ሥር የዋለው ዮናስ ብርሃነ መዋ ከእስር ይለቀቃል ብሎ ቤተሰብ እየጠበቀ መሆኑን የቅርብ ጓደኞቹ ተናገሩ። የፊልም ባለሙያ እና የጉማ የፊልም ሽልማት መሥራች ዮናስ ብርሃነ መዋ ከቀናት በፊት ብዙ ባነጋገር ክስተት በቁጥጥር ሥር መዋሉ ይታወሳል።
    0 Comments 0 Shares
  • ከአምስት ሚሊዮን በላይ ነዋሪ እንዳላት የሚነገርላት አዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የውሃ አቅርቦት ችግር አለባት። በከተማዋ ውስጥ በሳምንት ለሰባት ቀናት ለ24 ሰዓታት ውሃ የሚያገኝ አካባቢ የለም። በዚህ የከተማዋ ፈተና ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ጉዳዩ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል። ከወዲሁ መፍትሄ ካልተበጀ አዲስ አበባ የምታስተናግዳቸው እንግዶቿ ብቻ ሳይሆኑ፣ ነዋሪዎቿም የሚሸሿት ከተማ ልትሆን እንደምትችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።
    ከአምስት ሚሊዮን በላይ ነዋሪ እንዳላት የሚነገርላት አዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የውሃ አቅርቦት ችግር አለባት። በከተማዋ ውስጥ በሳምንት ለሰባት ቀናት ለ24 ሰዓታት ውሃ የሚያገኝ አካባቢ የለም። በዚህ የከተማዋ ፈተና ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ጉዳዩ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል። ከወዲሁ መፍትሄ ካልተበጀ አዲስ አበባ የምታስተናግዳቸው እንግዶቿ ብቻ ሳይሆኑ፣ ነዋሪዎቿም የሚሸሿት ከተማ ልትሆን እንደምትችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።
    WWW.BBC.COM
    በውሃ ችግር በምትሰቃየው አዲስ አበባ ውስጥ ከዓመታት በኋላ ምን ሊከሰት ይችላል? - BBC News አማርኛ
    ከአምስት ሚሊዮን በላይ ነዋሪ እንዳላት የሚነገርላት አዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የውሃ አቅርቦት ችግር አለባት። በከተማዋ ውስጥ በሳምንት ለሰባት ቀናት ለ24 ሰዓታት ውሃ የሚያገኝ አካባቢ የለም። በዚህ የከተማዋ ፈተና ዙሪያ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ጉዳዩ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል። ከወዲሁ መፍትሄ ካልተበጀ አዲስ አበባ የምታስተናግዳቸው እንግዶቿ ብቻ ሳይሆኑ፣ ነዋሪዎቿም የሚሸሿት ከተማ ልትሆን እንደምትችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • ''ዮጵ መጥቼ ከማውቀው በእጥፍ ነው የተማርኩት'' - ዮጵ የትወና ውድድር | የተወዳዳሪዎች አስተያየት | Ethiopia Talent @ArtsTvWorld
    ''ዮጵ መጥቼ ከማውቀው በእጥፍ ነው የተማርኩት'' - ዮጵ የትወና ውድድር | የተወዳዳሪዎች አስተያየት | Ethiopia Talent @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • Greek School Controversy takes Dramatic Turn! - Eng News @ArtsTvWorld
    Greek School Controversy takes Dramatic Turn! - Eng News @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • የማሲንቆ ባህላዊ ሙዚቃ ጨዋታ በጎንደር!| ክፍል 2 | Arts Music | Ethiopian Music @ArtsTvWorld
    የማሲንቆ ባህላዊ ሙዚቃ ጨዋታ በጎንደር!| ክፍል 2 | Arts Music | Ethiopian Music @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ትኩረት አልባው የታዳጊዎች ታለንት! - አርትስ ስፖርት | Ethiopian Sport @ArtsTvWorld
    ትኩረት አልባው የታዳጊዎች ታለንት! - አርትስ ስፖርት | Ethiopian Sport @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares
  • ''ዘንድሮ ቅ/ጊዮርጊስ የሊጉ ሻምፒዮን ይሆናል'' - ሰሞን መገርሳ | አርትስ ስፖርት | Ethiopian Sport @ArtsTvWorld
    ''ዘንድሮ ቅ/ጊዮርጊስ የሊጉ ሻምፒዮን ይሆናል'' - ሰሞን መገርሳ | አርትስ ስፖርት | Ethiopian Sport @ArtsTvWorld
    0 Comments 0 Shares