• ጥንታዊቷ የኢየሩሳሌም ከተማ በተለያዩ ዕምነቶች ዘንድ ቅድስት ስፍራ ተደርጋ ነው የምትቆጠረው። ይህች ጥንታዊ ከተማ የአርመን፣ የግብፅ፣ የግሪክ ኦርቶዶክስ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገዳማት እና አብያተ ክርስትያናትንም ይዛለች።
    ጥንታዊቷ የኢየሩሳሌም ከተማ በተለያዩ ዕምነቶች ዘንድ ቅድስት ስፍራ ተደርጋ ነው የምትቆጠረው። ይህች ጥንታዊ ከተማ የአርመን፣ የግብፅ፣ የግሪክ ኦርቶዶክስ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገዳማት እና አብያተ ክርስትያናትንም ይዛለች።
    WWW.BBC.COM
    በኢየሩሳሌም የአርመን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሬት ሽያጭ የፈጠረው ቁጣ - BBC News አማርኛ
    ጥንታዊቷ የኢየሩሳሌም ከተማ በተለያዩ ዕምነቶች ዘንድ ቅድስት ስፍራ ተደርጋ ነው የምትቆጠረው። ይህች ጥንታዊ ከተማ የአርመን፣ የግብፅ፣ የግሪክ ኦርቶዶክስ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገዳማት እና አብያተ ክርስትያናትንም ይዛለች።
    0 Comments 0 Shares
  • የሩሲያ መከላከያ ድጋፍ ሆኖ ዩክሬንን ሲወጋ የቆየው የቫግነር ቅጥረኛ የገዳዮች ቡድን ከትናንት ምሽት ጀምሮ ዩክሬንን ለቆ ወጥቷል። የቡድኑ መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን በርካታ ወታደሮቼ በሩሲያ መከላከያ ትእዛዝ በሚሳኤል ተገድለውብኛል ሲል ክስ ያቀረበ ሲሆን እየሆነ ላለው ሁሉ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትርን ተጠያቂ አድርጓል። አሁን ደግሞ ደቡባዊ ሮስቶቭ ከተማ የመከላከያ መሥሪያ ቤትን ተቆጣጥሪያለሁ ብሏል። በዚህ የተነሳ በሞስኮ ውጥረት ነግሷል።
    የሩሲያ መከላከያ ድጋፍ ሆኖ ዩክሬንን ሲወጋ የቆየው የቫግነር ቅጥረኛ የገዳዮች ቡድን ከትናንት ምሽት ጀምሮ ዩክሬንን ለቆ ወጥቷል። የቡድኑ መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን በርካታ ወታደሮቼ በሩሲያ መከላከያ ትእዛዝ በሚሳኤል ተገድለውብኛል ሲል ክስ ያቀረበ ሲሆን እየሆነ ላለው ሁሉ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትርን ተጠያቂ አድርጓል። አሁን ደግሞ ደቡባዊ ሮስቶቭ ከተማ የመከላከያ መሥሪያ ቤትን ተቆጣጥሪያለሁ ብሏል። በዚህ የተነሳ በሞስኮ ውጥረት ነግሷል።
    WWW.BBC.COM
    ፑቲን "ተክደናል-ተደፍረናል-ከጀርባ ተወግተናል" አሉ - BBC News አማርኛ
    የሩሲያ መከላከያ ድጋፍ ሆኖ ዩክሬንን ሲወጋ የቆየው የቫግነር ቅጥረኛ የገዳዮች ቡድን ከትናንት ምሽት ጀምሮ ዩክሬንን ለቆ ወጥቷል። የቡድኑ መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን በርካታ ወታደሮቼ በሩሲያ መከላከያ ትእዛዝ በሚሳኤል ተገድለውብኛል ሲል ክስ ያቀረበ ሲሆን እየሆነ ላለው ሁሉ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትርን ተጠያቂ አድርጓል። አሁን ደግሞ ደቡባዊ ሮስቶቭ ከተማ የመከላከያ መሥሪያ ቤትን ተቆጣጥሪያለሁ ብሏል። በዚህ የተነሳ በሞስኮ ውጥረት ነግሷል።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    ኔቬስ፣ ቤንዜማ፣ ሜንዲ. . . የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የአውሮፓ ከዋክብትን የሚያስፈርመው ለምንድነው? - BBC News አማርኛ
    ኔቬስ፣ ቤንዜማ፣ ሜንዲ. . . የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የአውሮፓ ከዋክብትን የሚያስፈርመው ለምንድነው?
    0 Comments 0 Shares
  • በአሜሪካ የሚኖሩት ኤፍሬም እና ወንድሙ ፍፁም ዩሴፍ ተወልደው ያደጉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነዚህ ወንድማማቾች የኮሌጅ ትምህርታቸውን ኢኮኖሚክስ አጥንተው ሲያጠናቅቁ እና ቤተሰቦቻቸው ምግብ ቤት ሲከፍቱ ተገጣጠመ። እነ ኤፍሬም በክብ እንጀራ ዙሪያ፣ ክብ ሰርቶ ተሰባስቦ ማዕድ መቋደስን ያደጉበት ነው። ሠፌዱም፣ ምጣዱም፣ መሶቡም ክብ የሆነን እንጀራ ግን የወደፊት መተዳደሪያቸው ይሆናል ብለው አላሰቡም።
    በአሜሪካ የሚኖሩት ኤፍሬም እና ወንድሙ ፍፁም ዩሴፍ ተወልደው ያደጉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነዚህ ወንድማማቾች የኮሌጅ ትምህርታቸውን ኢኮኖሚክስ አጥንተው ሲያጠናቅቁ እና ቤተሰቦቻቸው ምግብ ቤት ሲከፍቱ ተገጣጠመ። እነ ኤፍሬም በክብ እንጀራ ዙሪያ፣ ክብ ሰርቶ ተሰባስቦ ማዕድ መቋደስን ያደጉበት ነው። ሠፌዱም፣ ምጣዱም፣ መሶቡም ክብ የሆነን እንጀራ ግን የወደፊት መተዳደሪያቸው ይሆናል ብለው አላሰቡም።
    WWW.BBC.COM
    በአሜሪካ እንጀራን በፋብሪካ ማምረት የጀመሩት ኢትዮጵያውያን መንትያ ወንድማማቾች - BBC News አማርኛ
    በአሜሪካ የሚኖሩት ኤፍሬም እና ወንድሙ ፍፁም ዩሴፍ ተወልደው ያደጉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነዚህ ወንድማማቾች የኮሌጅ ትምህርታቸውን ኢኮኖሚክስ አጥንተው ሲያጠናቅቁ እና ቤተሰቦቻቸው ምግብ ቤት ሲከፍቱ ተገጣጠመ። እነ ኤፍሬም በክብ እንጀራ ዙሪያ፣ ክብ ሰርቶ ተሰባስቦ ማዕድ መቋደስን ያደጉበት ነው። ሠፌዱም፣ ምጣዱም፣ መሶቡም ክብ የሆነን እንጀራ ግን የወደፊት መተዳደሪያቸው ይሆናል ብለው አላሰቡም።
    0 Comments 0 Shares
  • WWW.BBC.COM
    ሩሲያን ያሸበረው ቫግነር ቡድን ማን ነው? መሪውስ? - BBC News አማርኛ
    ሩሲያን ያሸበረው ቫግነር ቡድን ማን ነው? መሪውስ?
    0 Comments 0 Shares
  • ሰኔ 17/2015 የምሕረት የለሹ ቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን በፑቲን አስተዳደር ላይ አምጸው ወደ ሞስኮው 'ፍትሕን ፍለጋ' እየተጓዝኩ ነው ሲሉ ተነሱ።
    ሰኔ 17/2015 የምሕረት የለሹ ቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን በፑቲን አስተዳደር ላይ አምጸው ወደ ሞስኮው 'ፍትሕን ፍለጋ' እየተጓዝኩ ነው ሲሉ ተነሱ።
    WWW.BBC.COM
    ለ24 ሰዓታት የቆየው ትርምስ፡ የቫግነር አለቃ መፈንቅለ-ፑቲን አስበው ነበር? - BBC News አማርኛ
    ሰኔ 17/2015 የምሕረት የለሹ ቫግነር ቅጥረኛ ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን በፑቲን አስተዳደር ላይ አምጸው ወደ ሞስኮው 'ፍትሕን ፍለጋ' እየተጓዝኩ ነው ሲሉ ተነሱ።
    0 Comments 0 Shares
  • በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ አመጽ አስነስተው ወደ ሞስኮ ሲገሰግሱ የነበሩት የቅጥረኛው ቫግነር ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን የጦር እንቅስቃሴያቸውን ለማቆም ተስማምተው ከአገር ወጡ። የቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ወደ ጎረቤት አገር ቤላሩስ ማቅናታቸው ነው የተገለጸው።
    በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ አመጽ አስነስተው ወደ ሞስኮ ሲገሰግሱ የነበሩት የቅጥረኛው ቫግነር ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን የጦር እንቅስቃሴያቸውን ለማቆም ተስማምተው ከአገር ወጡ። የቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ወደ ጎረቤት አገር ቤላሩስ ማቅናታቸው ነው የተገለጸው።
    WWW.BBC.COM
    ፑቲን ላይ ያመጹት የቫግነር መሪ እንቅስቃሴያቸውን ለማቆም ተስማምተው ከአገር ወጡ - BBC News አማርኛ
    ፑቲን ላይ ያመጹት የቫግነር መሪ እንቅስቃሴያቸውን ለማቆም ተስማምተው ከአገር ወጡ
    0 Comments 0 Shares
  • አረፋ እና የላቁት የዙል ሂጃ ቀናቶች ከኡስታዝ አብዱል ሀሚድ እና ኡስታዝ እስማኢል ላቀ ጋር ! | የኢድ አል አድሀ ቀን ይጠብቁን። | እንኳን አደረሳችሁ!
    አረፋ እና የላቁት የዙል ሂጃ ቀናቶች ከኡስታዝ አብዱል ሀሚድ እና ኡስታዝ እስማኢል ላቀ ጋር ! | የኢድ አል አድሀ ቀን ይጠብቁን። | እንኳን አደረሳችሁ!
    0 Comments 0 Shares