በአሜሪካ የሚኖሩት ኤፍሬም እና ወንድሙ ፍፁም ዩሴፍ ተወልደው ያደጉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነዚህ ወንድማማቾች የኮሌጅ ትምህርታቸውን ኢኮኖሚክስ አጥንተው ሲያጠናቅቁ እና ቤተሰቦቻቸው ምግብ ቤት ሲከፍቱ ተገጣጠመ። እነ ኤፍሬም በክብ እንጀራ ዙሪያ፣ ክብ ሰርቶ ተሰባስቦ ማዕድ መቋደስን ያደጉበት ነው። ሠፌዱም፣ ምጣዱም፣ መሶቡም ክብ የሆነን እንጀራ ግን የወደፊት መተዳደሪያቸው ይሆናል ብለው አላሰቡም።

0 Comments
0 Shares