በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስተዳደር ላይ አመጽ አስነስተው ወደ ሞስኮ ሲገሰግሱ የነበሩት የቅጥረኛው ቫግነር ቡድን መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን የጦር እንቅስቃሴያቸውን ለማቆም ተስማምተው ከአገር ወጡ። የቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ወደ ጎረቤት አገር ቤላሩስ ማቅናታቸው ነው የተገለጸው።

0 Comments
0 Shares