• በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም፣ ጂጋ እና ደምበጫ ከተሞች በፀጥታ ኃይሎች እና በወጣቶች መካከል በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች እና የአከባቢው ባለሥልጣን ለቢቢሲ ገለጹ።
    በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም፣ ጂጋ እና ደምበጫ ከተሞች በፀጥታ ኃይሎች እና በወጣቶች መካከል በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች እና የአከባቢው ባለሥልጣን ለቢቢሲ ገለጹ።
    WWW.BBC.COM
    በአማራ ክልል በፀጥታ ኃይሎች እና በነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም፣ ጂጋ እና ደምበጫ ከተሞች በፀጥታ ኃይሎች እና በወጣቶች መካከል በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለሥልጣን ለቢቢሲ ገለጹ።
    0 Comments 0 Shares
  • የጋብቻ ጥያቄውን ውድቅ ያደረገችውን ሴት የገደለው የዩኒቨርስቲ ተማሪ የግብጽ ባለስልጣናት በሞት ቀጡት።
    የጋብቻ ጥያቄውን ውድቅ ያደረገችውን ሴት የገደለው የዩኒቨርስቲ ተማሪ የግብጽ ባለስልጣናት በሞት ቀጡት።
    WWW.BBC.COM
    የጋብቻ ጥያቄውን ውድቅ ያደረገችውን ሴት የገደለው ግብጻዊ በሞት ተቀጣ - BBC News አማርኛ
    የጋብቻ ጥያቄውን ውድቅ ያደረገችውን ሴት የገደለው የዩኒቨርስቲ ተማሪ የግብጽ ባለስልጣናት በሞት ቀጡት።
    0 Comments 0 Shares
  • በኬንያ ህይወቷ የጠፋውን ልጃቸውን ገዳይ በመፈለግ 35 ዓመታትን ያሳለፉት አባት አረፉ።
    በኬንያ ህይወቷ የጠፋውን ልጃቸውን ገዳይ በመፈለግ 35 ዓመታትን ያሳለፉት አባት አረፉ።
    WWW.BBC.COM
    የሴት ልጃቸውን ገዳይ በኬንያ በመፈለግ 35 ዓመታትን ያሳለፉት አባት አረፉ - BBC News አማርኛ
    በኬንያ ህይወቷ የጠፋውን ልጃቸውን ገዳይ በመፈለግ 35 ዓመታትን ያሳለፉት አባት አረፉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የእርዳታ እህል ለገበያ አቅርበዋል መባሉን ተከትሎ፣ ዩኤስኤአይዲ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከሁለት ወራት በፊት ዕርዳታ ሲያቆሙ ተረጂዎች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መግባታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የእርዳታ እህል ለገበያ አቅርበዋል መባሉን ተከትሎ፣ ዩኤስኤአይዲ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከሁለት ወራት በፊት ዕርዳታ ሲያቆሙ ተረጂዎች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መግባታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    WWW.BBC.COM
    ትግራይ፡ ‘ወይ አይገድል ወይ ነፍስ አይዘራ፣ ጥቂት እርዳታ ስንጠብቅ ሳር አከልን’ - BBC News አማርኛ
    የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የእርዳታ እህል ለገበያ አቅርበዋል መባሉን ተከትሎ፣ ዩኤስኤአይዲ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከሁለት ወራት በፊት ዕርዳታ ሲያቆሙ ተረጂዎች ከፍተኛ ችግር ውስጥ መግባታቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
    0 Comments 0 Shares
  • የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለቀጣዩ ዓመት 2016 ከፍተኛ የተባለውም የፌደራል መንግሥቱ ረቂቅ በጀት አዘጋጅቶ ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበታል። ለመጪው የበጀት ዓመት የቀረበው አጠቃላይ ገንዘብ 801.65 ቢሊዮን ብር ነው። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች በጀቱ ካለፈው ዓመት አንጻር በትንሹ ዕድገት ቢኖረውም በመሠረተ ልማቶች መውደም እና ካለው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መቀዛቀዛቀዝ አንጻር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ይላሉ።
    የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለቀጣዩ ዓመት 2016 ከፍተኛ የተባለውም የፌደራል መንግሥቱ ረቂቅ በጀት አዘጋጅቶ ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበታል። ለመጪው የበጀት ዓመት የቀረበው አጠቃላይ ገንዘብ 801.65 ቢሊዮን ብር ነው። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች በጀቱ ካለፈው ዓመት አንጻር በትንሹ ዕድገት ቢኖረውም በመሠረተ ልማቶች መውደም እና ካለው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መቀዛቀዛቀዝ አንጻር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ይላሉ።
    WWW.BBC.COM
    በ2016 ረቂቅ በጀት ላይ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ዕይታ - BBC News አማርኛ
    የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለቀጣዩ ዓመት 2016 ከፍተኛ የተባለውም የፌደራል መንግሥቱ ረቂቅ በጀት አዘጋጅቶ ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበታል። ለመጪው የበጀት ዓመት የቀረበው አጠቃላይ ገንዘብ 801.65 ቢሊዮን ብር ነው። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች በጀቱ ካለፈው ዓመት አንጻር በትንሹ ዕድገት ቢኖረውም በመሠረተ ልማቶች መውደም እና ካለው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መቀዛቀዛቀዝ አንጻር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ይላሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • “ፍለጋው አላለቀም” የኮሎምቢያ ጦር እሑድ ዕለት የለጠፈው መልዕክት። ምንም እንኳ ደቡብ አሜሪካዊቷ አገር ለ40 ቀናት ጥቅጥቁ የአማዞን ጫካ ውስጥ የጠፉትን ሕፃናት ፈልጋ በማግኘቷ ብትደሰትም ደስታዋ ሙሉ አልሆነም።
    “ፍለጋው አላለቀም” የኮሎምቢያ ጦር እሑድ ዕለት የለጠፈው መልዕክት። ምንም እንኳ ደቡብ አሜሪካዊቷ አገር ለ40 ቀናት ጥቅጥቁ የአማዞን ጫካ ውስጥ የጠፉትን ሕፃናት ፈልጋ በማግኘቷ ብትደሰትም ደስታዋ ሙሉ አልሆነም።
    WWW.BBC.COM
    አማዞን ጫካ ውስጥ የጠፉትን ሕፃናት ‘ከሁሉ ቀድሞ አግኝቷል’ የተባለው ውሻ እየተፈለገ ነው - BBC News አማርኛ
    “ፍለጋው አላለቀም” የኮሎምቢያ ጦር እሑድ ዕለት የለጠፈው መልዕክት። ምንም እንኳ ደቡብ አሜሪካዊቷ አገር ለ40 ቀናት ጥቅጥቁ የአማዞን ጫካ ውስጥ የጠፉትን ሕፃናት ፈልጋ በማግኘቷ ብትደሰትም ደስታዋ ሙሉ አልሆነም።
    0 Comments 0 Shares
  • የዩክሬኑ ጦርነት አሊያም የአቅርቦት ሰንሰለቱ መበጠስ ለኑሮ ውድነት ምክንያት ይሆናል ብለው አስበው ይሆናል። ስለቢዮንሴ አልሰሙም ማለት ነው።
    የዩክሬኑ ጦርነት አሊያም የአቅርቦት ሰንሰለቱ መበጠስ ለኑሮ ውድነት ምክንያት ይሆናል ብለው አስበው ይሆናል። ስለቢዮንሴ አልሰሙም ማለት ነው።
    WWW.BBC.COM
    ቢዮንሴ ስዊድን ውስጥ ለተፈጠረው የዋጋ ግሽበት ምክንያት ሆናለች ተብላ ተወቀሰች - BBC News አማርኛ
    የዩክሬኑ ጦርነት አሊያም የአቅርቦት ሰንሰለቱ መበጠስ ለኑሮ ውድነት ምክንያት ይሆናል ብለው አስበው ይሆናል። ስለቢዮንሴ አልሰሙም ማለት ነው።
    0 Comments 0 Shares
  • የሃርቫርድ የሕክምና ክፍል የሬሳ ክፍል አስተዳዳሪና ሌሎች ሶስት ሰዎች የሰውነት ክፍል በመሸጥና በመግዛት ተከሰዋል።
    የሃርቫርድ የሕክምና ክፍል የሬሳ ክፍል አስተዳዳሪና ሌሎች ሶስት ሰዎች የሰውነት ክፍል በመሸጥና በመግዛት ተከሰዋል።
    WWW.BBC.COM
    የሃርቫርድ ሬሳ ክፍል አስተዳዳሪ የሰውነት ክፍሎችን ቆርጦ በመሸጥ ተከሰሰ - BBC News አማርኛ
    የሃርቫርድ የሕክምና ክፍል የሬሳ ክፍል አስተዳዳሪና ሌሎች ሶስት ሰዎች የሰውነት ክፍል በመሸጥና በመግዛት ተከሰዋል።
    0 Comments 0 Shares