የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለቀጣዩ ዓመት 2016 ከፍተኛ የተባለውም የፌደራል መንግሥቱ ረቂቅ በጀት አዘጋጅቶ ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበታል። ለመጪው የበጀት ዓመት የቀረበው አጠቃላይ ገንዘብ 801.65 ቢሊዮን ብር ነው። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች በጀቱ ካለፈው ዓመት አንጻር በትንሹ ዕድገት ቢኖረውም በመሠረተ ልማቶች መውደም እና ካለው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መቀዛቀዛቀዝ አንጻር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ይላሉ።

WWW.BBC.COM
በ2016 ረቂቅ በጀት ላይ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ዕይታ - BBC News አማርኛ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለቀጣዩ ዓመት 2016 ከፍተኛ የተባለውም የፌደራል መንግሥቱ ረቂቅ በጀት አዘጋጅቶ ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበታል። ለመጪው የበጀት ዓመት የቀረበው አጠቃላይ ገንዘብ 801.65 ቢሊዮን ብር ነው። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች በጀቱ ካለፈው ዓመት አንጻር በትንሹ ዕድገት ቢኖረውም በመሠረተ ልማቶች መውደም እና ካለው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መቀዛቀዛቀዝ አንጻር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ይላሉ።
0 Comments 0 Shares