• Neba & Jalud - Destegna | ደስተኛ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    Neba & Jalud - Destegna | ደስተኛ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • Awet Tadesse - Yisema'alo | ይሰማዓሎ - New Tigrigna Music 2023 (Official Video)
    Awet Tadesse - Yisema'alo | ይሰማዓሎ - New Tigrigna Music 2023 (Official Video)
    0 Comments 0 Shares
  • የምጽአት ቀንን በመሸሽ ከኡጋንዳ ተነስተው ደቡብ ኢትዮጵያ ኛንጋቶም አካባቢ ቆይተው ነበር የተባሉ የአንድ ቤተክርስቲያን አባላት ከወራት ቆይታ በኋላ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ። በቁጥር 80 ናቸው የተባሉት የአንድ ቤተክርስቲያን አባላት፣ ወደ ኢትዮጵያ ሄደው እራሳቸውን በጾም እንዲያስርቡ ፓስተራቸው እንዳሳመናቸው የኡጋንዳ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። የግለሰቦቹ ፓስተር 40 ቀናትን ከጾሙ “ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ትገናኛላችሁ” እንዳላቸው የእምነቱ ተከታዮች ገልጸዋል ተብሏል።
    የምጽአት ቀንን በመሸሽ ከኡጋንዳ ተነስተው ደቡብ ኢትዮጵያ ኛንጋቶም አካባቢ ቆይተው ነበር የተባሉ የአንድ ቤተክርስቲያን አባላት ከወራት ቆይታ በኋላ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ። በቁጥር 80 ናቸው የተባሉት የአንድ ቤተክርስቲያን አባላት፣ ወደ ኢትዮጵያ ሄደው እራሳቸውን በጾም እንዲያስርቡ ፓስተራቸው እንዳሳመናቸው የኡጋንዳ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። የግለሰቦቹ ፓስተር 40 ቀናትን ከጾሙ “ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ትገናኛላችሁ” እንዳላቸው የእምነቱ ተከታዮች ገልጸዋል ተብሏል።
    WWW.BBC.COM
    ‘የምጽአት ቀንን መሽሽት’ ኢትዮጵያ ገብተው የነበሩት ኡጋንዳውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ - BBC News አማርኛ
    የምጽአት ቀንን በመሸሽ ከኡጋንዳ ተነስተው ደቡብ ኢትዮጵያ ኛንጋቶም አካባቢ ቆይተው ነበር የተባሉ የአንድ ቤተክርስቲያን አባላት ከወራት ቆይታ በኋላ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ። በቁጥር 80 ናቸው የተባሉት የአንድ ቤተክርስቲያን አባላት፣ ወደ ኢትዮጵያ ሄደው እራሳቸውን በጾም እንዲያስርቡ ፓስተራቸው እንዳሳመናቸው የኡጋንዳ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። የግለሰቦቹ ፓስተር 40 ቀናትን ከጾሙ “ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ትገናኛላችሁ” እንዳላቸው የእምነቱ ተከታዮች ገልጸዋል ተብሏል።
    0 Comments 0 Shares
  • በናይጄሪያ በሚገኘው ኒጀር ወንዝ ላይ በደረሰው የጀልባ አደጋ ቢያንስ 150 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።
    በናይጄሪያ በሚገኘው ኒጀር ወንዝ ላይ በደረሰው የጀልባ አደጋ ቢያንስ 150 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በናይጄሪያ የጀልባ አደጋ ቢያንስ 150 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ - BBC News አማርኛ
    በናይጄሪያ በሚገኘው ኒጀር ወንዝ ላይ በደረሰው የጀልባ አደጋ ቢያንስ 150 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ባለፈው ወር በጋዛ ሰርጥ በእስራኤል እና በፍልስጤም ታጣቂዎች መካከል በተካሄደው ውጊያ የጦር ወንጀል ተፈጽሞ ሊሆን እንደሚችል ገለጸ።
    ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ባለፈው ወር በጋዛ ሰርጥ በእስራኤል እና በፍልስጤም ታጣቂዎች መካከል በተካሄደው ውጊያ የጦር ወንጀል ተፈጽሞ ሊሆን እንደሚችል ገለጸ።
    WWW.BBC.COM
    በጋዛ ሰርጥ ውጊያ የጦር ወንጀል ተፈጽሞ ሊሆን እንደሚችል አምነስቲ ገለጸ - BBC News አማርኛ
    ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች አምነስቲ ባለፈው ወር በጋዛ ሰርጥ በእስራኤል እና በፍልስጤም ታጣቂዎች መካከል በተካሄደው ውጊያ የጦር ወንጀል ተፈጽሞ ሊሆን እንደሚችል ገለጸ።
    0 Comments 0 Shares
  • የአሜሪካን ብሔራዊ ሚስጥራዊ ሰነዶች አግባብ ካልሆነ አያያዝ ጋር በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት የቀረቡት የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ።
    የአሜሪካን ብሔራዊ ሚስጥራዊ ሰነዶች አግባብ ካልሆነ አያያዝ ጋር በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት የቀረቡት የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ።
    WWW.BBC.COM
    ትራምፕ ከሚስጥራዊ ሰነዶች አያያዝ ጋር በተያያዘ ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ - BBC News አማርኛ
    የአሜሪካን ብሔራዊ ሚስጥራዊ ሰነዶች አግባብ ካልሆነ አያያዝ ጋር በተያያዘ ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት የቀረቡት የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጥፋተኛ አይደለሁም አሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • የሩስያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ውጤት አልባ እየሆነ ነው አሉ።
    የሩስያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ውጤት አልባ እየሆነ ነው አሉ።
    WWW.BBC.COM
    ፑቲን የዩክሬን የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ውጤት አልባ እየሆነ ነው አሉ - BBC News አማርኛ
    የሩስያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ውጤት አልባ እየሆነ ነው አሉ።
    0 Comments 0 Shares
  • ከ3.2 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በምድር ላይ ትኖር የነበረችው የሰው ልጆች ቀደምቷ ሉሲ ቀጥ ብላ ትራመድ ነበር ሲሉ የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ገለጹ።
    ከ3.2 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በምድር ላይ ትኖር የነበረችው የሰው ልጆች ቀደምቷ ሉሲ ቀጥ ብላ ትራመድ ነበር ሲሉ የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ገለጹ።
    WWW.BBC.COM
    የሰው ልጆች ቀደምቷ ሉሲ ቀጥ ብላ ትራመድ እንደነበር ተመራማሪዎች አስታወቁ - BBC News አማርኛ
    ከ3.2 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በምድር ላይ ትኖር የነበረችው የሰው ልጆች ቀደምቷ ሉሲ ቀጥ ብላ ትራመድ ነበር ሲሉ የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ገለጹ።
    0 Comments 0 Shares