የምጽአት ቀንን በመሸሽ ከኡጋንዳ ተነስተው ደቡብ ኢትዮጵያ ኛንጋቶም አካባቢ ቆይተው ነበር የተባሉ የአንድ ቤተክርስቲያን አባላት ከወራት ቆይታ በኋላ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ተደረገ። በቁጥር 80 ናቸው የተባሉት የአንድ ቤተክርስቲያን አባላት፣ ወደ ኢትዮጵያ ሄደው እራሳቸውን በጾም እንዲያስርቡ ፓስተራቸው እንዳሳመናቸው የኡጋንዳ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። የግለሰቦቹ ፓስተር 40 ቀናትን ከጾሙ “ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ትገናኛላችሁ” እንዳላቸው የእምነቱ ተከታዮች ገልጸዋል ተብሏል።

0 Comments
0 Shares