• ያንስሰበታል … ቤታቸውን … 36 አመት ከሀገር ሀገር ዞረው የሰሩትን ለመቄዶንያ ወ/ሮ ፋናዬ | Mekedonia
    ያንስሰበታል … ቤታቸውን … 36 አመት ከሀገር ሀገር ዞረው የሰሩትን ለመቄዶንያ ወ/ሮ ፋናዬ | Mekedonia
    0 Comments 0 Shares

  • የኢትዮጵያ መግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ማለቱን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘገቡ።
    የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በማብራሪያቸው፣ ለፕሪቶሪያው ስምምነት መተግበር የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ድጋፍ መጠየቃቸውን የመንግሥት ብዙኅን መገናኛዎቹ ዘግበዋል፡፡
    በዶ/ር ደብረ ጽዮን የሚመራው ቡድን ስምምነቱን ጥሷል መባሉን ማስተባበሉን በማስተባበል፣ በአንጻሩ ስምምነቱ የተጣሰው በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን ነው ሲል በተደጋጋሚ ምላሽ መስጠቱ ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል የአፍሪካ ኅብረት፣ በክልሉ ባለው ውጥረት ተሳታፊ የሆኑ አካላት ራሳቸውን እንዲያቅቡና ችግሩ በውይይት እንዲፈታ ጠይቋል፡፡
    በህወሓት የፖለቲካ አንጃዎች መካከል በተፈጠረው ሽኩቻ እጇ እንዳለበት በአቶ ጌታቸው የተከሰሰው የኤርትራ መንግሥት ክሱን አስተባብሏል።
    የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ መስጠታቸውን ጠቅሶ የዘገበው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት፣ በውይይቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ራሱን ነጥሎ የወጣው የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር እንቅፋት ኾኗል ማለታቸውን ዘግቧል።
    በህወሓት አመራሮች መካከል አለመግባባቱ ከተካረረ ወዲህ በፌደራል መንግሥቱ በኩል እንዲህ ዐይነት አቋም ሲያዝ የመጀመሪያው ነው።
    የትግራይ ክልል ሰሞናዊው ውጥረት ከተከሰተ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ላሉ ዲፕሎማቶች ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ መንግሥት በተሰጠ በዚኽ ማብራሪያ ላይ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም በክልሉ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርግም ዶ/ር ጌዲዮን ጥሪ ማድረጋቸውን ከፎቶግራፎች እና ከቪዲዮ ጋራ የወጣው ዘገባ አመልክቷል፡፡
    የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳም፣ በክልሉ ላለው ውጥረት፣ “መፈንቅለ መንግሥት እያደረገ ነው” ያሉትን እና “አንድ የህወሓት አንጃ” ሲሉ የጠቀሱትን አካል ተጠያቂ በማድረግ በትላንትናው ዕለት ለጋዜጠኖች ከሰጡት ማብራሪያ ጋራ ተመሳሳይ ይዘት ያለው ማብራሪያ ለዲፕሎማቶች መስጠታቸው በዘገባው ተመልክቷል፡፡
    በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው ህወሓት ምክትል ሊቀ መንበር የኾኑት አቶ ዐማኑኤል አሰፋ በበኩላቸው፣ ትላንት ማምሻውን ለብዙኀን መገናኛ በሰጡት መግለጫ፣ በአኹኑ ጊዜ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው፣ "በወረዳዎች እና በከተሞች የሕገ መንግሥት ማስከበር እንጂ፣ መፈንቅለ መንግሥት ተብሎ እየተገለጸ ያለው ስሕተት ነው፤" ሲሉ ክሱን ተከላክለዋል፡፡
    “በትግራይ ክልል በአሁኑ ጊዜ አዲስ የተለየ ክስተት ሳይኖር በወሬ ግርግር እንደተፈጠረ እየተገለፀ ነው ያለው” ሲሉም ተናግረዋል፡፡
    በሌላ በኩል የአፍሪካ ኅብረት፣ በህወሓት ውስጥ የተፈጠረውን ሁኔታ በጥልቅ ስጋት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
    ኅብረቱ በመግለጫው፣ “በአሁኑ ወቅት እየታዩ ካሉት ሁኔታዎች በመነሳት ወገኖቹ በህወሀት እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ፕሪቶሪያ ላይ በተፈረመው ግጭቶችን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት የተካተቱትን ግዴታዎች እንዲያከብሩ እናበረታታለን ብሏል።
    ስምምነቱን ማክበር በብዙ ፈተና የተገኘው ሰላም እንዲዘልቅ ብሎም ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፥ ለዕርቅ እና ለልማት አመቺ ሁኔታ ለመፍጠር ወሳኝ መሆኑን አጽንዖት ሰጥተን እናሳስባለን ያለው የአፍሪካ ኅብረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የገቧቸውን ቃሎች እንዲያከብሩ እና ሰላማዊ መፍትሄ እንዲገኝ በትብብር እንዲሰሩ እንማጸናለን ብሏል።
    የአፍሪካ ኅብረት ለፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊነት የማያወላውል ድጋፉን በድጋሚ ያረጋግጣል፥ በዚህ ሂደትም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አብሮነቱን ይቀጥላል ያለው መግለጫው ኅብረቱ በከፍተኛ ልዑክ አማካይነት በወገኖቹ መካከል ውይይት እና ትብብር የሚኖርበትን መንገድ ማመቻቸቱን ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል።
    ይህ በእንዲህ እንዳለ የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ከፍተኛ አባል ሴናተር ጂን ሻሂን በኤክስ ገጽ ባሰፈሩት ጽሑፍ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል እየተባባሰ ያለው ውጥረት እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል።
    “ከግጭት እና አለመረጋጋት ይልቅ ለሰላም እና ለዲፕሎማሲ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል” ያሉት ሴናተር ሻሂን፣ “መሪዎቹ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን እንዲያከብሩ ጥሪ አቀርባለሁ” ብለዋል፥ አስከትለውም በአፍሪካ ቀንድ የሚፈጠር ግጭት “በቀጣናው የባሰ ስቃይ ከማስከተል ያለፈ ውጤት አይኖረውም” ብለዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ፣ “ከኤርትራ ጋር ግንኙነት እየፈጠሩ ያሉ አካላት አሉ” ሲሉ ወንጅለው ነበር፡፡
    በሌላ በኩል የኤርትራ የማስታወቂያ አቶ የማነ ገብረ መስቀል ትላንት በኤክስ ላይ ባወጡት መግለጫ፣ “ኤርትራ በህወሓት የፖለቲካ አንጃዎች ውስጥ የተፈጠረውን የውስጥ ሽኩቻ የማባባስ ፍላጎት የላትም ፤ ይህ በትግራይ ህዝብ ላይ አላስፈላጊ ስቃይ ያስከትላል ብላ ታምናለች” ብለዋል።
    በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በሚመራ ህወሓት ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዐማኑኤል አሰፋም ትላንት በሰጡት መግለጫ፣ ከኤርትራ መንግስት ጋራ ሌላ አካልን ለመጉዳት ተብሎ የሚፈፀም ግንኙነት የለንም በማለት የአቶ ጌታቸውን ክስ ተከላክለዋል።
    የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ በትላንቱ የኤክስ መግለጫቸው “የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል አለ” በሚል በተወሰኑ አካላት የሚሰነዘረው ተደጋጋሚ ክስ “ፍፁም ሀሰት እና ግጭት ለመቀስቀስ ምክንያት ለመፍጠር የሚደረግ ነው” ሲሉ ገልፀዋል፡፡
    “ኤርትራ የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት ለማፍረስ ምንም ፍላጎት የላትም። ይህ በመሰረቱ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ነው” ያሉት አቶ የማነ “በቀይ ባህር ዙሪያ በተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሃይሎች ሌት ተቀን የሚያወጧቸው ግጭት ቀስቃሽ መግለጫዎች ለአላስፈላጊ ውጥረት ምንጭ ሆነው ቀጥለዋል” በማለት ከሰዋል፡፡
    በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና የኤርትራን ክስ በተመለከተ ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለአሁን አልተሳካም፡፡
    የኢትዮጵያ መግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ማለቱን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘገቡ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸው፣ ለፕሪቶሪያው ስምምነት መተግበር የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ድጋፍ መጠየቃቸውን የመንግሥት ብዙኅን መገናኛዎቹ ዘግበዋል፡፡ በዶ/ር ደብረ ጽዮን የሚመራው ቡድን ስምምነቱን ጥሷል መባሉን ማስተባበሉን በማስተባበል፣ በአንጻሩ ስምምነቱ የተጣሰው በእነ አቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን ነው ሲል በተደጋጋሚ ምላሽ መስጠቱ ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል የአፍሪካ ኅብረት፣ በክልሉ ባለው ውጥረት ተሳታፊ የሆኑ አካላት ራሳቸውን እንዲያቅቡና ችግሩ በውይይት እንዲፈታ ጠይቋል፡፡ በህወሓት የፖለቲካ አንጃዎች መካከል በተፈጠረው ሽኩቻ እጇ እንዳለበት በአቶ ጌታቸው የተከሰሰው የኤርትራ መንግሥት ክሱን አስተባብሏል። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ መስጠታቸውን ጠቅሶ የዘገበው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት፣ በውይይቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ራሱን ነጥሎ የወጣው የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር እንቅፋት ኾኗል ማለታቸውን ዘግቧል። በህወሓት አመራሮች መካከል አለመግባባቱ ከተካረረ ወዲህ በፌደራል መንግሥቱ በኩል እንዲህ ዐይነት አቋም ሲያዝ የመጀመሪያው ነው። የትግራይ ክልል ሰሞናዊው ውጥረት ከተከሰተ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ላሉ ዲፕሎማቶች ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ መንግሥት በተሰጠ በዚኽ ማብራሪያ ላይ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም በክልሉ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርግም ዶ/ር ጌዲዮን ጥሪ ማድረጋቸውን ከፎቶግራፎች እና ከቪዲዮ ጋራ የወጣው ዘገባ አመልክቷል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳም፣ በክልሉ ላለው ውጥረት፣ “መፈንቅለ መንግሥት እያደረገ ነው” ያሉትን እና “አንድ የህወሓት አንጃ” ሲሉ የጠቀሱትን አካል ተጠያቂ በማድረግ በትላንትናው ዕለት ለጋዜጠኖች ከሰጡት ማብራሪያ ጋራ ተመሳሳይ ይዘት ያለው ማብራሪያ ለዲፕሎማቶች መስጠታቸው በዘገባው ተመልክቷል፡፡ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው ህወሓት ምክትል ሊቀ መንበር የኾኑት አቶ ዐማኑኤል አሰፋ በበኩላቸው፣ ትላንት ማምሻውን ለብዙኀን መገናኛ በሰጡት መግለጫ፣ በአኹኑ ጊዜ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው፣ "በወረዳዎች እና በከተሞች የሕገ መንግሥት ማስከበር እንጂ፣ መፈንቅለ መንግሥት ተብሎ እየተገለጸ ያለው ስሕተት ነው፤" ሲሉ ክሱን ተከላክለዋል፡፡ “በትግራይ ክልል በአሁኑ ጊዜ አዲስ የተለየ ክስተት ሳይኖር በወሬ ግርግር እንደተፈጠረ እየተገለፀ ነው ያለው” ሲሉም ተናግረዋል፡፡ በሌላ በኩል የአፍሪካ ኅብረት፣ በህወሓት ውስጥ የተፈጠረውን ሁኔታ በጥልቅ ስጋት በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ኅብረቱ በመግለጫው፣ “በአሁኑ ወቅት እየታዩ ካሉት ሁኔታዎች በመነሳት ወገኖቹ በህወሀት እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ፕሪቶሪያ ላይ በተፈረመው ግጭቶችን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት የተካተቱትን ግዴታዎች እንዲያከብሩ እናበረታታለን ብሏል። ስምምነቱን ማክበር በብዙ ፈተና የተገኘው ሰላም እንዲዘልቅ ብሎም ለዘላቂ ሰላም ግንባታ፥ ለዕርቅ እና ለልማት አመቺ ሁኔታ ለመፍጠር ወሳኝ መሆኑን አጽንዖት ሰጥተን እናሳስባለን ያለው የአፍሪካ ኅብረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የገቧቸውን ቃሎች እንዲያከብሩ እና ሰላማዊ መፍትሄ እንዲገኝ በትብብር እንዲሰሩ እንማጸናለን ብሏል። የአፍሪካ ኅብረት ለፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊነት የማያወላውል ድጋፉን በድጋሚ ያረጋግጣል፥ በዚህ ሂደትም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አብሮነቱን ይቀጥላል ያለው መግለጫው ኅብረቱ በከፍተኛ ልዑክ አማካይነት በወገኖቹ መካከል ውይይት እና ትብብር የሚኖርበትን መንገድ ማመቻቸቱን ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ከፍተኛ አባል ሴናተር ጂን ሻሂን በኤክስ ገጽ ባሰፈሩት ጽሑፍ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል እየተባባሰ ያለው ውጥረት እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል። “ከግጭት እና አለመረጋጋት ይልቅ ለሰላም እና ለዲፕሎማሲ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል” ያሉት ሴናተር ሻሂን፣ “መሪዎቹ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን እንዲያከብሩ ጥሪ አቀርባለሁ” ብለዋል፥ አስከትለውም በአፍሪካ ቀንድ የሚፈጠር ግጭት “በቀጣናው የባሰ ስቃይ ከማስከተል ያለፈ ውጤት አይኖረውም” ብለዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ፣ “ከኤርትራ ጋር ግንኙነት እየፈጠሩ ያሉ አካላት አሉ” ሲሉ ወንጅለው ነበር፡፡ በሌላ በኩል የኤርትራ የማስታወቂያ አቶ የማነ ገብረ መስቀል ትላንት በኤክስ ላይ ባወጡት መግለጫ፣ “ኤርትራ በህወሓት የፖለቲካ አንጃዎች ውስጥ የተፈጠረውን የውስጥ ሽኩቻ የማባባስ ፍላጎት የላትም ፤ ይህ በትግራይ ህዝብ ላይ አላስፈላጊ ስቃይ ያስከትላል ብላ ታምናለች” ብለዋል። በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በሚመራ ህወሓት ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዐማኑኤል አሰፋም ትላንት በሰጡት መግለጫ፣ ከኤርትራ መንግስት ጋራ ሌላ አካልን ለመጉዳት ተብሎ የሚፈፀም ግንኙነት የለንም በማለት የአቶ ጌታቸውን ክስ ተከላክለዋል። የኤርትራው ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ በትላንቱ የኤክስ መግለጫቸው “የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል አለ” በሚል በተወሰኑ አካላት የሚሰነዘረው ተደጋጋሚ ክስ “ፍፁም ሀሰት እና ግጭት ለመቀስቀስ ምክንያት ለመፍጠር የሚደረግ ነው” ሲሉ ገልፀዋል፡፡ “ኤርትራ የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት ለማፍረስ ምንም ፍላጎት የላትም። ይህ በመሰረቱ የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ነው” ያሉት አቶ የማነ “በቀይ ባህር ዙሪያ በተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሃይሎች ሌት ተቀን የሚያወጧቸው ግጭት ቀስቃሽ መግለጫዎች ለአላስፈላጊ ውጥረት ምንጭ ሆነው ቀጥለዋል” በማለት ከሰዋል፡፡ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እና የኤርትራን ክስ በተመለከተ ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለአሁን አልተሳካም፡፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
    የኢትዮጵያ መግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ማለቱን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘገቡ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸው፣ ለፕሪቶሪያው ስምምነት መተግበር የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ድጋፍ መጠየቃቸውን የመንግሥት ብዙኅን መገናኛዎቹ ዘግበዋል፡፡ በዶ/ር ደብረ ጽዮን...

  • “አዳዲስ ሃሳቦች ላይ እንድንሰራ ይገፋፋናል፡፡”
    “አዳዲስ ሃሳቦች ላይ እንድንሰራ ይገፋፋናል፡፡”
    0 Comments 0 Shares
  • ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በክሪፕቶ ግብይት መሪ የኾኑ ግለሰቦችን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በዋይት ሐውስ ጋብዘው ዲጂታል ሀብት መገንባትን በተመለከተ ምክክር አድርገዋል። ፕሬዝደንቱ የቢትኮይን ሀብት ክምችትን ለመፍጠር ያላቸውን ፍላጎት በተመለከተም ተወያይተዋል።
    “አንዳንዶቻችሁ ሰዎች ስለ ጉዳዩ ምንም በማያውቁበት ወቅት ለረዥም ጊዜ ስትሠሩ ቆይታችኋል። እናም እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። ይህ ትልቅ ቀን ነው” ብለዋል ትረምፕ፡፡
    ስብሰባው አሜሪካ በክሪፕቶ መገበያያ ላይ ያላትን የፖሊሲ ለውጥ ያመለከተ ነው። የመስኩ መሪዎች በቀድሞው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር ወቅት የነበሩ ደንቦችን በተመለከተ ቅሬታ ሲያሰሙ ቆይተዋል።
    ትረምፕ በምርጫ ዘመቻቸው ወቅትም ክሪፕቶን እንደሚያሳድጉ ቃል ገብተው ነበር። የመስኩ ባለሀብቶችም ለምርጫ ዘመቻቸውና ለበዓለ ሲመታቸው በሚሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ለግሰዋል።
    በአንዳንድ የክሪፕቶ ኩባንያዎች ላይ የነበረው ክስም እንዲሰረዝ ተደርጓል።
    “በባይደን አስተዳደር ወቅት በክሪፕቶ ላይ የታወጀውን ጦርነት የእኔ አስተዳደር ለማስቆም እየሠራ ነው” ሲሉ ተናግረዋል ትረምፕ፡፡
    ትረምፕ በተጨማሪም የቢትኮይን መጠባበቂያ እንዲቋቋም ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዝ ፈርመዋል።
    የፒው ጥናት ተቋም እንደሚለው አብዛኞቹ አሜሪካውያን የክሪፕቶ መገበያያ አስተማማኝነት ያሳስባቸዋል። የክሪፕቶ መገበያያ ለተጠቃሚውም ኾነ ለፋይናንስ ሥርዓቱ አደጋ እንዳለው ነቃፊዎች ይናገራሉ።
    ሌሎች ደግሞ የትረምፕ አስተዳደር የክሪፕቶ መጠባበቂያ መመሥረቱ ኢንቨስተሮች በዲጂታል ሀብት ላይ እንዲተማመኑ ያደርጋል ይላሉ።
    “የክሪፕቶን መገበያያ ሕጋዊ ለማድረግ የተወሰደ ርምጃ ነው። መንግሥት ተቀብሎት የሚቀጥል ከሆነ፣ ግብይቱ ሕጋዊ ነው ማለት ነው” ብለዋል ፖል ኩፔክ ከአሜሪካ ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲቱት፡፡
    አንዳንድ ታዛቢዎች ደግሞ አሜሪካ በክሪፕቶ መገበያያ መሪ መሆን አለባት ባይ ናቸው።
    “ትይዩ የሆነ ሁለተኛ የመገበያያ የፋይናንስ ሥርዐት እየፈጠርን ነው። አሜሪካ የፋናንስ ኅይል እንዲኖራት በመስኩ መሳተፏ የአሜሪካ ዜጎችን ጥቅም የሚያስጠብቅ ነው” የሚሉት የኦላፍ ግሮት ከሃስ የንግድ ኮሌጅ ባልደረባ ናቸው።
    የቢትኮይን መጠባበቂያ የመጀመሪያ ሥራ የሚሆነው፣ መንግሥት ምን ያህል ቢትኮይን እንዳለው ማወቅ ነው። የዋይት ሃውስ ባለሥልጣናት እንደሚገምቱት መንግሥት 200ሺሕ ቢትኮይን እንዳለው ይገምታሉ። ይህም ወደ 17 ቢሊዮን ዶላር ገደማ መሆኑ ነው። ዘገባው ሚሼል ኩዊን ነው።
    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በክሪፕቶ ግብይት መሪ የኾኑ ግለሰቦችን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በዋይት ሐውስ ጋብዘው ዲጂታል ሀብት መገንባትን በተመለከተ ምክክር አድርገዋል። ፕሬዝደንቱ የቢትኮይን ሀብት ክምችትን ለመፍጠር ያላቸውን ፍላጎት በተመለከተም ተወያይተዋል። “አንዳንዶቻችሁ ሰዎች ስለ ጉዳዩ ምንም በማያውቁበት ወቅት ለረዥም ጊዜ ስትሠሩ ቆይታችኋል። እናም እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። ይህ ትልቅ ቀን ነው” ብለዋል ትረምፕ፡፡ ስብሰባው አሜሪካ በክሪፕቶ መገበያያ ላይ ያላትን የፖሊሲ ለውጥ ያመለከተ ነው። የመስኩ መሪዎች በቀድሞው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር ወቅት የነበሩ ደንቦችን በተመለከተ ቅሬታ ሲያሰሙ ቆይተዋል። ትረምፕ በምርጫ ዘመቻቸው ወቅትም ክሪፕቶን እንደሚያሳድጉ ቃል ገብተው ነበር። የመስኩ ባለሀብቶችም ለምርጫ ዘመቻቸውና ለበዓለ ሲመታቸው በሚሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገንዘብ ለግሰዋል። በአንዳንድ የክሪፕቶ ኩባንያዎች ላይ የነበረው ክስም እንዲሰረዝ ተደርጓል። “በባይደን አስተዳደር ወቅት በክሪፕቶ ላይ የታወጀውን ጦርነት የእኔ አስተዳደር ለማስቆም እየሠራ ነው” ሲሉ ተናግረዋል ትረምፕ፡፡ ትረምፕ በተጨማሪም የቢትኮይን መጠባበቂያ እንዲቋቋም ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዝ ፈርመዋል። የፒው ጥናት ተቋም እንደሚለው አብዛኞቹ አሜሪካውያን የክሪፕቶ መገበያያ አስተማማኝነት ያሳስባቸዋል። የክሪፕቶ መገበያያ ለተጠቃሚውም ኾነ ለፋይናንስ ሥርዓቱ አደጋ እንዳለው ነቃፊዎች ይናገራሉ። ሌሎች ደግሞ የትረምፕ አስተዳደር የክሪፕቶ መጠባበቂያ መመሥረቱ ኢንቨስተሮች በዲጂታል ሀብት ላይ እንዲተማመኑ ያደርጋል ይላሉ። “የክሪፕቶን መገበያያ ሕጋዊ ለማድረግ የተወሰደ ርምጃ ነው። መንግሥት ተቀብሎት የሚቀጥል ከሆነ፣ ግብይቱ ሕጋዊ ነው ማለት ነው” ብለዋል ፖል ኩፔክ ከአሜሪካ ኢንተርፕራይዝ ኢንስቲቱት፡፡ አንዳንድ ታዛቢዎች ደግሞ አሜሪካ በክሪፕቶ መገበያያ መሪ መሆን አለባት ባይ ናቸው። “ትይዩ የሆነ ሁለተኛ የመገበያያ የፋይናንስ ሥርዐት እየፈጠርን ነው። አሜሪካ የፋናንስ ኅይል እንዲኖራት በመስኩ መሳተፏ የአሜሪካ ዜጎችን ጥቅም የሚያስጠብቅ ነው” የሚሉት የኦላፍ ግሮት ከሃስ የንግድ ኮሌጅ ባልደረባ ናቸው። የቢትኮይን መጠባበቂያ የመጀመሪያ ሥራ የሚሆነው፣ መንግሥት ምን ያህል ቢትኮይን እንዳለው ማወቅ ነው። የዋይት ሃውስ ባለሥልጣናት እንደሚገምቱት መንግሥት 200ሺሕ ቢትኮይን እንዳለው ይገምታሉ። ይህም ወደ 17 ቢሊዮን ዶላር ገደማ መሆኑ ነው። ዘገባው ሚሼል ኩዊን ነው።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ዶናልድ ትረምፕ የክሪፕቶ ግብይት እና ዲጂታል ሀብትን በተመለከተ ከመስኩ መሪዎች ጋራ ምክክር አደረጉ
    ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በክሪፕቶ ግብይት መሪ የኾኑ ግለሰቦችን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በዋይት ሐውስ ጋብዘው ዲጂታል ሀብት መገንባትን በተመለከተ ምክክር አድርገዋል። ፕሬዝደንቱ የቢትኮይን ሀብት ክምችትን ለመፍጠር ያላቸውን ፍላጎት በተመለከተም ተወያይተዋል። “አንዳንዶቻችሁ ሰዎች ስለ ጉዳዩ ምንም በማያውቁበት ወቅት ለረዥም ጊዜ ስትሠሩ ቆይታችኋል። እናም እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። ይህ ትልቅ ቀን ነው” ብለዋል ትረምፕ፡፡ ስብሰባው አሜሪካ በክሪፕቶ መገበያያ...

  • በሎንግ አይላንድ፣ ኒው ዮርክ ቅዳሜ ዕለት ተከስቶ የነበረው የዱር እሳት በቁጥጥር ሥር ቢውልም፣ በሥፍራው የሚታየው ጠንካራ ነፋስ አካባቢውን አኹንም ለእሳት ተጋላጭ ሊያደርገው እንደሚችል ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

    ቅዳሜ ዕለት በሎንግ አይላንድ አራት ሥፍራዎች እሳት ከተስቶ አውራ ጎዳናዎችንና በአካባቢው የሚገኘውን ወታደራዊ ሠፈር እንዲዘጋ ማስገደዱን ተከትሎ፣ የግዛቲቱ መሪ ካቲ ሆቹል የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አውጀዋል።

    በዐይን ሊታይ የሚችለው እሳት ሁሉ እንደጠፋና፣ በነፋስ አማካይነት ወደ ሌላ ሥፍራ እንዳይስፋፋ የእሳት አደጋ ሠራተኞች ዙሪያውን እንደተቆጣጠሩ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ትላንት እሑድ የነፋሱ ፍጥነት በሰዓት 48 ኪሎ ሜትር ስለነበር ስጋት ቢፈጠርም፣ አዲስ የተስፋፋ እሳት እንዳልነበር ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

    ሁለት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታል ሕክምና እንዳገኙም ታውቋል።

    የእሳቱ መንስኤ በመመርመር ላይ እንደሆነም የአሶስዬትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል። መርማሪዎች 911 የአደጋ ጥሪ የደወሉ ሰዎችን በማነጋገርና በድሮን አማካይነትም አካባቢውን እያሰሱ እንደሆነ ተመልክቷል።

    ሆን ተብሉ የተነሳ እሳት እንደኾነም ለማወቅ የሚመለከታቸው ባለሞያዎች ምርመራ ጀምረዋል።

    በሎንግ አይላንድ፣ ኒው ዮርክ ቅዳሜ ዕለት ተከስቶ የነበረው የዱር እሳት በቁጥጥር ሥር ቢውልም፣ በሥፍራው የሚታየው ጠንካራ ነፋስ አካባቢውን አኹንም ለእሳት ተጋላጭ ሊያደርገው እንደሚችል ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ቅዳሜ ዕለት በሎንግ አይላንድ አራት ሥፍራዎች እሳት ከተስቶ አውራ ጎዳናዎችንና በአካባቢው የሚገኘውን ወታደራዊ ሠፈር እንዲዘጋ ማስገደዱን ተከትሎ፣ የግዛቲቱ መሪ ካቲ ሆቹል የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አውጀዋል። በዐይን ሊታይ የሚችለው እሳት ሁሉ እንደጠፋና፣ በነፋስ አማካይነት ወደ ሌላ ሥፍራ እንዳይስፋፋ የእሳት አደጋ ሠራተኞች ዙሪያውን እንደተቆጣጠሩ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ትላንት እሑድ የነፋሱ ፍጥነት በሰዓት 48 ኪሎ ሜትር ስለነበር ስጋት ቢፈጠርም፣ አዲስ የተስፋፋ እሳት እንዳልነበር ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ሁለት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታል ሕክምና እንዳገኙም ታውቋል። የእሳቱ መንስኤ በመመርመር ላይ እንደሆነም የአሶስዬትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል። መርማሪዎች 911 የአደጋ ጥሪ የደወሉ ሰዎችን በማነጋገርና በድሮን አማካይነትም አካባቢውን እያሰሱ እንደሆነ ተመልክቷል። ሆን ተብሉ የተነሳ እሳት እንደኾነም ለማወቅ የሚመለከታቸው ባለሞያዎች ምርመራ ጀምረዋል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በኒው ዮርክ ተነስቶ የነበረው እሳት በቁጥጥር ሥር ዋለ
    በሎንግ አይላንድ፣ ኒው ዮርክ ቅዳሜ ዕለት ተከስቶ የነበረው የዱር እሳት በቁጥጥር ሥር ቢውልም፣ በሥፍራው የሚታየው ጠንካራ ነፋስ አካባቢውን አኹንም ለእሳት ተጋላጭ ሊያደርገው እንደሚችል ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ቅዳሜ ዕለት በሎንግ አይላንድ አራት ሥፍራዎች እሳት ከተስቶ አውራ ጎዳናዎችንና በአካባቢው የሚገኘውን ወታደራዊ ሠፈር እንዲዘጋ ማስገደዱን ተከትሎ፣ የግዛቲቱ መሪ ካቲ ሆቹል የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ አውጀዋል። በዐይን ሊታይ የሚችለው እሳት ሁሉ...
    0 Comments 0 Shares
  • በኢትዮጵያ አፋር ክልል፣ አዋሽ ፈንታሌ የእሳተ ገሞራ መፈንዳት ምልክቶችን እንዳሳየ የኢትዮጵያ ከርሰ ምድር ጥናት ተቋም ዛሬ ዐርብ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ከአጭር ቪዲዮ ጋራ ባጋራው መረጃ አስታወቀ።  ተቋሙ በአዋሽ ፈንታሌ ጭስ ሲወጣ ከሚያሳየው የቪዲዮ ምስል ጋራ ባጋራው መረጃም፣ "ሰሞኑን ሲጠበቅ የነበረው አዋሽ ፈንታሌ በአሁኑ ሰዓት በአፋር ክልል ዱላቻ ወረዳ ዳፋን ተራራ ላይ የታመቀ ውሃ እና እንፋሎት ተከሰተ" ብሏል። 

    በዚህም ምክኒያት  ባለሥልጣናት ነዋሪዎችን ወደ ጊዜያዊ መጠለያ እንዲያዘዋውሩ ማድረጋቸውን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘግበዋል። በመንግሥት የሚደገፈው ፋና ብሮድ ካስቲንግ በአፋር ክልል የጋቢ ረሱ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ ዓሊ ጠቅሶ በአወጣው ዘገባ፣ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ነዋሪዎችን ወደ ጊዜያዊ መጠለያ የማጓጓዝ ሥራ እየተሠራ መኾኑን ጠቅሷል።

    "ፍንዳታ ለመሆኑ በእርግጠኝነት መናገር ባይቻልም፣ ባለሥልጣናት ጥንቃቄ ማድረግን መርጠዋል" ሲሉ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማሪያም ማስታወቃቸውን ደግሞ ሮይተርስ ዘግቧል።  ከአንዳንድ ሥፍራዎች ሰዎች መውጣት መጀመራቸውንና በትንበያው መሠረት ሰዎችን ሥርዐት ባለው መንገድ እንደሚያስወጡም ኮሚሽነሩ ጨምረው አስታውቀዋል።

    አካባቢው ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልበት ቆይቷል።

    በኢትዮጵያ አፋር ክልል፣ አዋሽ ፈንታሌ የእሳተ ገሞራ መፈንዳት ምልክቶችን እንዳሳየ የኢትዮጵያ ከርሰ ምድር ጥናት ተቋም ዛሬ ዐርብ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ከአጭር ቪዲዮ ጋራ ባጋራው መረጃ አስታወቀ።  ተቋሙ በአዋሽ ፈንታሌ ጭስ ሲወጣ ከሚያሳየው የቪዲዮ ምስል ጋራ ባጋራው መረጃም፣ "ሰሞኑን ሲጠበቅ የነበረው አዋሽ ፈንታሌ በአሁኑ ሰዓት በአፋር ክልል ዱላቻ ወረዳ ዳፋን ተራራ ላይ የታመቀ ውሃ እና እንፋሎት ተከሰተ" ብሏል።  በዚህም ምክኒያት  ባለሥልጣናት ነዋሪዎችን ወደ ጊዜያዊ መጠለያ እንዲያዘዋውሩ ማድረጋቸውን የሀገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ዘግበዋል። በመንግሥት የሚደገፈው ፋና ብሮድ ካስቲንግ በአፋር ክልል የጋቢ ረሱ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ ዓሊ ጠቅሶ በአወጣው ዘገባ፣ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ነዋሪዎችን ወደ ጊዜያዊ መጠለያ የማጓጓዝ ሥራ እየተሠራ መኾኑን ጠቅሷል። "ፍንዳታ ለመሆኑ በእርግጠኝነት መናገር ባይቻልም፣ ባለሥልጣናት ጥንቃቄ ማድረግን መርጠዋል" ሲሉ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማሪያም ማስታወቃቸውን ደግሞ ሮይተርስ ዘግቧል።  ከአንዳንድ ሥፍራዎች ሰዎች መውጣት መጀመራቸውንና በትንበያው መሠረት ሰዎችን ሥርዐት ባለው መንገድ እንደሚያስወጡም ኮሚሽነሩ ጨምረው አስታውቀዋል። አካባቢው ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልበት ቆይቷል።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    በአፋር ክልል እሳተ ገሞራ ሊፈነዳ እንደሚችል ምልክቶች መታየታቸውን ዛሬ የከርሰ ምድር ጥናት አስታወቀ
    በኢትዮጵያ አፋር ክልል፣ አዋሽ ፈንታሌ የእሳተ ገሞራ መፈንዳት ምልክቶችን እንዳሳየ የኢትዮጵያ ከርሰ ምድር ጥናት ተቋም ዛሬ ዐርብ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ከአጭር ቪዲዮ ጋራ ባጋራው መረጃ አስታወቀ። ተቋሙ በአዋሽ ፈንታሌ ጭስ ሲወጣ ከሚያሳየው የቪዲዮ ምስል ጋራ ባጋራው መረጃም፣ "ሰሞኑን ሲጠበቅ የነበረው አዋሽ ፈንታሌ በአሁኑ ሰዓት በአፋር ክልል ዱላቻ ወረዳ ዳፋን ተራራ ላይ የታመቀ ውሃ እና እንፋሎት ተከሰተ" ብሏል። በዚህም ምክኒያት ባለሥልጣናት ነዋሪዎችን ወደ...

More Results