• ሰሜን ምዕራብ ኮንጎ ውስጥ የተከሰተ ያልታወቀ ወረርሽኝ ከ50 በላይ ሰዎችን መግደሉን ከሥፍራው የሚገኙ ሃኪሞች እና የዓለም ጤና ድርጅት ባለሥልጣናት በትላንትናው ዕለት አስታውቀዋል።

    የመጀመሪያው የበሽታው ምልክቶች በሚታዩበት እና ለሕመሙ የታጋለጠ ሰው ለሕልፈት በሚዳረግበት መካከል ያለው ጊዜ በአማካይ የ48 ሰዓታት ዕድሜ ብቻ መሆኑን ጠቅሰው፣ “በእጅጉ አሳሳቢ ያደረገውም ይህ ሁኔታ ነው” ሲሉ የክልሉ የወረርሽኞች መከታተያ ማእከል የሆነው የቢኮሮ ሆስፒታል የሕክምና ድሬክተር ሰርጅ ንጋሌባቶ ወረርሽኙን አስመልክቶ ለአሶሺየትድ ፕሬስ በሰጡት አስተያየት አስረድተዋል ።

    ባለፈው ጥር 23 ቀን  2017 ዓም የተቀሰቀሰው ወረርሽኝ ለሕልፈት የተዳረጉትን 53 ሰዎች ጨምሮ እስካሁን 419 ሰዎች ለበሽታው መጋለጣቸው ተዘግቧል። የዓለሙ ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቢሮ አክሎ እንዳመለከተው የበሽታው መከሰት የታወቀው የመጀመሪያዎቹ የወረርሽኙ ሰለባ የሆኑ ሶስት ህጻናት፣ የሌሊት ወፍ ሥጋ ከተመገቡ እና በ48 ሰዓታት ዕድሜ ከፍተኛ ትኩሳትና የደም የመፍሰስ አደጋ የሚያስከትሉ በሽታዎች ምልክቶችን አሳይተው ለሕልፈት ከተዳረጉ በኋላ ነው።

    የዱር እንስሳት በሥፋት ለምግብነት በሚውሉባቸው አካባቢዎች ከእንስሳት ወደ ሰው የሚዛመቱ በሽታዎች ለረጅም ጊዜ ሲያሳስቡ ቆይተዋል። የዚህን መሰል ወረርሽኞች አሃዝ ባለፉት አስርት ዓመታት ብቻ በአፍሪቃ ውስጥ ከ60 በመቶ በላይ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2022 አስታውቆ ነበር።

    ሰሜን ምዕራብ ኮንጎ ውስጥ የተከሰተ ያልታወቀ ወረርሽኝ ከ50 በላይ ሰዎችን መግደሉን ከሥፍራው የሚገኙ ሃኪሞች እና የዓለም ጤና ድርጅት ባለሥልጣናት በትላንትናው ዕለት አስታውቀዋል። የመጀመሪያው የበሽታው ምልክቶች በሚታዩበት እና ለሕመሙ የታጋለጠ ሰው ለሕልፈት በሚዳረግበት መካከል ያለው ጊዜ በአማካይ የ48 ሰዓታት ዕድሜ ብቻ መሆኑን ጠቅሰው፣ “በእጅጉ አሳሳቢ ያደረገውም ይህ ሁኔታ ነው” ሲሉ የክልሉ የወረርሽኞች መከታተያ ማእከል የሆነው የቢኮሮ ሆስፒታል የሕክምና ድሬክተር ሰርጅ ንጋሌባቶ ወረርሽኙን አስመልክቶ ለአሶሺየትድ ፕሬስ በሰጡት አስተያየት አስረድተዋል ። ባለፈው ጥር 23 ቀን  2017 ዓም የተቀሰቀሰው ወረርሽኝ ለሕልፈት የተዳረጉትን 53 ሰዎች ጨምሮ እስካሁን 419 ሰዎች ለበሽታው መጋለጣቸው ተዘግቧል። የዓለሙ ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቢሮ አክሎ እንዳመለከተው የበሽታው መከሰት የታወቀው የመጀመሪያዎቹ የወረርሽኙ ሰለባ የሆኑ ሶስት ህጻናት፣ የሌሊት ወፍ ሥጋ ከተመገቡ እና በ48 ሰዓታት ዕድሜ ከፍተኛ ትኩሳትና የደም የመፍሰስ አደጋ የሚያስከትሉ በሽታዎች ምልክቶችን አሳይተው ለሕልፈት ከተዳረጉ በኋላ ነው። የዱር እንስሳት በሥፋት ለምግብነት በሚውሉባቸው አካባቢዎች ከእንስሳት ወደ ሰው የሚዛመቱ በሽታዎች ለረጅም ጊዜ ሲያሳስቡ ቆይተዋል። የዚህን መሰል ወረርሽኞች አሃዝ ባለፉት አስርት ዓመታት ብቻ በአፍሪቃ ውስጥ ከ60 በመቶ በላይ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2022 አስታውቆ ነበር።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ኮንጎ ውስጥ ያልታወቀ በሽታ 50 ሰዎችን ገደለ
    ሰሜን ምዕራብ ኮንጎ ውስጥ የተከሰተ ያልታወቀ ወረርሽኝ ከ50 በላይ ሰዎችን መግደሉን ከሥፍራው የሚገኙ ሃኪሞች እና የዓለም ጤና ድርጅት ባለሥልጣናት በትላንትናው ዕለት አስታውቀዋል። የመጀመሪያው የበሽታው ምልክቶች በሚታዩበት እና ለሕመሙ የታጋለጠ ሰው ለሕልፈት በሚዳረግበት መካከል ያለው ጊዜ በአማካይ የ48 ሰዓታት ዕድሜ ብቻ መሆኑን ጠቅሰው፣ “በእጅጉ አሳሳቢ ያደረገውም ይህ ሁኔታ ነው” ሲሉ የክልሉ የወረርሽኞች መከታተያ ማእከል የሆነው የቢኮሮ ሆስፒታል...
    0 Comments 0 Shares
  • የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ከገጠማቸው የሳንባ ምች እና የተወሳሰበ የመተንፈሻ አካላት በሽታ ጋር እየታገሉ ሲሆን ቫቲካን ያለ እርሳቸው የቅዱስ ዓመት ክብረ በዓልን እያከበረች ትገኛለች፡፡ 

    አባ ፍራንሲስ ዛሬ ሌሊት በደንብ ተኝተው ማሳለፋቸውን የቫቲካን ቃል አቀባይ ማትዮ ብሩኒ ስለላሉበት የጤና ሁኔታ በተመለከተ በሰጡት አጭር መግለጫ ተናግረዋል። 

    ነገር ግን ዶከተሮች የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ የገጠማቸው ህመም የተወሳሰበ የሳምባ ምች ሊያስከትል የሚችል የደም 'ኢፌክሽን' ሊሆን እንደሚችል ስጋታቸውን በመግለጥ እያሰጠነቀቁ ነው፡፡  

    እስከትላንት ምሽት ድረስ ግን በሽታው ይህ ስለመሆኑ ማረጋገጫ አለማግኘታቸውንና ስለሚወስዷቸው መድሃኒትቶችም ሊቀ ጳጳሱ ምላሽ እንደሚሰጡ የህክምና ቡድኑ ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ በሰጠው የመጀመርያ ማብራርያው ላይ አስታውቋል፡፡ 

    የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ ከአንድ ሳምንት በላይ በመተንፈሻ አካላት በሽታ ሲሰቃዩ ቆይተው ባለፈው ሳምንት ሮም በሚገኘው ገሚሊ ሆስፒታል ገብተዋል። 

    ከአውሮፓዊያኑ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በሊቀ ጳጳስነት መንበራቸው የቀጠሉት ፍራንሲስ፣ ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በተደጋጋሚ የኢንፍሉዌንዛ እና ሌሎች የጤና ችግሮች አጋጥሟቸዋል። 

    በልጅነታቸው ፕለረሲ በተባለ በሽታ በመጠቃታቸው ከአንደኛው የሳንባ ክፍል የተወሰነው በቀዶ ጥገና እንዲወገድ ተደርጓል። በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ሊቀ ጳጳሱ ለሳንባ መቆጣት ተጋላጭ ኾነዋል። 

    የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ከገጠማቸው የሳንባ ምች እና የተወሳሰበ የመተንፈሻ አካላት በሽታ ጋር እየታገሉ ሲሆን ቫቲካን ያለ እርሳቸው የቅዱስ ዓመት ክብረ በዓልን እያከበረች ትገኛለች፡፡  አባ ፍራንሲስ ዛሬ ሌሊት በደንብ ተኝተው ማሳለፋቸውን የቫቲካን ቃል አቀባይ ማትዮ ብሩኒ ስለላሉበት የጤና ሁኔታ በተመለከተ በሰጡት አጭር መግለጫ ተናግረዋል።  ነገር ግን ዶከተሮች የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ የገጠማቸው ህመም የተወሳሰበ የሳምባ ምች ሊያስከትል የሚችል የደም 'ኢፌክሽን' ሊሆን እንደሚችል ስጋታቸውን በመግለጥ እያሰጠነቀቁ ነው፡፡   እስከትላንት ምሽት ድረስ ግን በሽታው ይህ ስለመሆኑ ማረጋገጫ አለማግኘታቸውንና ስለሚወስዷቸው መድሃኒትቶችም ሊቀ ጳጳሱ ምላሽ እንደሚሰጡ የህክምና ቡድኑ ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ በሰጠው የመጀመርያ ማብራርያው ላይ አስታውቋል፡፡  የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ ከአንድ ሳምንት በላይ በመተንፈሻ አካላት በሽታ ሲሰቃዩ ቆይተው ባለፈው ሳምንት ሮም በሚገኘው ገሚሊ ሆስፒታል ገብተዋል።  ከአውሮፓዊያኑ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በሊቀ ጳጳስነት መንበራቸው የቀጠሉት ፍራንሲስ፣ ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በተደጋጋሚ የኢንፍሉዌንዛ እና ሌሎች የጤና ችግሮች አጋጥሟቸዋል።  በልጅነታቸው ፕለረሲ በተባለ በሽታ በመጠቃታቸው ከአንደኛው የሳንባ ክፍል የተወሰነው በቀዶ ጥገና እንዲወገድ ተደርጓል። በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ሊቀ ጳጳሱ ለሳንባ መቆጣት ተጋላጭ ኾነዋል። 
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ቫቲካን ሊቀ ጳጳሱ ሳይኖሩ የቅዱስ ዓመቷ ክብረ በዓልን እያከናወነች ነው
    የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ ከገጠማቸው የሳንባ ምች እና የተወሳሰበ የመተንፈሻ አካላት በሽታ ጋር እየታገሉ ሲሆን ቫቲካን ያለ እርሳቸው የቅዱስ ዓመት ክብረ በዓልን እያከበረች ትገኛለች፡፡ አባ ፍራንሲስ ዛሬ ሌሊት በደንብ ተኝተው ማሳለፋቸውን የቫቲካን ቃል አቀባይ ማትዮ ብሩኒ ስለላሉበት የጤና ሁኔታ በተመለከተ በሰጡት አጭር መግለጫ ተናግረዋል። ነገር ግን ዶከተሮች የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ የገጠማቸው ህመም የተወሳሰበ የሳምባ ምች ሊያስከትል የሚችል...

  • የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለሲቪል ዜጎች የሚሰጠውን ሁለተኛውን ከፍተኛ የሲቪል ሜዳል ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሀውስ በሚካሄድ ሥነ ሥርዐት ሊሸለሙ ነው።

    የፕሬዝዳንቱ የዜግነት ሜዳል ተሸላሚዎች፣  እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2020 ምርጫ ባይደን በዶናልድ ትረምፕ ላይ የተቀዳጁትን ድል የሚያረጋግጠውን (የምስክር ወረቀት አሰጣጥ) ሥነ ሥርዐት ለማደናቀፍ፣ ጥር 6 ቀን 2021፣ በምክር ቤቱ ህንጻ ላይ የተካሄደውን ዐመጽ የሚመረምረውን ፣ የምክር ቤቱን መርማሪ ኮሚቴ የመሩት፣ የምክር ቤቱ አባል ቤኒ ቶምሰን እና የቀድሞ የምክር ቤት አባሏ ኤልዛቤት ቼኒ ይገኙበታል፡፡

    በዚህ ወር መጨረሻ ላይ ሥልጣን የሚረከቡት ተመራጩ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ “ቶምሰን እና ቼኒ መታሰር አለባቸው” ብለዋል።

    ዋይት ሀውስ ስለ ሽልማት ሥነ ሥርዐቱ በሰጠው መግለጫ፣ "ሪፐብሊካኗ ሊዝ ቼኒ፣ ሀገራችንን እና የምንቆምላቸውን ሐሳቦቻችንን - ነጻነት ክብርና ጨዋነትን - ለመከላከል፣ በፓርቲ ወገንተኝነት ሳይገቱ  ድምጻቸውን ከፍ አድርገው አሰምተዋል” ብሏል፡፡

    ቤኒ ቶምሰንን ያወደሰው መግለጫ “የሕግ የበላይነትን ለመከላከል፣ በማይናወጥ ታማኝነት፣ በፅናት እና ቁርጠኝነት ለእውነት በግንባር ቀደምነት የቆሙ ናቸው” ብሏል።

    እ.ኤ.አ. በ1969 የተጀመረው ለዜጐች የሚሰጠው የፕሬዝዳንት ሜዳል “ለሀገራቸው ወይም ለዜጎቻቸው አርአያነት ያለው አገልግሎት ላከናወኑ” ዜጎች ከፍ ያለ ዕውቅና ይሰጣል።

    “ፕሬዚዳንት ባይደን እነዚህ አሜሪካውያን በጋራ ጨዋነታቸው እና ሌሎችን ለማገልገል ባላቸው ቁርጠኝነት የተሳሰሩ ናቸው ብለው ያምናሉ።” ያለው ዋይት ሀውስ “በትጋትና በመስዋዕትነታቸው ምክንያት ሀገሪቱ የተሻለች ነች።” ብሏል፡፡

    በዩናይትድ ስቴትስ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን ሕጋዊ ለማድረግ የሠሩት ሜሪ ቦናውቶ እና ኢቫን ዎልፍሰንም የክብር ሜዳል ከሚጎናጸፉት መካከል ናቸው።

    ፍራንክ በትለርም ሌላው የሜዳል ተሸላሚ ናቸው፡፡ ዋይት ሀውስ “የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ጉዳተኞችን እንክባካቤ አሻሽለዋል ስፍር ቁጥር የሌለውን ህይወት አድነዋል” ያላቸው በትለር በአካል ጉዳት ወቅት የደም መፍሰስን በመቆጣጠር ሕይወት ለማትረፍ የሚያስችል የሕክምና አሰጣጥ ስርዐት እንዲኖር  መሥራታቸውን ተናግሮላቸዋል፡፡

    ሚትሱዬ ኤንዶ ሱትሱሚ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጃፓን አሜሪካውያንን እስር በመቃወም በፍርድ ቤት ስላደረጉት የተሳካ ሙግት  ተሸላሚ ሆነዋል፡፡

    ባይደን ኤለኖር ስሚልን የሴቶች መብት እንዲከበር የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችን በመምራት እና ለሴቶች እኩል ክፍያ በመታገል ለሠሩት ሥራ  ለከፍተኛው የክብር ሽልማት መርጠዋል።

    የቀድሞ የምክር ቤት አባሏ ካሮሊን መካርቲ እና ለቀድሞ ሴናተሮች፡ ቢል ብራድሌይ፣ ክሪስ ዶድ፣ ናንሲ ካሴባም እና ቴድ ካፍማን የክብር ሜዳል ተሸላሚ ናቸው።

    ዲያን ካርልሰን ኢቫንስ፣ የቬትናም የሴቶች መታሰቢያ ፋውንዴሽን መስራች፣ የጦርነት ዘጋቢ ጆሴፍ ጋሎዋይ፣ የዜጎች መብት ተሟጋች ሉዊስ ሬዲንግ እና ፎቶግራፍ አንሺው ቦቢ ሳገር ይሸለማሉ።

    ዳኛ ኮሊንስ ሴይትዝ፣ የፉልብራይት ዩኒቨርሲቲ ቬትናም መስራች ቶማስ ቫሌሊ፣ የጡት ካንሰር ጥናት ተሟጋች ፍራንሲስ ቪስኮ እና የሳቫናህ የስነ ጥበብ እና ዲዛይን ኮሌጅ መስራች ፓውላ ዋላስ ለዜጎች የሚሰጠውን ከፍተኛውን የፕሬዝዳንት ሜዳል ይቀበላሉ፡

    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለሲቪል ዜጎች የሚሰጠውን ሁለተኛውን ከፍተኛ የሲቪል ሜዳል ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሀውስ በሚካሄድ ሥነ ሥርዐት ሊሸለሙ ነው። የፕሬዝዳንቱ የዜግነት ሜዳል ተሸላሚዎች፣  እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2020 ምርጫ ባይደን በዶናልድ ትረምፕ ላይ የተቀዳጁትን ድል የሚያረጋግጠውን (የምስክር ወረቀት አሰጣጥ) ሥነ ሥርዐት ለማደናቀፍ፣ ጥር 6 ቀን 2021፣ በምክር ቤቱ ህንጻ ላይ የተካሄደውን ዐመጽ የሚመረምረውን ፣ የምክር ቤቱን መርማሪ ኮሚቴ የመሩት፣ የምክር ቤቱ አባል ቤኒ ቶምሰን እና የቀድሞ የምክር ቤት አባሏ ኤልዛቤት ቼኒ ይገኙበታል፡፡ በዚህ ወር መጨረሻ ላይ ሥልጣን የሚረከቡት ተመራጩ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ “ቶምሰን እና ቼኒ መታሰር አለባቸው” ብለዋል። ዋይት ሀውስ ስለ ሽልማት ሥነ ሥርዐቱ በሰጠው መግለጫ፣ "ሪፐብሊካኗ ሊዝ ቼኒ፣ ሀገራችንን እና የምንቆምላቸውን ሐሳቦቻችንን - ነጻነት ክብርና ጨዋነትን - ለመከላከል፣ በፓርቲ ወገንተኝነት ሳይገቱ  ድምጻቸውን ከፍ አድርገው አሰምተዋል” ብሏል፡፡ ቤኒ ቶምሰንን ያወደሰው መግለጫ “የሕግ የበላይነትን ለመከላከል፣ በማይናወጥ ታማኝነት፣ በፅናት እና ቁርጠኝነት ለእውነት በግንባር ቀደምነት የቆሙ ናቸው” ብሏል። እ.ኤ.አ. በ1969 የተጀመረው ለዜጐች የሚሰጠው የፕሬዝዳንት ሜዳል “ለሀገራቸው ወይም ለዜጎቻቸው አርአያነት ያለው አገልግሎት ላከናወኑ” ዜጎች ከፍ ያለ ዕውቅና ይሰጣል። “ፕሬዚዳንት ባይደን እነዚህ አሜሪካውያን በጋራ ጨዋነታቸው እና ሌሎችን ለማገልገል ባላቸው ቁርጠኝነት የተሳሰሩ ናቸው ብለው ያምናሉ።” ያለው ዋይት ሀውስ “በትጋትና በመስዋዕትነታቸው ምክንያት ሀገሪቱ የተሻለች ነች።” ብሏል፡፡ በዩናይትድ ስቴትስ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን ሕጋዊ ለማድረግ የሠሩት ሜሪ ቦናውቶ እና ኢቫን ዎልፍሰንም የክብር ሜዳል ከሚጎናጸፉት መካከል ናቸው። ፍራንክ በትለርም ሌላው የሜዳል ተሸላሚ ናቸው፡፡ ዋይት ሀውስ “የዩናይትድ ስቴትስ የጦር ጉዳተኞችን እንክባካቤ አሻሽለዋል ስፍር ቁጥር የሌለውን ህይወት አድነዋል” ያላቸው በትለር በአካል ጉዳት ወቅት የደም መፍሰስን በመቆጣጠር ሕይወት ለማትረፍ የሚያስችል የሕክምና አሰጣጥ ስርዐት እንዲኖር  መሥራታቸውን ተናግሮላቸዋል፡፡ ሚትሱዬ ኤንዶ ሱትሱሚ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጃፓን አሜሪካውያንን እስር በመቃወም በፍርድ ቤት ስላደረጉት የተሳካ ሙግት  ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ ባይደን ኤለኖር ስሚልን የሴቶች መብት እንዲከበር የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችን በመምራት እና ለሴቶች እኩል ክፍያ በመታገል ለሠሩት ሥራ  ለከፍተኛው የክብር ሽልማት መርጠዋል። የቀድሞ የምክር ቤት አባሏ ካሮሊን መካርቲ እና ለቀድሞ ሴናተሮች፡ ቢል ብራድሌይ፣ ክሪስ ዶድ፣ ናንሲ ካሴባም እና ቴድ ካፍማን የክብር ሜዳል ተሸላሚ ናቸው። ዲያን ካርልሰን ኢቫንስ፣ የቬትናም የሴቶች መታሰቢያ ፋውንዴሽን መስራች፣ የጦርነት ዘጋቢ ጆሴፍ ጋሎዋይ፣ የዜጎች መብት ተሟጋች ሉዊስ ሬዲንግ እና ፎቶግራፍ አንሺው ቦቢ ሳገር ይሸለማሉ። ዳኛ ኮሊንስ ሴይትዝ፣ የፉልብራይት ዩኒቨርሲቲ ቬትናም መስራች ቶማስ ቫሌሊ፣ የጡት ካንሰር ጥናት ተሟጋች ፍራንሲስ ቪስኮ እና የሳቫናህ የስነ ጥበብ እና ዲዛይን ኮሌጅ መስራች ፓውላ ዋላስ ለዜጎች የሚሰጠውን ከፍተኛውን የፕሬዝዳንት ሜዳል ይቀበላሉ፡
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    ጆ ባይደን ለ20 አሜሪካውያን ፕሬዝደንታዊ የዜጎች ሜዳል ሊሸልሙ ነው
    የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለሲቪል ዜጎች የሚሰጠውን ሁለተኛውን ከፍተኛ የሲቪል ሜዳል ዛሬ ሐሙስ በዋይት ሀውስ በሚካሄድ ሥነ ሥርዐት ሊሸለሙ ነው። የፕሬዝዳንቱ የዜግነት ሜዳል ተሸላሚዎች፣ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2020 ምርጫ ባይደን በዶናልድ ትረምፕ ላይ የተቀዳጁትን ድል የሚያረጋግጠውን (የምስክር ወረቀት አሰጣጥ) ሥነ ሥርዐት ለማደናቀፍ፣ ጥር 6 ቀን 2021፣ በምክር ቤቱ ህንጻ ላይ የተካሄደውን ዐመጽ የሚመረምረውን ፣ የምክር ቤቱን መርማሪ...

  • የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ትኩሳት ስለገጠማቸው ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ገብተዋል።

    የ78 ዓመቱ የቀድሞ ፕሬዝደንት ለምርመራ ትላንት ከሰዓት በኋላ ሆስፒታል መግባታቸውንና በጥሩ ሁኔታ መሆናቸውን እንዲሁም ለሚሰጣቸው ክብካቤ ማመስገናቸውን የክሊንተን ጽ/ቤት ምክትል ኅላፊ ኤንጀል ኡሬና ተናግረዋል።

    እአአ ከ1993 እስከ 2001 የአሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት ክሊንተን፣ በዚህ ዓመት በተካሄደው ምርጫ በዲሞክራቲክ ፓርቲው ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ ለፕሬዝደንትነት ባደረጉት ዘመቻም ቅስቀሳ በማድረግ ተሳትፈዋል።

    ክሊንተን ሥልጣን ከለቀቁ ወዲህ የጤና እክል ሲደጋግማቸው ቆይቷል። እአአ በ2004 የደረት ውጋትና የትንፋሽ ማጠር ህመም ከገጠማቸው በኋላ ከፍተኛ የልብ ቀዶ ጥገና ተደርጎላቸዋል። በዓመቱ፣ 2005 ሳንባቸው በከፊል እክል ገጥሞት ነበር። እአአ 2010 ደግሞ የደም መዘዋወሪያ ሥር (ኮሮናሪ አርተሪ) መተላለፊያ ቱቦ ገብቶላቸዋል።

    ክሊንተን ሥጋ መመገብ አቁመው አትክልት መመገብን በማዘውተራቸው ክብደታቸውን በጣም ለመቀነስ ችለዋል።

    የኮቪድ ወረርሽኝ ከፍተኛ ደረጃ ላይ በነበረበት 2021 ለስድስት ቀናት ካሊፎርኒያ የሚገኝ ሆስፒታል ገብተው የነበረ ሲሆን፣ ህመማቸው ከኮቪድ ጋራ የተገናኘ ሳይሆን በሽንት መተላለፊያ ላይ ባጋጠመ ማመርቀዝ ምክንያት ነበር።

    የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ትኩሳት ስለገጠማቸው ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ገብተዋል። የ78 ዓመቱ የቀድሞ ፕሬዝደንት ለምርመራ ትላንት ከሰዓት በኋላ ሆስፒታል መግባታቸውንና በጥሩ ሁኔታ መሆናቸውን እንዲሁም ለሚሰጣቸው ክብካቤ ማመስገናቸውን የክሊንተን ጽ/ቤት ምክትል ኅላፊ ኤንጀል ኡሬና ተናግረዋል። እአአ ከ1993 እስከ 2001 የአሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት ክሊንተን፣ በዚህ ዓመት በተካሄደው ምርጫ በዲሞክራቲክ ፓርቲው ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ ምክትል ፕሬዝደንት ካመላ ሄሪስ ለፕሬዝደንትነት ባደረጉት ዘመቻም ቅስቀሳ በማድረግ ተሳትፈዋል። ክሊንተን ሥልጣን ከለቀቁ ወዲህ የጤና እክል ሲደጋግማቸው ቆይቷል። እአአ በ2004 የደረት ውጋትና የትንፋሽ ማጠር ህመም ከገጠማቸው በኋላ ከፍተኛ የልብ ቀዶ ጥገና ተደርጎላቸዋል። በዓመቱ፣ 2005 ሳንባቸው በከፊል እክል ገጥሞት ነበር። እአአ 2010 ደግሞ የደም መዘዋወሪያ ሥር (ኮሮናሪ አርተሪ) መተላለፊያ ቱቦ ገብቶላቸዋል። ክሊንተን ሥጋ መመገብ አቁመው አትክልት መመገብን በማዘውተራቸው ክብደታቸውን በጣም ለመቀነስ ችለዋል። የኮቪድ ወረርሽኝ ከፍተኛ ደረጃ ላይ በነበረበት 2021 ለስድስት ቀናት ካሊፎርኒያ የሚገኝ ሆስፒታል ገብተው የነበረ ሲሆን፣ ህመማቸው ከኮቪድ ጋራ የተገናኘ ሳይሆን በሽንት መተላለፊያ ላይ ባጋጠመ ማመርቀዝ ምክንያት ነበር።
    AMHARIC.VOANEWS.COM
    የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ሆስፒታል ገቡ
    የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን ትኩሳት ስለገጠማቸው ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሜድስታር ጆርጅታውን ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ገብተዋል። የ78 ዓመቱ የቀድሞ ፕሬዝደንት ለምርመራ ትላንት ከሰዓት በኋላ ሆስፒታል መግባታቸውንና በጥሩ ሁኔታ መሆናቸውን እንዲሁም ለሚሰጣቸው ክብካቤ ማመስገናቸውን የክሊንተን ጽ/ቤት ምክትል ኅላፊ ኤንጀል ኡሬና ተናግረዋል። እአአ ከ1993 እስከ 2001 የአሜሪካ ፕሬዝደንት የነበሩት ክሊንተን፣ በዚህ ዓመት በተካሄደው ምርጫ በዲሞክራቲክ...
    0 Comments 0 Shares
  • የደም ልገሳ በምዕራብ ጎጃም ዞን
    የደም ልገሳ በምዕራብ ጎጃም ዞን
    0 Comments 0 Shares
  • ሠራዊቱ ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር የደም መስዋእትነት ከፍሏል - ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ Etv | Ethiopia | News zena
    ሠራዊቱ ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር የደም መስዋእትነት ከፍሏል - ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ Etv | Ethiopia | News zena
    0 Comments 0 Shares
  • የሐማስ ታጣቂዎች ነን የሚሉ ግሰለቦች በፓሪስ በሚካሄደው የኦሊምፒክ ጨዋታ ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲዝቱ የሚያሳይ ቪድዮ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ ተሠራጭቷል። ፊቱ የተሸፈነ እና የሐማስ ታጣቂ ነኝ የሚል ግለሰብ ፈረንሳይ ለእስራኤል ባሳየችው ድጋፍ ምክንያት “በፓሪስ ጎዳናዎች የደም ወንዝ ይፈሳል” ሲል በአረብኛ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል።
    የሐማስ ታጣቂዎች ነን የሚሉ ግሰለቦች በፓሪስ በሚካሄደው የኦሊምፒክ ጨዋታ ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲዝቱ የሚያሳይ ቪድዮ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ ተሠራጭቷል። ፊቱ የተሸፈነ እና የሐማስ ታጣቂ ነኝ የሚል ግለሰብ ፈረንሳይ ለእስራኤል ባሳየችው ድጋፍ ምክንያት “በፓሪስ ጎዳናዎች የደም ወንዝ ይፈሳል” ሲል በአረብኛ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል።
    WWW.BBC.COM
    ሐማስ በኦሊምፒክ ላይ ጥቃት እንደሚያደርስ የሚሠራጨው ወሬ ምን ያህል እውነት ነው? - BBC News አማርኛ
    የሐማስ ታጣቂዎች ነን የሚሉ ግሰለቦች በፓሪስ በሚካሄደው የኦሊምፒክ ጨዋታ ላይ ጥቃት ለማድረስ ሲዝቱ የሚያሳይ ቪድዮ ማኅበራዊ ሚድያ ላይ ተሠራጭቷል። ፊቱ የተሸፈነ እና የሐማስ ታጣቂ ነኝ የሚል ግለሰብ ፈረንሳይ ለእስራኤል ባሳየችው ድጋፍ ምክንያት “በፓሪስ ጎዳናዎች የደም ወንዝ ይፈሳል” ሲል በአረብኛ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል።
    0 Comments 0 Shares
  • የዓለም የደም ለጋሾች ቀን
    የዓለም የደም ለጋሾች ቀን
    0 Comments 0 Shares
More Results